ዮሐንስ 12:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 የብርሃን ልጆች+ እንድትሆኑ ብርሃኑ እያለላችሁ በብርሃኑ እመኑ።” ኢየሱስ ይህን ተናግሮ እንደጨረሰ ሄደ፤ ከእነሱም ተሰወረ። ኤፌሶን 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እናንተ በአንድ ወቅት ጨለማ ውስጥ ነበራችሁና፤ አሁን ግን የጌታ በመሆናችሁ+ ብርሃን ውስጥ ናችሁ።+ የብርሃን ልጆች ሆናችሁ መመላለሳችሁን ቀጥሉ፤ 1 ተሰሎንቄ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እናንተ ሁላችሁ የብርሃን ልጆችና የቀን ልጆች ናችሁና።+ እኛ የሌሊት ወይም የጨለማ ልጆች አይደለንም።+