የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 26
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘሌዋውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • ከጣዖት አምልኮ ራቁ (1, 2)

      • መታዘዝ የሚያስገኘው በረከት (3-13)

      • አለመታዘዝ የሚያስከትለው ቅጣት (14-46)

ዘሌዋውያን 26:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 3:18፤ 1ቆሮ 10:14
  • +ዘፀ 20:4፤ ዘሌ 19:4፤ ሥራ 17:29፤ 1ቆሮ 8:4
  • +ዘዳ 5:8
  • +ዘኁ 33:52

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 19

ዘሌዋውያን 26:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አድናቆት።” ቃል በቃል “ፍርሃት።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 1/2021፣ ገጽ 6

ዘሌዋውያን 26:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:13-15፤ መክ 12:13

ዘሌዋውያን 26:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:12፤ ኢሳ 30:23፤ ሕዝ 34:26፤ ኢዩ 2:23
  • +መዝ 67:6፤ 85:12

ዘሌዋውያን 26:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 25:18

ዘሌዋውያን 26:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 22:9፤ መዝ 29:11፤ ሐጌ 2:9
  • +ሚክ 4:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

ዘሌዋውያን 26:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:7፤ ኢያሱ 23:10፤ መሳ 7:15, 16፤ 15:15, 16፤ 1ዜና 11:20

ዘሌዋውያን 26:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወደ እናንተ ዞር እላለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:4
  • +ዘፀ 6:4

ዘሌዋውያን 26:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴም አትተዋችሁም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:8፤ ሕዝ 37:26፤ ራእይ 21:3

ዘሌዋውያን 26:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 23:14
  • +ዘፀ 6:7፤ 2ቆሮ 6:16

ዘሌዋውያን 26:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀጥ ብላችሁ።”

ዘሌዋውያን 26:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15

ዘሌዋውያን 26:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችሁ ትእዛዛቴን በሙሉ ላለመፈጸም ድንጋጌዎቼን የምትጸየፍ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:15
  • +ዘፀ 24:7፤ ዘዳ 31:16፤ ዕብ 8:9

ዘሌዋውያን 26:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:22, 33፤ መሳ 6:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 1/2021፣ ገጽ 6-7

ዘሌዋውያን 26:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15, 25፤ መሳ 2:14፤ 1ሳሙ 4:10
  • +መዝ 106:41፤ ሰቆ 1:5
  • +ዘሌ 26:36

ዘሌዋውያን 26:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:17፤ 1ነገ 17:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2004፣ ገጽ 24

ዘሌዋውያን 26:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 12:13፤ ሐጌ 1:6, 10

ዘሌዋውያን 26:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:24፤ ኤር 15:3
  • +ሕዝ 5:17
  • +መሳ 5:6፤ ኢሳ 33:8፤ ዘካ 7:14

ዘሌዋውያን 26:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:16፤ ኤር 2:30፤ 5:3

ዘሌዋውያን 26:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:7
  • +ዘዳ 28:21፤ ኤር 24:10፤ አሞጽ 4:10
  • +መሳ 2:14፤ 1ሳሙ 4:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 1/2021፣ ገጽ 6-7

ዘሌዋውያን 26:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የዳቦ በትሮቻችሁን በምሰብርበት ጊዜ።” ዳቦ ለማስቀመጥ የሚያገለግሉ በትሮችን የሚያመለክት ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 5:16
  • +ሕዝ 4:16
  • +ኢሳ 9:20፤ ሚክ 6:14፤ ሐጌ 1:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2004፣ ገጽ 24

ዘሌዋውያን 26:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 21:5

ዘሌዋውያን 26:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:53፤ 2ነገ 6:29፤ ኤር 19:9፤ ሰቆ 4:10፤ ሕዝ 5:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 6፣ ገጽ 1

ዘሌዋውያን 26:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የገባው የዕብራይስጥ ቃል “ፋንድያ” ከሚለው ቃል ጋር ዝምድና ሊኖረው የሚችል ሲሆን ንቀትን ለማመልከት ተሠርቶበታል።

  • *

    ወይም “ነፍሴ ተጸይፋችሁ ከእናንተ ዞር ትላለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 34:3፤ ኢሳ 27:9
  • +1ነገ 13:2፤ 2ነገ 23:8, 20፤ ሕዝ 6:5
  • +መዝ 78:58, 59

