የሐዋርያት ሥራ 18:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በዚህ ጊዜ የእስክንድርያ ተወላጅ የሆነ አጵሎስ+ የሚባል አንድ አይሁዳዊ ወደ ኤፌሶን መጣ፤ እሱም ጥሩ የመናገር ተሰጥኦ ያለውና ቅዱሳን መጻሕፍትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር። የሐዋርያት ሥራ 18:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እሱም በምኩራብ ውስጥ በድፍረት መናገር ጀመረ፤ ጵርስቅላና አቂላም+ በሰሙት ጊዜ ይዘውት በመሄድ የአምላክን መንገድ ይበልጥ በትክክል አብራሩለት። 1 ቆሮንቶስ 16:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በእስያ ያሉ ጉባኤዎች ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። አቂላና ጵርስቅላ እንዲሁም በቤታቸው ያለው ጉባኤ+ ሞቅ ያለ ክርስቲያናዊ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። 2 ጢሞቴዎስ 4:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ለጵርስቅላና ለአቂላ+ እንዲሁም ለኦኔሲፎሮስ+ ቤተሰብ ሰላምታ አቅርብልኝ።
24 በዚህ ጊዜ የእስክንድርያ ተወላጅ የሆነ አጵሎስ+ የሚባል አንድ አይሁዳዊ ወደ ኤፌሶን መጣ፤ እሱም ጥሩ የመናገር ተሰጥኦ ያለውና ቅዱሳን መጻሕፍትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር።