የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 30
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • ወደ ይሖዋ መመለስ (1-10)

      • የይሖዋ ትእዛዛት ከባድ አይደሉም (11-14)

      • ከሕይወትና ከሞት አንዱን መምረጥ (15-20)

ዘዳግም 30:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወደ ልብህ መልሰህ በምታመጣበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:26-28፤ 28:2, 15
  • +2ነገ 17:6፤ 2ዜና 36:20
  • +1ነገ 8:47፤ ነህ 1:9፤ ሕዝ 18:28፤ ኢዩ 2:13

ዘዳግም 30:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:29
  • +ኢሳ 55:7፤ 1ዮሐ 1:9

ዘዳግም 30:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 29:14
  • +ሰቆ 3:22
  • +ዕዝራ 1:2, 3፤ መዝ 147:2፤ ኤር 32:37፤ ሕዝ 34:13

ዘዳግም 30:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:64፤ ሶፎ 3:20

ዘዳግም 30:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 1:9

ዘዳግም 30:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ቃል በቃል “ይገርዛል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:5
  • +ኤር 32:37, 39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2007፣ ገጽ 13

ዘዳግም 30:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 12:2, 3፤ ኤር 25:12፤ ሰቆ 3:64፤ ሮም 12:19

ዘዳግም 30:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 32:37, 41
  • +ኢሳ 65:21, 22፤ ሚል 3:10

ዘዳግም 30:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 1:9፤ ሥራ 3:19

ዘዳግም 30:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2009፣ ገጽ 31

ዘዳግም 30:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:6

ዘዳግም 30:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:21፤ ያዕ 1:25
  • +ሮም 10:8

ዘዳግም 30:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2009፣ ገጽ 31

ዘዳግም 30:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:5
  • +ዘሌ 18:5
  • +ዘሌ 25:18፤ ዘዳ 30:5

ዘዳግም 30:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 29:18፤ ዕብ 3:12
  • +ዘዳ 4:19

ዘዳግም 30:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:19፤ ኢያሱ 23:15፤ 1ሳሙ 12:25

ዘዳግም 30:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:26፤ 27:26፤ 28:2, 15
  • +ኢያሱ 24:15
  • +ዘዳ 32:47

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 44

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 2 2018፣ ገጽ 14-15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2010፣ ገጽ 28

    6/1/2006፣ ገጽ 27

    7/15/1999፣ ገጽ 11-12

    6/15/1996፣ ገጽ 12-17

    ንቁ!፣

    2/2009፣ ገጽ 13

ዘዳግም 30:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 10:12
  • +ዘዳ 4:4
  • +ዘፍ 12:7፤ 15:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 44

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 2 2018፣ ገጽ 14-15

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2010፣ ገጽ 28

    11/1/2009፣ ገጽ 31

    6/1/2006፣ ገጽ 28-29

    7/15/1999፣ ገጽ 11-12

    ንቁ!፣

    2/2009፣ ገጽ 13

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 30:1ዘዳ 11:26-28፤ 28:2, 15
ዘዳ. 30:12ነገ 17:6፤ 2ዜና 36:20
ዘዳ. 30:11ነገ 8:47፤ ነህ 1:9፤ ሕዝ 18:28፤ ኢዩ 2:13
ዘዳ. 30:2ዘዳ 4:29
ዘዳ. 30:2ኢሳ 55:7፤ 1ዮሐ 1:9
ዘዳ. 30:3ኤር 29:14
ዘዳ. 30:3ሰቆ 3:22
ዘዳ. 30:3ዕዝራ 1:2, 3፤ መዝ 147:2፤ ኤር 32:37፤ ሕዝ 34:13
ዘዳ. 30:4ዘዳ 28:64፤ ሶፎ 3:20
ዘዳ. 30:5ነህ 1:9
ዘዳ. 30:6ዘዳ 6:5
ዘዳ. 30:6ኤር 32:37, 39
ዘዳ. 30:7ዘፍ 12:2, 3፤ ኤር 25:12፤ ሰቆ 3:64፤ ሮም 12:19
ዘዳ. 30:9ኤር 32:37, 41
ዘዳ. 30:9ኢሳ 65:21, 22፤ ሚል 3:10
ዘዳ. 30:10ነህ 1:9፤ ሥራ 3:19
ዘዳ. 30:11ኢሳ 45:19
ዘዳ. 30:12ሮም 10:6
ዘዳ. 30:14ማቴ 7:21፤ ያዕ 1:25
ዘዳ. 30:14ሮም 10:8
ዘዳ. 30:15ዘዳ 11:26
ዘዳ. 30:16ዘዳ 6:5
ዘዳ. 30:16ዘሌ 18:5
ዘዳ. 30:16ዘሌ 25:18፤ ዘዳ 30:5
ዘዳ. 30:17ዘዳ 29:18፤ ዕብ 3:12
ዘዳ. 30:17ዘዳ 4:19
ዘዳ. 30:18ዘዳ 8:19፤ ኢያሱ 23:15፤ 1ሳሙ 12:25
ዘዳ. 30:19ዘዳ 11:26፤ 27:26፤ 28:2, 15
ዘዳ. 30:19ኢያሱ 24:15
ዘዳ. 30:19ዘዳ 32:47
ዘዳ. 30:20ዘዳ 10:12
ዘዳ. 30:20ዘዳ 4:4
ዘዳ. 30:20ዘፍ 12:7፤ 15:18
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 30:1-20

