ዳንኤል 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “በዚያ ዘመን ለሕዝብህ* የሚቆመው ታላቁ አለቃ+ ሚካኤል*+ ይነሳል።* ብሔራት ከተቋቋሙበት ጊዜ አንስቶ እስከዚያ ጊዜ ድረስ ሆኖ የማያውቅ የጭንቀት ጊዜ ይመጣል። በዚያን ወቅት ሕዝብህ ይኸውም በመጽሐፍ ላይ ተጽፎ የተገኘ+ እያንዳንዱ ሰው ይተርፋል።+ ፊልጵስዩስ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አዎ፣ እውነተኛ የሥራ አጋሬ የሆንከው አንተም፣ ከቀሌምንጦስና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ከሰፈረው+ ከቀሩት የሥራ ባልደረቦቼ ጋር ለምሥራቹ ሲሉ ከጎኔ ተሰልፈው ብዙ የደከሙትን* እነዚህን ሴቶች መርዳትህን እንድትቀጥል አደራ እልሃለሁ። ራእይ 13:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በምድር ላይ የሚኖሩም ሁሉ ያመልኩታል። ዓለም ከተመሠረተበት* ጊዜ ጀምሮ የአንዳቸውም ስም በታረደው በግ+ የሕይወት መጽሐፍ ጥቅልል+ ላይ አልሰፈረም።
12 “በዚያ ዘመን ለሕዝብህ* የሚቆመው ታላቁ አለቃ+ ሚካኤል*+ ይነሳል።* ብሔራት ከተቋቋሙበት ጊዜ አንስቶ እስከዚያ ጊዜ ድረስ ሆኖ የማያውቅ የጭንቀት ጊዜ ይመጣል። በዚያን ወቅት ሕዝብህ ይኸውም በመጽሐፍ ላይ ተጽፎ የተገኘ+ እያንዳንዱ ሰው ይተርፋል።+
3 አዎ፣ እውነተኛ የሥራ አጋሬ የሆንከው አንተም፣ ከቀሌምንጦስና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ከሰፈረው+ ከቀሩት የሥራ ባልደረቦቼ ጋር ለምሥራቹ ሲሉ ከጎኔ ተሰልፈው ብዙ የደከሙትን* እነዚህን ሴቶች መርዳትህን እንድትቀጥል አደራ እልሃለሁ።