-
ቲቶ 1:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 አምላክን እንደሚያውቁ በይፋ ይናገራሉ፤ ሆኖም በሥራቸው ይክዱታል፤+ ምክንያቱም አስጸያፊና የማይታዘዙ እንዲሁም ለማንኛውም ዓይነት መልካም ሥራ የማይበቁ ናቸው።
-
-
1 ዮሐንስ 2:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “እሱን አውቀዋለሁ” እያለ ትእዛዛቱን የማይፈጽም ሰው ቢኖር ውሸታም ነው፤ እውነትም በዚህ ሰው ውስጥ የለም።
-