ዕብራውያን 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እንግዲህ እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ ምሕረትና ጸጋ እናገኝ ዘንድ ያለምንም ፍርሃት* ወደ ጸጋው ዙፋን እንቅረብ።+ 1 ዮሐንስ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በእሱ ላይ ያለን ትምክህት* ይህ ነው፤+ የምንጠይቀው ነገር ምንም ይሁን ምን ከፈቃዱ ጋር በሚስማማ ሁኔታ እስከለመንን ድረስ ይሰማናል።+