ዘሌዋውያን 26:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረጋጋ፤ የሚያበርድ።” ቃል በቃል “እረፍት የሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 25:9, 10፤ 2ዜና 36:17፤ ነህ 2:3፤ ኢሳ 1:7፤ ኤር 4:7

ዘሌዋውያን 26:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:11
  • +ዘዳ 28:37፤ 29:22-24፤ ኤር 18:16፤ ሰቆ 2:15፤ ሕዝ 5:15

ዘሌዋውያን 26:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 44:11
  • +ኤር 9:16፤ ሕዝ 12:14
  • +ዘካ 7:14

ዘሌዋውያን 26:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰንበትን ታከብራለች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:20, 21

ዘሌዋውያን 26:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 24:6
  • +ዘሌ 26:17፤ ኢሳ 30:17

ዘሌዋውያን 26:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 7:12፤ መሳ 2:14፤ ኤር 37:10

ዘሌዋውያን 26:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:27፤ 28:48፤ ኤር 42:17

ዘሌዋውያን 26:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:65
  • +ዘፀ 20:5፤ ዘኁ 14:18

ዘሌዋውያን 26:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:33፤ ነህ 9:2፤ ሕዝ 6:9፤ ዳን 9:5
  • +ሕዝ 36:31

ዘሌዋውያን 26:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ግትር የሆነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:47፤ 2ዜና 36:20
  • +ዘሌ 26:24
  • +ዘዳ 30:6፤ ኤር 4:4፤ ሥራ 7:51

ዘሌዋውያን 26:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 26:3፤ 28:13
  • +ዘፍ 12:7፤ ዘዳ 4:31፤ መዝ 106:45

ዘሌዋውያን 26:43

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳቸው ደንቦቼን ስለተጸየፈች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:34፤ 2ዜና 36:20, 21
  • +2ነገ 17:15

ዘሌዋውያን 26:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:31፤ 2ነገ 13:23፤ ነህ 9:31
  • +ዘዳ 4:13፤ ኤር 14:21

ዘሌዋውያን 26:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 20:9
  • +ዘፀ 24:3, 8፤ ዘዳ 9:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 6፣ ገጽ 1

