ምሳሌ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ልጄ ሆይ፣ የአባትህን ተግሣጽ አዳምጥ፤+የእናትህንም መመሪያ* አትተው።+ ምሳሌ 6:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ልጄ ሆይ፣ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፤የእናትህንም መመሪያ* ቸል አትበል።+ ቆላስይስ 3:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ልጆች ሆይ፣ በሁሉም ነገር ለወላጆቻችሁ ታዘዙ፤+ እንዲህ ማድረጋችሁ ጌታን ያስደስተዋልና።