ራእይ 17:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሰባቱን ሳህኖች ይዘው ከነበሩት ሰባት መላእክት+ አንዱ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦ “ና፣ በብዙ ውኃዎች ላይ በምትቀመጠው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የተበየነውን ፍርድ አሳይሃለሁ፤+ 2 የምድር ነገሥታት ከእሷ ጋር አመነዘሩ፤*+ የምድር ነዋሪዎች ደግሞ በዝሙቷ* ወይን ጠጅ ሰከሩ።”+
17 ሰባቱን ሳህኖች ይዘው ከነበሩት ሰባት መላእክት+ አንዱ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦ “ና፣ በብዙ ውኃዎች ላይ በምትቀመጠው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የተበየነውን ፍርድ አሳይሃለሁ፤+ 2 የምድር ነገሥታት ከእሷ ጋር አመነዘሩ፤*+ የምድር ነዋሪዎች ደግሞ በዝሙቷ* ወይን ጠጅ ሰከሩ።”+