ዘሌዋውያን 26:46

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 27:34፤ ዘዳ 6:1

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘሌ. 26:1ዳን 3:18፤ 1ቆሮ 10:14
ዘሌ. 26:1ዘፀ 20:4፤ ዘሌ 19:4፤ ሥራ 17:29፤ 1ቆሮ 8:4
ዘሌ. 26:1ዘዳ 5:8
ዘሌ. 26:1ዘኁ 33:52
ዘሌ. 26:3ዘዳ 11:13-15፤ መክ 12:13
ዘሌ. 26:4ዘዳ 28:12፤ ኢሳ 30:23፤ ሕዝ 34:26፤ ኢዩ 2:23
ዘሌ. 26:4መዝ 67:6፤ 85:12
ዘሌ. 26:5ዘሌ 25:18
ዘሌ. 26:61ዜና 22:9፤ መዝ 29:11፤ ሐጌ 2:9
ዘሌ. 26:6ሚክ 4:4
ዘሌ. 26:8ዘዳ 28:7፤ ኢያሱ 23:10፤ መሳ 7:15, 16፤ 15:15, 16፤ 1ዜና 11:20
ዘሌ. 26:9ዘዳ 28:4
ዘሌ. 26:9ዘፀ 6:4
ዘሌ. 26:11ዘፀ 25:8፤ ሕዝ 37:26፤ ራእይ 21:3
ዘሌ. 26:12ዘዳ 23:14
ዘሌ. 26:12ዘፀ 6:7፤ 2ቆሮ 6:16
ዘሌ. 26:14ዘዳ 28:15
ዘሌ. 26:152ነገ 17:15
ዘሌ. 26:15ዘፀ 24:7፤ ዘዳ 31:16፤ ዕብ 8:9
ዘሌ. 26:16ዘዳ 28:22, 33፤ መሳ 6:3
ዘሌ. 26:17ዘዳ 28:15, 25፤ መሳ 2:14፤ 1ሳሙ 4:10
ዘሌ. 26:17መዝ 106:41፤ ሰቆ 1:5
ዘሌ. 26:17ዘሌ 26:36
ዘሌ. 26:19ዘዳ 11:17፤ 1ነገ 17:1
ዘሌ. 26:20ኤር 12:13፤ ሐጌ 1:6, 10
ዘሌ. 26:22ዘዳ 32:24፤ ኤር 15:3
ዘሌ. 26:22ሕዝ 5:17
ዘሌ. 26:22መሳ 5:6፤ ኢሳ 33:8፤ ዘካ 7:14
ዘሌ. 26:23ኢሳ 1:16፤ ኤር 2:30፤ 5:3
ዘሌ. 26:25ዘፀ 24:7
ዘሌ. 26:25ዘዳ 28:21፤ ኤር 24:10፤ አሞጽ 4:10
ዘሌ. 26:25መሳ 2:14፤ 1ሳሙ 4:10
ዘሌ. 26:26ሕዝ 5:16
ዘሌ. 26:26ሕዝ 4:16
ዘሌ. 26:26ኢሳ 9:20፤ ሚክ 6:14፤ ሐጌ 1:6
ዘሌ. 26:28ኤር 21:5
ዘሌ. 26:29ዘዳ 28:53፤ 2ነገ 6:29፤ ኤር 19:9፤ ሰቆ 4:10፤ ሕዝ 5:10
ዘሌ. 26:302ዜና 34:3፤ ኢሳ 27:9
ዘሌ. 26:301ነገ 13:2፤ 2ነገ 23:8, 20፤ ሕዝ 6:5
ዘሌ. 26:30መዝ 78:58, 59
ዘሌ. 26:312ነገ 25:9, 10፤ 2ዜና 36:17፤ ነህ 2:3፤ ኢሳ 1:7፤ ኤር 4:7
ዘሌ. 26:32ኤር 9:11
ዘሌ. 26:32ዘዳ 28:37፤ 29:22-24፤ ኤር 18:16፤ ሰቆ 2:15፤ ሕዝ 5:15
ዘሌ. 26:33መዝ 44:11
ዘሌ. 26:33ኤር 9:16፤ ሕዝ 12:14
ዘሌ. 26:33ዘካ 7:14
ዘሌ. 26:342ዜና 36:20, 21
ዘሌ. 26:36ኢሳ 24:6
ዘሌ. 26:36ዘሌ 26:17፤ ኢሳ 30:17
ዘሌ. 26:37ኢያሱ 7:12፤ መሳ 2:14፤ ኤር 37:10
ዘሌ. 26:38ዘዳ 4:27፤ 28:48፤ ኤር 42:17
ዘሌ. 26:39ዘዳ 28:65
ዘሌ. 26:39ዘፀ 20:5፤ ዘኁ 14:18
ዘሌ. 26:401ነገ 8:33፤ ነህ 9:2፤ ሕዝ 6:9፤ ዳን 9:5
ዘሌ. 26:40ሕዝ 36:31
ዘሌ. 26:411ነገ 8:47፤ 2ዜና 36:20
ዘሌ. 26:41ዘሌ 26:24
ዘሌ. 26:41ዘዳ 30:6፤ ኤር 4:4፤ ሥራ 7:51
ዘሌ. 26:42ዘፍ 26:3፤ 28:13
ዘሌ. 26:42ዘፍ 12:7፤ ዘዳ 4:31፤ መዝ 106:45
ዘሌ. 26:43ዘሌ 26:34፤ 2ዜና 36:20, 21
ዘሌ. 26:432ነገ 17:15
ዘሌ. 26:44ዘዳ 4:31፤ 2ነገ 13:23፤ ነህ 9:31
ዘሌ. 26:44ዘዳ 4:13፤ ኤር 14:21
ዘሌ. 26:45ሕዝ 20:9
ዘሌ. 26:45ዘፀ 24:3, 8፤ ዘዳ 9:9
ዘሌ. 26:46ዘሌ 27:34፤ ዘዳ 6:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘሌዋውያን 26:1-46

ዘሌዋውያን

26 “‘ትሰግዱላቸው ዘንድ+ ለራሳችሁ ከንቱ አማልክትን አትሥሩ፤+ እንዲሁም ለራሳችሁ የተቀረጸ ምስል+ ወይም የማምለኪያ ዓምድ አታቁሙ፤ በምድራችሁም ከድንጋይ የተቀረጸ ምስል አታኑሩ፤+ ምክንያቱም እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ። 2 ሰንበቶቼን ጠብቁ፤ ለመቅደሴም አክብሮት* ይኑራችሁ። እኔ ይሖዋ ነኝ።

