1 ጢሞቴዎስ 6:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ጢሞቴዎስ ሆይ፣ ቅዱስ የሆነውን ነገር ከሚጻረሩ ከንቱ ንግግሮችና በውሸት “እውቀት” ተብለው ከሚጠሩ እርስ በርሳቸው ከሚቃረኑ ሐሳቦች በመራቅ+ በአደራ የተሰጠህን ነገር ጠብቅ።+ 2 ጢሞቴዎስ 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለ ቃላት እንዳይነታረኩ በአምላክ ፊት እየመከርክ* እነዚህን ነገሮች ዘወትር አሳስባቸው፤ እንዲህ ያለው ነገር በሚሰሙት ሰዎች ላይ ጉዳት ከማስከተል* በስተቀር ምንም ጥቅም የለውም።
20 ጢሞቴዎስ ሆይ፣ ቅዱስ የሆነውን ነገር ከሚጻረሩ ከንቱ ንግግሮችና በውሸት “እውቀት” ተብለው ከሚጠሩ እርስ በርሳቸው ከሚቃረኑ ሐሳቦች በመራቅ+ በአደራ የተሰጠህን ነገር ጠብቅ።+
14 ስለ ቃላት እንዳይነታረኩ በአምላክ ፊት እየመከርክ* እነዚህን ነገሮች ዘወትር አሳስባቸው፤ እንዲህ ያለው ነገር በሚሰሙት ሰዎች ላይ ጉዳት ከማስከተል* በስተቀር ምንም ጥቅም የለውም።