ዮሐንስ 14:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “እኔ መንገድ፣+ እውነትና+ ሕይወት+ ነኝ። በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።+ ዕብራውያን 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እንግዲህ እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ ምሕረትና ጸጋ እናገኝ ዘንድ ያለምንም ፍርሃት* ወደ ጸጋው ዙፋን እንቅረብ።+