ዘፀአት 19:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እናንተ ለእኔ የካህናት መንግሥትና ቅዱስ ብሔር ትሆናላችሁ።’+ ለእስራኤላውያን የምትነግራቸው ቃል ይህ ነው።” 1 ጴጥሮስ 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደ አስደናቂ ብርሃኑ የጠራችሁን+ የእሱን “ድንቅ ባሕርያት* በየቦታው እንድታውጁ+ የተመረጠ ዘር፣ ንጉሣዊ ካህናት፣ ቅዱስ ብሔር፣+ ልዩ ንብረት እንዲሆን የተለየ ሕዝብ”+ ናችሁ። ራእይ 1:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በተጨማሪም “ታማኝ ምሥክር፣”+ “ከሙታን በኩር”+ እና “የምድር ነገሥታት ገዢ”+ ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደንና+ በገዛ ደሙ አማካኝነት ከኃጢአታችን ነፃ ላወጣን፣+ 6 ነገሥታት*+ እንዲሁም ለአምላኩና ለአባቱ ካህናት+ ላደረገን ለእሱ ክብርና ኃይል ለዘላለም ይሁን። አሜን።
9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደ አስደናቂ ብርሃኑ የጠራችሁን+ የእሱን “ድንቅ ባሕርያት* በየቦታው እንድታውጁ+ የተመረጠ ዘር፣ ንጉሣዊ ካህናት፣ ቅዱስ ብሔር፣+ ልዩ ንብረት እንዲሆን የተለየ ሕዝብ”+ ናችሁ።
5 በተጨማሪም “ታማኝ ምሥክር፣”+ “ከሙታን በኩር”+ እና “የምድር ነገሥታት ገዢ”+ ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደንና+ በገዛ ደሙ አማካኝነት ከኃጢአታችን ነፃ ላወጣን፣+ 6 ነገሥታት*+ እንዲሁም ለአምላኩና ለአባቱ ካህናት+ ላደረገን ለእሱ ክብርና ኃይል ለዘላለም ይሁን። አሜን።