የሐዋርያት ሥራ 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ጌታ ግን እንዲህ አለው፦ “ይህ ሰው በአሕዛብ እንዲሁም በነገሥታትና በእስራኤል ልጆች ፊት ስሜን እንዲሸከም+ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ+ ስለሆነ ወደ እሱ ሂድ። ገላትያ 1:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሆኖም ከእናቴ ማህፀን እንድለይ* ያደረገኝና በጸጋው አማካኝነት የጠራኝ አምላክ+ 16 ስለ ክርስቶስ የሚገልጸውን ምሥራች ለአሕዛብ እንዳውጅ+ ልጁን በእኔ አማካኝነት ለመግለጥ በወደደ ጊዜ ከማንም ሰው* ጋር ወዲያው አልተማከርኩም፤ ኤፌሶን 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከቅዱሳን ሁሉ ለማንስ+ ለእኔ ይህ ጸጋ ተሰጠኝ፤+ ይህም ሊደረስበት ስለማይችለው የክርስቶስ ብልጽግና የሚገልጸውን ምሥራች ለአሕዛብ እንዳውጅ
15 ሆኖም ከእናቴ ማህፀን እንድለይ* ያደረገኝና በጸጋው አማካኝነት የጠራኝ አምላክ+ 16 ስለ ክርስቶስ የሚገልጸውን ምሥራች ለአሕዛብ እንዳውጅ+ ልጁን በእኔ አማካኝነት ለመግለጥ በወደደ ጊዜ ከማንም ሰው* ጋር ወዲያው አልተማከርኩም፤