-
የሐዋርያት ሥራ 26:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 አግሪጳ+ ጳውሎስን “ስለ ራስህ እንድትናገር ተፈቅዶልሃል” አለው። በዚህ ጊዜ ጳውሎስ እጁን ዘርግቶ እንዲህ ሲል የመከላከያ መልሱን ይሰጥ ጀመር፦
-
-
ገላትያ 2:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በአንጻሩ ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት እንዲሰብክ ምሥራቹ በአደራ እንደተሰጠው ሁሉ እኔም ላልተገረዙት እንድሰብክ ምሥራቹ በአደራ እንደተሰጠኝ በተገነዘቡ ጊዜ+
-