ማቴዎስ 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለምሳሌ አምላክ ‘አባትህንና እናትህን አክብር’+ እንዲሁም ‘አባቱን ወይም እናቱን የሚሳደብ* ይገደል’ ብሏል።+ ኤፌሶን 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “አባትህንና እናትህን አክብር”+ የሚለው ትእዛዝ የሚከተለውን የተስፋ ቃል የያዘ የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው፦