3 “‘ባወጣኋቸው ደንቦች መሠረት ብትሄዱና ትእዛዛቴን ብትጠብቁ እንዲሁም ብትፈጽሙ+ 4 ዝናብን በወቅቱ አዘንብላችኋለሁ፤+ ምድሪቱም ምርቷን ትሰጣለች፤+ የሜዳ ዛፎችም ፍሬያቸውን ይሰጣሉ። 5 ገና እህላችሁን ወቅታችሁ ሳትጨርሱ ወይናችሁን የምትሰበስቡበት ጊዜ ይደርሳል፤ ገና ወይኑን ሰብስባችሁ ሳትጨርሱ ደግሞ ዘር የምትዘሩበት ጊዜ ይመጣል፤ ምግባችሁን እስክትጠግቡ ድረስ ትበላላችሁ፤ በምድራችሁም ያለስጋት ትቀመጣላችሁ።+ 6 በምድሪቱ ሰላም አሰፍናለሁ፤+ እናንተም ማንም ሳያስፈራችሁ ትተኛላችሁ፤+ እኔም አደገኛ አውሬዎች በምድሪቱ እንዳይኖሩ አደርጋለሁ፤ በምድራችሁም የጦርነት ሰይፍ አያልፍም። 7 እናንተም በእርግጥ ጠላቶቻችሁን ታሳድዳላችሁ፤ እነሱም በፊታችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ። 8 አምስታችሁ 100 ሰዎችን ታሳድዳላችሁ፤ መቶዎቻችሁ ደግሞ 10,000 ሰዎችን ታሳድዳላችሁ፤ ጠላቶቻችሁም በፊታችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ።+

9 “‘እኔም ሞገስ አሳያችኋለሁ፤* ፍሬያማ እንድትሆኑና እንድትበዙ አደርጋችኋለሁ፤+ ከእናንተ ጋር የገባሁትንም ቃል ኪዳኔን እጠብቃለሁ።+ 10 እናንተም ያለፈውን ዓመት እህል ገና በልታችሁ ሳትጨርሱ ለዘንድሮው እህል ቦታ ለማግኘት ያለፈውን ዓመት እህል ታስለቅቃላችሁ። 11 የማደሪያ ድንኳኔን በመካከላችሁ እተክላለሁ፤+ እኔም አልተዋችሁም።* 12 በመካከላችሁ እሄዳለሁ፤ አምላካችሁም እሆናለሁ፤+ እናንተ ደግሞ ሕዝቦቼ ትሆናላችሁ።+ 13 የግብፃውያን ባሪያዎች ሆናችሁ እንዳትቀሩ ከዚያ ምድር ያወጣኋችሁና ቀንበራችሁን ሰብሬ ራሳችሁን ቀና አድርጋችሁ* እንድትሄዱ ያደረግኳችሁ እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።

14 “‘ይሁን እንጂ የማትሰሙኝ ወይም እነዚህን ትእዛዛት በሙሉ የማትፈጽሙ ከሆነ+ 15 እንዲሁም ደንቦቼን ችላ የምትሉና+ ትእዛዛቴን በሙሉ ላለመፈጸም ድንጋጌዎቼን የምትጸየፉ፣* ቃል ኪዳኔንም የምታፈርሱ ከሆነ+ 16 እኔ ደግሞ እንዲህ አደርግባችኋለሁ፦ ዓይናችሁ እንዲጠፋና ሕይወታችሁ* እንዲመነምን የሚያደርግ የሳንባ ነቀርሳና ኃይለኛ ትኩሳት በእናንተ ላይ በማምጣት በጭንቀት እቀጣችኋለሁ። ዘራችሁን የምትዘሩት እንዲሁ በከንቱ ይሆናል፤ ምክንያቱም የሚበሉት ጠላቶቻችሁ ናቸው።+ 17 እኔም በእርግጥ ፊቴን አጠቁርባችኋለሁ፤ ጠላቶቻችሁም ድል ያደርጓችኋል፤+ የሚጠሏችሁም ሰዎች ይረግጧችኋል፤+ እንዲሁም ማንም ሳያሳድዳችሁ ትሸሻላችሁ።+

