ሮም 16:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እንግዲህ ወንድሞች፣ ክፍፍል ከሚፈጥሩና ለእንቅፋት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን ከሚያመጡ ሰዎች እንድትጠነቀቁ አሳስባችኋለሁ፤ እነዚህ ነገሮች የተማራችሁትን ትምህርት የሚጻረሩ ናቸው፤ ይህን ከሚያደርጉ ሰዎች ራቁ።+ 3 ዮሐንስ 9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለጉባኤው የጻፍኩት ነገር ነበር፤ ሆኖም በመካከላቸው የመሪነት ቦታ መያዝ የሚፈልገው+ ዲዮጥራጢስ ከእኛ በአክብሮት የሚቀበለው ምንም ነገር የለም።+ 10 በመሆኑም እኔ ከመጣሁ ስለ እኛ መጥፎ ወሬ በማናፈስ* የሚሠራውን ሥራ ይፋ አወጣለሁ።+ ይህም አልበቃ ብሎት ወንድሞችን በአክብሮት አይቀበልም፤+ እነሱን መቀበል የሚፈልጉትንም ለመከልከልና ከጉባኤ ለማባረር ይጥራል።
17 እንግዲህ ወንድሞች፣ ክፍፍል ከሚፈጥሩና ለእንቅፋት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን ከሚያመጡ ሰዎች እንድትጠነቀቁ አሳስባችኋለሁ፤ እነዚህ ነገሮች የተማራችሁትን ትምህርት የሚጻረሩ ናቸው፤ ይህን ከሚያደርጉ ሰዎች ራቁ።+
9 ለጉባኤው የጻፍኩት ነገር ነበር፤ ሆኖም በመካከላቸው የመሪነት ቦታ መያዝ የሚፈልገው+ ዲዮጥራጢስ ከእኛ በአክብሮት የሚቀበለው ምንም ነገር የለም።+ 10 በመሆኑም እኔ ከመጣሁ ስለ እኛ መጥፎ ወሬ በማናፈስ* የሚሠራውን ሥራ ይፋ አወጣለሁ።+ ይህም አልበቃ ብሎት ወንድሞችን በአክብሮት አይቀበልም፤+ እነሱን መቀበል የሚፈልጉትንም ለመከልከልና ከጉባኤ ለማባረር ይጥራል።