ዮሐንስ 14:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “እኔ መንገድ፣+ እውነትና+ ሕይወት+ ነኝ። በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።+