18 “‘እነዚህ ሁሉ ነገሮች ደርሰውባችሁም የማትሰሙኝ ከሆነ ለሠራችሁት ኃጢአት ሰባት እጥፍ እቀጣችኋለሁ። 19 ኃይለኛ የሆነውን ትዕቢታችሁን እሰብረዋለሁ፤ ሰማያችሁን እንደ ብረት፣+ ምድራችሁን ደግሞ እንደ መዳብ አደርገዋለሁ። 20 ምድራችሁ ምርቷን ስለማትሰጥና የምድርም ዛፍ ፍሬ ስለማያፈራ ኃይላችሁን እንዲሁ በከንቱ ታባክናላችሁ።+

21 “‘ሆኖም እኔን መቃወማችሁን ከቀጠላችሁና እኔን ለመስማት ፈቃደኞች ሳትሆኑ ከቀራችሁ እንደ ኃጢአታችሁ መጠን ሰባት እጥፍ እመታችኋለሁ። 22 የዱር አራዊትን እሰድባችኋለሁ፤+ እነሱም ልጆቻችሁን ይነጥቋችኋል፤+ የቤት እንስሶቻችሁንም ይበሉባችኋል፤ ቁጥራችሁም እንዲመናመን ያደርጋሉ፤ መንገዶቻችሁም ጭር ይላሉ።+

23 “‘እነዚህ ሁሉ ነገሮች ደርሰውባችሁም እርማቴን ባትቀበሉና+ እኔን መቃወማችሁን ብትገፉበት 24 እኔም እናንተን በመቃወም እመጣባችኋለሁ፤ ለኃጢአታችሁም ሰባት እጥፍ እመታችኋለሁ። 25 ከእኔ ጋር የገባችሁትን ቃል ኪዳን ስላፈረሳችሁ+ በላያችሁ ላይ የበቀል ሰይፍ አመጣባችኋለሁ። በከተሞቻችሁ ውስጥ ከተሰበሰባችሁ በመካከላችሁ በሽታ እልክባችኋለሁ፤+ እናንተም ለጠላት እጅ ትሰጣላችሁ።+ 26 የዳቦ እጥረት እንዲከሰትባችሁ+ በማደርግበት ጊዜ* አሥር ሴቶች በአንድ ምድጃ ብቻ ዳቦ ይጋግሩላችኋል፤ ዳቦውንም እየመዘኑ ያከፋፍሏችኋል፤+ እናንተም ትበላላችሁ፤ ነገር ግን አትጠግቡም።+

27 “‘ይሁን እንጂ በዚህም እኔን ለመስማት ፈቃደኛ ካልሆናችሁና እኔን መቃወማችሁን ከገፋችሁበት 28 በኃይል እቃወማችኋለሁ፤+ እኔ ራሴም ለኃጢአታችሁ ሰባት እጥፍ እቀጣችኋለሁ። 29 በመሆኑም የወንድ ልጆቻችሁን ሥጋ ትበላላችሁ፤ የሴት ልጆቻችሁንም ሥጋ ትበላላችሁ።+ 30 በከፍታ ቦታዎች ላይ ያሉትን ቅዱስ ስፍራዎቻችሁን+ አጠፋለሁ፤ የዕጣን ማጨሻዎቻችሁንም አስወግዳለሁ፤ በድናችሁንም አስጸያፊ በሆኑት ጣዖቶቻችሁ* በድን ላይ እከምረዋለሁ፤+ እኔም ተጸይፌያችሁ ከእናንተ ዞር እላለሁ።*+ 31 ከተሞቻችሁን ለሰይፍ አሳልፌ እሰጣለሁ፤+ መቅደሶቻችሁንም ባዶ አደርጋቸዋለሁ፤ የመሥዋዕቶቻችሁን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ አላሸትም። 32 እኔ ራሴ ምድሪቱን ባድማ አደርጋታለሁ፤+ በዚያ የሚኖሩ ጠላቶቻችሁም በመደነቅ ይመለከቷታል።+ 33 እናንተንም በብሔራት መካከል እበትናችኋለሁ፤+ ሰይፍም መዝዤ አሳድዳችኋለሁ፤+ ምድራችሁ ባድማ ትሆናለች፤+ ከተሞቻችሁም ይፈራርሳሉ።

