የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 28:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ተነስቶ ወደ ካራን አቀና።+

  • ዘፍጥረት 28:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እሱም ሕልም አለመ፤ በሕልሙም በምድር ላይ የተተከለ ደረጃ* አየ፤ የደረጃውም ጫፍ እስከ ሰማያት ይደርስ ነበር፤ በላዩም ላይ የአምላክ መላእክት ይወጡና ይወርዱ ነበር።+

  • መዝሙር 104:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 መላእክቱን መናፍስት፣

      አገልጋዮቹን የሚባላ እሳት ያደርጋል።+

  • ዳንኤል 7:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 “በሌሊት የተገለጡልኝን ራእዮች ማየቴን ቀጠልኩ፤ እነሆ የሰው ልጅ+ የሚመስል ከሰማያት ደመና ጋር መጣ፤ ከዘመናት በፊት ወደነበረውም+ እንዲገባ ተፈቀደለት፤ ወደ ፊቱም አቀረቡት።

  • ማቴዎስ 4:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ከዚያም ዲያብሎስ ትቶት ሄደ፤+ እነሆም፣ መላእክት መጥተው ያገለግሉት ጀመር።+

  • ሉቃስ 22:43
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 43 ከዚያም አንድ መልአክ ከሰማይ ተገልጦለት አበረታታው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