ኢሳይያስ 65:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እነሆ፣ አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር እየፈጠርኩ ነውና፤+የቀድሞዎቹ ነገሮች አይታሰቡም፤*ወደ ልብም አይገቡም።+ ኢሳይያስ 66:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር+ በፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ ሁሉ የእናንተም ዘርና ስማችሁ እንዲሁ ጸንቶ ይኖራል”+ ይላል ይሖዋ። 2 ጴጥሮስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በሌላ በኩል ግን አምላክ በገባው ቃል መሠረት አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር እንጠባበቃለን፤+ በእነዚህም ውስጥ ጽድቅ ይሰፍናል።+