ማቴዎስ 5:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 በሰማይ ያለው አባታችሁ ፍጹም* እንደሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ።+ ሉቃስ 6:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 አባታችሁ መሐሪ እንደሆነ ሁሉ እናንተም መሐሪዎች ሁኑ።+