34 “‘በጠላቶቻችሁ ምድር ሆናችሁ ምድሪቱ ባድማ ሆና በምትቆይባቸው ጊዜያት ሁሉ የሰንበት ዕዳዋን ትከፍላለች። በዚያን ጊዜ ምድሪቱ የሰንበት ዕዳዋን መክፈል ስላለባት ታርፋለች።*+ 35 ምድሪቱ ትኖሩባት በነበረው ጊዜ በሰንበታችሁ ወቅት ስላላረፈች ባድማ ሆና በምትቆይባቸው ጊዜያት ሁሉ ታርፋለች።

36 “‘ከእናንተ መካከል በሕይወት የሚተርፉትም+ በጠላቶቻቸው ምድር ልባቸው ተስፋ እንዲቆርጥ አደርጋለሁ፤ የቅጠል ኮሽታ እንኳ ያስበረግጋቸዋል፤ ከሰይፍ እንደሚሸሽ ሰው ይፈረጥጣሉ፤ ማንም ሳያሳድዳቸው ይወድቃሉ።+ 37 ከሰይፍ እንደሚሸሹ ሰዎች እነሱም ማንም ሳያሳድዳቸው እርስ በርሳቸው እየተደነቃቀፉ ይወድቃሉ። እናንተም ጠላቶቻችሁን መቋቋም ይሳናችኋል።+ 38 በብሔራት መካከል ትጠፋላችሁ፤+ የጠላቶቻችሁም ምድር ትበላችኋለች። 39 ከእናንተ መካከል የሚተርፉትም በሠሩት ስህተት የተነሳ በጠላቶቻችሁ ምድር ይበሰብሳሉ።+ አዎ፣ በአባቶቻቸው ስህተት የተነሳ ይበሰብሳሉ።+ 40 ከዚያም የገዛ ራሳቸውን ስህተት እንዲሁም አባቶቻቸው የፈጸሙትን ስህተትና ታማኝነት የጎደለው ድርጊት ይናዘዛሉ፤+ እንዲሁም እኔን በመቃወም ታማኝ ሳይሆኑ መቅረታቸውን አምነው ይቀበላሉ።+ 41 እኔም እነሱን ወደ ጠላቶቻቸው ምድር በማምጣት+ እቃወማቸዋለሁ።+

“‘ምናልባትም ያልተገረዘው* ልባቸው በዚያ ጊዜ ትሑት ይሆናል፤+ የስህተታቸውንም ዋጋ ይከፍላሉ። 42 እኔም ከያዕቆብ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳንና ከይስሐቅ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አስባለሁ፤+ እንዲሁም ከአብርሃም ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፤+ ምድሪቱንም አስባለሁ። 43 እነሱም ምድሪቱን ትተዋት በሄዱበት ጊዜ ምድሪቱ የሰንበት ዕዳዋን ትከፍላለች፤+ ያለእነሱም ባድማ ሆና ትቆያለች፤ እነሱም ድንጋጌዎቼን ችላ ስላሉና ደንቦቼን ስለተጸየፉ*+ የስህተታቸውን ዋጋ ይከፍላሉ። 44 ይህ ሁሉ ቢሆንም ግን በጠላቶቻቸው ምድር በሚቆዩበት ጊዜ ሁሉ እርግፍ አድርጌ አልተዋቸውም፤+ ፈጽሜ እስካጠፋቸውም ድረስ አልጥላቸውም፤ እንዲህ ባደርግ ከእነሱ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ማፍረስ ይሆንብኛል፤+ ምክንያቱም እኔ አምላካቸው ይሖዋ ነኝ። 45 አምላካቸው መሆኔን አስመሠክር ዘንድ ብሔራት በዓይናቸው እያዩ ከግብፅ ምድር ካወጣኋቸው አባቶቻቸው+ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ስለ እነሱ ስል አስባለሁ።+ እኔ ይሖዋ ነኝ።’”

46 ይሖዋ በሲና ተራራ ላይ በሙሴ አማካኝነት በራሱና በእስራኤላውያን መካከል ያስቀመጣቸው ሥርዓቶች፣ ድንጋጌዎችና ሕጎች እነዚህ ናቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