-
መዝሙር 89:35, 36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በቅድስናዬ ምያለሁ፤
ዳዊትን አልዋሸውም።+
-
-
ኢሳይያስ 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
-