መዝሙር 66:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በልቤ አንዳች መጥፎ ነገር ይዤ ቢሆን ኖሮ፣ይሖዋ ባልሰማኝ ነበር።+ ምሳሌ 28:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሕግን ለመስማት አሻፈረኝ የሚል ሰው፣ጸሎቱ እንኳ አስጸያፊ ነው።+ ኢሳይያስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እጆቻችሁን ስትዘረጉዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+ ጸሎት ብታበዙም እንኳ+አልሰማችሁም፤+እጆቻችሁ በደም ተሞልተዋል።+