የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ቆሮንቶስ 7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • “ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ” (1)

      • ጳውሎስ በቆሮንቶስ ክርስቲያኖች የተነሳ የተሰማው ደስታ (2-4)

      • ቲቶ ጥሩ ዜና ይዞ መጣ (5-7)

      • አምላካዊ ሐዘንና ንስሐ መግባት (8-16)

2 ቆሮንቶስ 7:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 6:16
  • +ሮም 12:1፤ 1ጢሞ 1:5፤ 3:9፤ 1ዮሐ 3:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 40

    ንቁ!፣

    ቁጥር 3 2019፣ ገጽ 4

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 93-95

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2006፣ ገጽ 26

    8/1/1997፣ ገጽ 5-7

    የቤተሰብ ደስታ፣ ገጽ 45-48

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 166

2 ቆሮንቶስ 7:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:10፤ 2ቆሮ 6:12, 13
  • +ሥራ 20:33, 34፤ 2ቆሮ 12:17

2 ቆሮንቶስ 7:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:17፤ ፊል 7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 15

2 ቆሮንቶስ 7:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሥጋችን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 23

    11/15/1998፣ ገጽ 30

    11/1/1996፣ ገጽ 11-12

2 ቆሮንቶስ 7:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 1:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 166

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/1998፣ ገጽ 30

    11/1/1996፣ ገጽ 11-12

2 ቆሮንቶስ 7:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለእኔ ስላላችሁ ቅንዓት።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 166

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/1998፣ ገጽ 30

2 ቆሮንቶስ 7:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 2:4

2 ቆሮንቶስ 7:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 32:5፤ 1ዮሐ 1:9

2 ቆሮንቶስ 7:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቅን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 3:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/1997፣ ገጽ 14

2 ቆሮንቶስ 7:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 5:5

2 ቆሮንቶስ 7:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 2:9፤ ዕብ 13:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/1998፣ ገጽ 30

2 ቆሮንቶስ 7:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “መበረታታት” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ቆሮ. 7:12ቆሮ 6:16
2 ቆሮ. 7:1ሮም 12:1፤ 1ጢሞ 1:5፤ 3:9፤ 1ዮሐ 3:3
2 ቆሮ. 7:2ሮም 12:10፤ 2ቆሮ 6:12, 13
2 ቆሮ. 7:2ሥራ 20:33, 34፤ 2ቆሮ 12:17
2 ቆሮ. 7:4ፊልጵ 2:17፤ ፊል 7
2 ቆሮ. 7:5ሥራ 20:1
2 ቆሮ. 7:62ቆሮ 1:3, 4
2 ቆሮ. 7:82ቆሮ 2:4
2 ቆሮ. 7:10መዝ 32:5፤ 1ዮሐ 1:9
2 ቆሮ. 7:11ማቴ 3:8
2 ቆሮ. 7:121ቆሮ 5:5
2 ቆሮ. 7:152ቆሮ 2:9፤ ዕብ 13:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ቆሮንቶስ 7:1-16

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

7 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እነዚህ ተስፋዎች ስላሉን+ ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ፤+ እንዲሁም አምላክን በመፍራት ቅድስናችንን ፍጹም እናድርግ።

2 በልባችሁ ውስጥ ቦታ ስጡን።+ እኛ ማንንም አልበደልንም፤ ማንንም አላበላሸንም፤ ማንንም መጠቀሚያ አላደረግንም።+ 3 ይህን የምለው ልኮንናችሁ አይደለም። ከዚህ በፊት እንደነገርኳችሁ በልባችን ውስጥ ስለሆናችሁ ብንሞትም ሆነ ብንኖር አብረን ነን። 4 እናንተን በግልጽ ለማናገር ነፃነት ይሰማኛል። በእናንተ በጣም እኮራለሁ። እንዲሁም እጅግ ተጽናንቻለሁ፤ በመከራችንም ሁሉ ደስታዬ ወሰን የለውም።+

