መዝሙር 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሰማያት የአምላክን ክብር ይናገራሉ፤+ጠፈርም የእጆቹን ሥራ ያውጃል።+ የሐዋርያት ሥራ 14:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሁንና ለራሱ ምሥክር ከማቅረብ ወደኋላ አላለም፤+ ከሰማይ ዝናብ በማዝነብና ፍሬያማ ወቅቶችን በመስጠት+ እንዲሁም የተትረፈረፈ ምግብ በማቅረብና ልባችሁን በደስታ በመሙላት መልካም ነገር አድርጓል።”+
17 ይሁንና ለራሱ ምሥክር ከማቅረብ ወደኋላ አላለም፤+ ከሰማይ ዝናብ በማዝነብና ፍሬያማ ወቅቶችን በመስጠት+ እንዲሁም የተትረፈረፈ ምግብ በማቅረብና ልባችሁን በደስታ በመሙላት መልካም ነገር አድርጓል።”+