ዘሌዋውያን 19:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 “‘በሸበተው ሰው ፊት ተነስ፤+ አረጋዊውንም አክብር፤+ አምላክህን ፍራ።+ እኔ ይሖዋ ነኝ። ሮም 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በወንድማማች ፍቅር እርስ በርሳችሁ ከልብ ተዋደዱ። አንዳችሁ ሌላውን ለማክበር ቀዳሚ ሁኑ።*+ ሮም 13:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ለሁሉም የሚገባውን አስረክቡ፤ ቀረጥ ለሚጠይቅ ቀረጥ፣+ ግብር ለሚጠይቅ ግብር ስጡ፤ መፈራት የሚፈልገውን ፍሩ፤+ መከበር የሚፈልገውን አክብሩ።+