የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • “ይሖዋ እረኛዬ ነው”

        • “የሚጎድልብኝ ነገር የለም” (1)

        • “ኃይሌን ያድሳል” (3)

        • “ጽዋዬ ጢም ብሎ ሞልቷል” (5)

መዝሙር 23:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:1፤ ኤር 23:3፤ ሕዝ 34:12፤ 1ጴጥ 2:25
  • +መዝ 34:9፤ 84:11፤ ማቴ 6:33፤ ፊልጵ 4:19፤ ዕብ 13:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 28-30

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 125

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2022፣ ገጽ 3-4

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2011፣ ገጽ 31

    6/1/2009፣ ገጽ 29

    11/1/2005፣ ገጽ 16-17

መዝሙር 23:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ወደ እረፍት ውኃዎች” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 34:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2005፣ ገጽ 17-18

    9/15/2002፣ ገጽ 32

መዝሙር 23:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 19:7፤ 51:12
  • +መዝ 31:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 30

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2011፣ ገጽ 24

    11/1/2005፣ ገጽ 17-18

መዝሙር 23:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያጽናኑኛል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 38:17
  • +ኢሳ 43:2፤ ሮም 8:31
  • +መዝ 3:6፤ 27:1፤ ኢሳ 41:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2024፣ ገጽ 30-31

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 189

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 11

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2005፣ ገጽ 18-19

መዝሙር 23:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:26፤ 31:19
  • +ሉቃስ 7:46፤ ያዕ 5:14
  • +መዝ 16:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2005፣ ገጽ 20

መዝሙር 23:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:17
  • +መዝ 15:1-5፤ 27:4፤ 65:4፤ 122:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2005፣ ገጽ 20

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 23:1መዝ 80:1፤ ኤር 23:3፤ ሕዝ 34:12፤ 1ጴጥ 2:25
መዝ. 23:1መዝ 34:9፤ 84:11፤ ማቴ 6:33፤ ፊልጵ 4:19፤ ዕብ 13:5
መዝ. 23:2ሕዝ 34:13, 14
መዝ. 23:3መዝ 19:7፤ 51:12
መዝ. 23:3መዝ 31:3
መዝ. 23:4ኢዮብ 38:17
መዝ. 23:4ኢሳ 43:2፤ ሮም 8:31
መዝ. 23:4መዝ 3:6፤ 27:1፤ ኢሳ 41:10
መዝ. 23:5መዝ 22:26፤ 31:19
መዝ. 23:5ሉቃስ 7:46፤ ያዕ 5:14
መዝ. 23:5መዝ 16:5
መዝ. 23:6መዝ 103:17
መዝ. 23:6መዝ 15:1-5፤ 27:4፤ 65:4፤ 122:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 23:1-6

መዝሙር

የዳዊት ማህሌት።

23 ይሖዋ እረኛዬ ነው።+

የሚጎድልብኝ ነገር የለም።+

 2 በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤

ውኃ ወዳለበት የእረፍት ቦታም* ይመራኛል።+

 3 ኃይሌን* ያድሳል።+

ለስሙ ሲል በጽድቅ መንገድ ይመራኛል።+

 4 ድቅድቅ ጨለማ በዋጠው ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ+

አንተ ከእኔ ጋር ስለሆንክ፣+

ጉዳት ይደርስብኛል ብዬ አልፈራም፤+

በትርህና ምርኩዝህ ያበረታቱኛል።*

 5 በጠላቶቼ ፊት ማዕድ አዘጋጀህልኝ።+

ራሴን በዘይት ቀባህ፤+

ጽዋዬ ጢም ብሎ ሞልቷል።+

 6 ጥሩነትህና ታማኝ ፍቅርህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፤+

ዕድሜዬንም በሙሉ በይሖዋ ቤት እኖራለሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