ዮሐንስ 13:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደወደድኳችሁ+ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።+ ዮሐንስ 15:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ትእዛዜ ይህ ነው፤ እኔ እንደወደድኳችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።+ 1 ጴጥሮስ 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከሁሉም በላይ አንዳችሁ ለሌላው የጠለቀ ፍቅር ይኑራችሁ፤+ ምክንያቱም ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናል።+ 1 ዮሐንስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ የምጽፍላችሁ ከመጀመሪያ ጀምሮ የነበራችሁን የቆየውን ትእዛዝ እንጂ አዲስ ትእዛዝ አይደለም።+ ይህ የቆየው ትእዛዝ የሰማችሁት ቃል ነው።
7 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ የምጽፍላችሁ ከመጀመሪያ ጀምሮ የነበራችሁን የቆየውን ትእዛዝ እንጂ አዲስ ትእዛዝ አይደለም።+ ይህ የቆየው ትእዛዝ የሰማችሁት ቃል ነው።