አሞጽ 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ለአገልጋዮቹ ለነቢያት ሚስጥሩን* ሳይገልጥምንም ነገር አያደርግምና።+ ዕብራውያን 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 በጥንት ዘመን አምላክ በተለያዩ ጊዜያትና በብዙ መንገዶች በነቢያት አማካኝነት ለአባቶቻችን ተናግሯል።+ ያዕቆብ 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ወንድሞች፣ በይሖዋ* ስም የተናገሩትን ነቢያት+ መከራ በመቀበልና ትዕግሥት በማሳየት+ ረገድ አርዓያ አድርጋችሁ ተመልከቷቸው።+