ኤርምያስ 51:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ባቢሎን በይሖዋ እጅ ያለች የወርቅ ጽዋ ነበረች፤ምድርን ሁሉ አሰከረች። ብሔራት ወይን ጠጇን ጠጥተው ሰከሩ፤+ብሔራት ያበዱት ለዚህ ነው።+ ራእይ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሌላ ሁለተኛ መልአክ “ወደቀች! ብሔራት ሁሉ የዝሙቷን* የፍትወት* ወይን ጠጅ እንዲጠጡ ያደረገችው+ ታላቂቱ ባቢሎን+ ወደቀች!”+ እያለ ተከተለው። ራእይ 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብሔራት ሁሉ የዝሙቷ* የፍትወት* ወይን ጠጅ ሰለባ ሆነዋል፤+ የምድር ነገሥታትም ከእሷ ጋር አመንዝረዋል፤+ የምድር ነጋዴዎችም * ያላንዳች ኀፍረት ባከማቸቻቸው ውድ ነገሮች በልጽገዋል።”
3 ብሔራት ሁሉ የዝሙቷ* የፍትወት* ወይን ጠጅ ሰለባ ሆነዋል፤+ የምድር ነገሥታትም ከእሷ ጋር አመንዝረዋል፤+ የምድር ነጋዴዎችም * ያላንዳች ኀፍረት ባከማቸቻቸው ውድ ነገሮች በልጽገዋል።”