ኢሳይያስ 29:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እናንተ ሰዎች፣ ነገር ታጣምማላችሁ!* ሸክላ ሠሪው እንደ ሸክላው ሊቆጠር ይገባል?+ የተሠራው ነገር ስለ ሠሪው “እሱ አልሠራኝም” ማለቱ ተገቢ ነው?+ ደግሞስ ዕቃው ሠሪውን “ማስተዋል የለውም” ይላል?+ ኢሳይያስ 45:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከሠሪው ጋር ሙግት ለሚገጥም* ወዮለት!እሱ መሬት ላይ በተጣሉሌሎች ገሎች መካከል ያለ ተራ ገል ነውና። ሸክላ፣ ሠሪውን* “የምትሠራው ምንድን ነው?” ይለዋል?+ የሠራኸውስ ነገር “እሱ እጅ የለውም” ይላል?*
16 እናንተ ሰዎች፣ ነገር ታጣምማላችሁ!* ሸክላ ሠሪው እንደ ሸክላው ሊቆጠር ይገባል?+ የተሠራው ነገር ስለ ሠሪው “እሱ አልሠራኝም” ማለቱ ተገቢ ነው?+ ደግሞስ ዕቃው ሠሪውን “ማስተዋል የለውም” ይላል?+
9 ከሠሪው ጋር ሙግት ለሚገጥም* ወዮለት!እሱ መሬት ላይ በተጣሉሌሎች ገሎች መካከል ያለ ተራ ገል ነውና። ሸክላ፣ ሠሪውን* “የምትሠራው ምንድን ነው?” ይለዋል?+ የሠራኸውስ ነገር “እሱ እጅ የለውም” ይላል?*