ማቴዎስ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በተመሳሳይም ሰዎች መልካም ሥራችሁን+ አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ+ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ።+ ዮሐንስ 13:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ+ ሰዎች ሁሉ ደቀ መዛሙርቴ እንደሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ።” ፊልጵስዩስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ፍቅራችሁ ከአምላክ ፈቃድ ትክክለኛ እውቀትና+ ጥልቅ ግንዛቤ+ ጋር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንዲሄድ መጸለዬን እቀጥላለሁ፤+ ፊልጵስዩስ 1:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እንዲሁም ለአምላክ ክብርና ምስጋና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተትረፈረፈ የጽድቅ ፍሬ እንድታፈሩ እጸልያለሁ።+