መዝሙር 134:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 134 በሌሊት በይሖዋ ቤት የምታገለግሉ፣+እናንተ የይሖዋ አገልጋዮች ሁሉ፣ይሖዋን አወድሱ።+ መዝሙር 135:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 135 ያህን አወድሱ!* የይሖዋን ስም አወድሱ፤እናንተ የይሖዋ አገልጋዮች፣ ውዳሴ አቅርቡ፤+