ዘፀአት 23:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “የጠላትህ በሬ ወይም አህያ ሲባዝን ብታገኘው ወደ እሱ ልትመልሰው ይገባል።+ ማቴዎስ 5:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ጠላቶቻችሁን ውደዱ+ እንዲሁም ስደት ለሚያደርሱባችሁ ጸልዩ፤+ ሉቃስ 6:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “ለእናንተ ለምትሰሙ ግን እላችኋለሁ፦ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሏችሁ መልካም አድርጉ፤+