5 መቄዶንያ+ በደረስን ጊዜ በሁሉም አቅጣጫ መከራ ደረሰብን እንጂ ሰውነታችን* ምንም እረፍት አላገኘም፤ በውጭ ጠብ፣ በውስጥ ፍርሃት ነበረብን። 6 ይሁንና ያዘኑትን የሚያጽናናው አምላክ፣+ ቲቶ በመካከላችን በመገኘቱ እንድንጽናና አደረገን፤ 7 የተጽናናነውም እሱ በመካከላችን በመገኘቱ ብቻ ሳይሆን እሱ በእናንተ ምክንያት ባገኘው መጽናኛ ጭምር ነው፤ ተመልሶ በመጣ ጊዜ እኔን ስለመናፈቃችሁ፣ ስለተሰማችሁ ጥልቅ ሐዘንና ለእኔ ስላላችሁ ልባዊ አሳቢነት* ነግሮናል፤ ስለዚህ ከበፊቱ ይበልጥ ደስ ብሎኛል።

8 በደብዳቤዬ አሳዝኛችሁ ቢሆን እንኳ+ በዚህ አልጸጸትም። መጀመሪያ ላይ ብጸጸት እንኳ፣ ደብዳቤው እንድታዝኑ ያደረጋችሁ ለአጭር ጊዜ ብቻ እንደሆነ ስለተረዳሁ 9 አሁን የምደሰተው እንዲያው በማዘናችሁ ሳይሆን ሐዘናችሁ ለንስሐ ስላበቃችሁ ነው። ያዘናችሁት ከአምላክ ፈቃድ ጋር በሚስማማ መንገድ ነውና፤ በመሆኑም በእኛ የተነሳ ምንም ጉዳት አልደረሰባችሁም። 10 ከአምላክ ፈቃድ ጋር በሚስማማ መንገድ ማዘን ለመዳን የሚያበቃ ንስሐ ያስገኛልና፤ ይህ ደግሞ ለጸጸት አይዳርግም፤+ የዚህ ዓለም ሐዘን ግን ሞት ያስከትላል። 11 አምላካዊ በሆነ መንገድ ማዘናችሁ እንዴት ለተግባር እንዳነሳሳችሁ ተመልከቱ! አዎ፣ አቋማችሁን ለማስተካከል እርምጃ እንድትወስዱ አነሳስቷችኋል፤ ደግሞም እንዴት ያለ ቁጣ፣ እንዴት ያለ ፍርሃት፣ እንዴት ያለ ጉጉት፣ እንዴት ያለ ቅንዓት እንዳስገኘ ተመልከቱ! በእርግጥም ስህተታችሁን ለማረም እርምጃ እንድትወስዱ አድርጓችኋል።+ በዚህ ጉዳይ ንጹሕ* መሆናችሁን በሁሉም ረገድ አስመሥክራችኋል። 12 ምንም እንኳ ለእናንተ ብጽፍም የጻፍኩት በደል ለሠራው+ ወይም በደል ለተፈጸመበት ሰው ብዬ አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ ለመልእክታችን በጎ ምላሽ ለመስጠት የምታደርጉት ጥረት በእናንተ ዘንድና በአምላክ ፊት ግልጽ ሆኖ እንዲታይ ነው። 13 እኛም የተጽናናነው ለዚህ ነው።

ይሁን እንጂ ከመጽናናታችንም በተጨማሪ ሁላችሁም የቲቶ መንፈስ እንዲታደስ ስላደረጋችሁ በእሱ ደስታ እኛም ይበልጥ ተደስተናል። 14 ምክንያቱም ስለ እናንተ ለእሱ በኩራት ተናግሬ ቢሆን እንኳ አላሳፈራችሁኝም፤ ይሁንና ለእናንተ የተናገርነው ነገር በሙሉ እውነት እንደሆነ ሁሉ ለቲቶ በኩራት የተናገርነውም ነገር እውነት እንደሆነ ተረጋግጧል። 15 በተጨማሪም ሁላችሁም ያሳያችሁትን ታዛዥነት እንዲሁም በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ እንዴት እንደተቀበላችሁት ሲያስታውስ ለእናንተ ያለው ጥልቅ ፍቅር ጨምሯል።+ 16 እኔም በሁሉም መንገድ በእናንተ መተማመን* በመቻሌ እጅግ ደስ ብሎኛል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