መዝሙር 111:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው።+ ש [ሺን] መመሪያዎቹን የሚጠብቁ* ሁሉ ጥሩ ማስተዋል አላቸው።+ ת [ታው] ውዳሴው ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። ምሳሌ 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋን መፍራት ማለት ክፉ ነገርን መጥላት ነው።+ ትዕቢትን፣ ኩራትን፣+ ክፉ መንገድንና ጠማማ ንግግርን እጠላለሁ።+ 2 ቆሮንቶስ 7:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እነዚህ ተስፋዎች ስላሉን+ ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ፤+ እንዲሁም አምላክን በመፍራት ቅድስናችንን ፍጹም እናድርግ።
7 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እነዚህ ተስፋዎች ስላሉን+ ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ፤+ እንዲሁም አምላክን በመፍራት ቅድስናችንን ፍጹም እናድርግ።