ዘዳግም

30 “ይህ ቃል ሁሉ ይኸውም በፊትህ ያስቀመጥኩት በረከትና እርግማን+ በአንተ ላይ በሚመጣበትና አምላክህ ይሖዋ በመካከላቸው እንድትበተን ባደረገህ ብሔራት ምድር+ ሆነህ ይህን ቃል ሁሉ በምታስታውስበት* ጊዜ+ 2 እንዲሁም አንተም ሆንክ ልጆችህ እኔ ዛሬ በማዝህ ትእዛዝ ሁሉ መሠረት በሙሉ ልባችሁና በሙሉ ነፍሳችሁ*+ ወደ አምላካችሁ ወደ ይሖዋ በምትመለሱበትና ቃሉን በምትሰሙበት ጊዜ+ 3 አምላክህ ይሖዋ ተማርከው የተወሰዱብህን ይመልስልሃል፤+ ምሕረትም ያሳይሃል፤+ እንዲሁም አምላክህ ይሖዋ በመካከላቸው እንድትበተን ካደረገህ ሕዝቦች ምድር ሁሉ መልሶ ይሰበስብሃል።+ 4 ሕዝብህ እስከ ሰማያት ዳርቻ ድረስ ቢበተን እንኳ አምላክህ ይሖዋ ከዚያ ይሰበስብሃል፤ ከዚያም መልሶ ያመጣሃል።+ 5 አምላክህ ይሖዋ አባቶችህ ወርሰዋት ወደነበሩት ምድር ያስገባሃል፤ አንተም ትወርሳታለህ፤ እሱም ከአባቶችህ ይበልጥ ያበለጽግሃል፤ እንዲሁም ያበዛሃል።+ 6 በሕይወትም ትኖር ዘንድ አምላክህን ይሖዋን በሙሉ ልብህና በሙሉ ነፍስህ* እንድትወደው+ አምላክህ ይሖዋ ልብህን እንዲሁም የልጆችህን ልብ ያነጻል።*+ 7 ከዚያም አምላክህ ይሖዋ እነዚህን እርግማኖች ሁሉ በሚጠሉህና በሚያሳድዱህ ጠላቶችህ ላይ ያመጣል።+

8 “አንተም ተመልሰህ የይሖዋን ቃል ትሰማለህ፤ እኔ ዛሬ የማዝህን ትእዛዛቱን ሁሉ ትፈጽማለህ። 9 አምላክህ ይሖዋ በአባቶችህ ደስ እንደተሰኘ+ ሁሉ ይሖዋ አንተንም በማበልጸግ ስለሚደሰት የሆድህን ፍሬ፣ እንስሶችህንና የምድርህን ፍሬ በማብዛት በእጅህ ሥራ ሁሉ እጅግ እንድትበለጽግ ያደርግሃል።+ 10 ይህም የሚሆነው የአምላክህን የይሖዋን ቃል ስለምትሰማ፣ በዚህ የሕግ መጽሐፍ የተጻፉትን ትእዛዛቱንና ደንቦቹን ስለምትጠብቅ እንዲሁም በሙሉ ልብህና በሙሉ ነፍስህ* ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ስለምትመለስ ነው።+

11 “እኔ ዛሬ የማዝህ ይህ ትእዛዝ ለአንተ ያን ያህል ከባድ አይደለም፤ ከአንተም የራቀ አይደለም።+ 12 ‘ሰምተን እንድንፈጽመው ወደ ሰማይ ወጥቶ ማን ያምጣልን?’ እንዳትል ትእዛዙ ያለው በሰማይ አይደለም።+ 13 ደግሞም ‘ሰምተን እንድንፈጽመው ባሕሩን ተሻግሮ ማን ያምጣልን?’ እንዳትል ትእዛዙ ያለው ከባሕሩ ማዶ አይደለም። 14 ቃሉ ትፈጽመው ዘንድ+ ለአንተ በጣም ቅርብ ነውና፤ ደግሞም በአፍህና በልብህ ውስጥ ነው።+

15 “እንግዲህ እኔ ዛሬ ሕይወትንና መልካም ነገርን እንዲሁም ሞትንና መጥፎ ነገርን በፊትህ አስቀምጫለሁ።+ 16 አምላክህን ይሖዋን በመውደድ፣+ በመንገዶቹ በመሄድ እንዲሁም ትእዛዛቱን፣ ደንቦቹንና ድንጋጌዎቹን በመጠበቅ እኔ ዛሬ የማዝህን የአምላክህን የይሖዋን ትእዛዛት ብትሰማ በሕይወት ትኖራለህ፤+ ደግሞም ትበዛለህ፤ አምላክህ ይሖዋም በምትወርሳት ምድር ውስጥ ይባርክሃል።+

17 “ሆኖም ልብህ ቢሸፍትና+ ለመስማት ፈቃደኛ ባትሆን እንዲሁም ተታለህ ለሌሎች አማልክት ብትሰግድና ብታገለግላቸው+ 18 በእርግጥ እንደምትጠፉ+ በዛሬው ዕለት እነግራችኋለሁ። ደግሞም ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር ላይ ዕድሜያችሁ ያጥራል። 19 ሕይወትንና ሞትን፣ በረከትንና እርግማንን በፊታችሁ እንዳስቀመጥኩ+ ዛሬ ሰማይንና ምድርን ምሥክሮች አድርጌ እጠራባችኋለሁ፤ እንግዲህ አንተም ሆንክ ዘሮችህ+ በሕይወት እንድትኖሩ ሕይወትን ምረጥ፤+ 20 ይህን የምታደርገው አምላክህን ይሖዋን በመውደድ፣+ ቃሉን በመስማትና ከእሱ ጋር በመጣበቅ ነው፤+ ምክንያቱም እሱ ሕይወትህ ነው፤ ይሖዋ ለአባቶችህ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ለመስጠት በማለላቸው ምድር ረጅም ዕድሜ የምትኖረውም በእሱ ነው።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