የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፀአት የመጽሐፉ ይዘት

      • አሥሩ ትእዛዛት (1-17)

      • እስራኤላውያን በተራራው ላይ ባዩት ትዕይንት የተነሳ ፈሩ (18-21)

      • አምልኮን በተመለከተ የተሰጠ መመሪያ (22-26)

ዘፀአት 20:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 5:22፤ ሥራ 7:38

ዘፀአት 20:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 5:6፤ ሆሴዕ 13:4

ዘፀአት 20:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እኔን የሚቀናቀኑ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 5:7-10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2019፣ ገጽ 22-23

ዘፀአት 20:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:1፤ ዘዳ 4:15, 16፤ ኢሳ 40:25፤ ሥራ 17:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 14

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2019፣ ገጽ 22-23

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2009፣ ገጽ 30

    ንቁ!፣

    8/2008፣ ገጽ 20-21

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 65-66

ዘፀአት 20:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:24፤ 1ቆሮ 10:20፤ 1ዮሐ 5:21
  • +ዘፀ 34:14፤ ማቴ 4:10፤ ሉቃስ 10:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 29

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 14

    ንጹሕ አምልኮ፣ ገጽ 53, 164-165

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2010፣ ገጽ 28-29

    2/1/2009፣ ገጽ 30

    3/15/2004፣ ገጽ 27

    ንቁ!፣

    8/2008፣ ገጽ 20-21

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 65-66

ዘፀአት 20:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 12:13

ዘፀአት 20:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:12
  • +ዘሌ 24:15, 16፤ ዘዳ 5:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    3/8/2004፣ ገጽ 6

ዘፀአት 20:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:23፤ 31:13, 14፤ ዘዳ 5:12-14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 18

ዘፀአት 20:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 18

ዘፀአት 20:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በደጆችህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:29፤ 34:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1998፣ ገጽ 18

ዘፀአት 20:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:2

ዘፀአት 20:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 5:16፤ ማቴ 15:4፤ ኤፌ 6:2, 3
  • +ዘፀ 21:15፤ ዘሌ 19:3፤ ምሳሌ 1:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 130, 164

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 7

    ንቁ!፣

    12/8/2003፣ ገጽ 14

ዘፀአት 20:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የሚገኘው “አትግደል” የሚለው ቃል ሆን ብሎ መግደልን ወይም ሕገ ወጥ ግድያን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:6፤ ዘዳ 5:17፤ ያዕ 2:11፤ 1ዮሐ 3:15፤ ራእይ 21:8

ዘፀአት 20:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 39:7-9፤ ዘዳ 5:18፤ ምሳሌ 6:32፤ ማቴ 5:27, 28፤ ሮም 13:9፤ 1ቆሮ 6:18፤ ዕብ 13:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1629

ዘፀአት 20:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:11፤ ዘዳ 5:19፤ ማር 10:19፤ 1ቆሮ 6:9, 10፤ ኤፌ 4:28

ዘፀአት 20:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:16፤ ዘዳ 5:20፤ 19:16-19

ዘፀአት 20:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:28
  • +ዘዳ 5:21፤ ሮም 7:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 4 2016፣ ገጽ 6

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2006፣ ገጽ 24-25

    6/15/2006፣ ገጽ 23-24

    10/1/1997፣ ገጽ 13

ዘፀአት 20:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:16፤ ዕብ 12:18, 19

ዘፀአት 20:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 7:38፤ ገላ 3:19

ዘፀአት 20:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:2
  • +ኢያሱ 24:14፤ ኢዮብ 28:28፤ ምሳሌ 1:7

ዘፀአት 20:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 5:5፤ መዝ 97:2

ዘፀአት 20:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:36፤ ነህ 9:13

ዘፀአት 20:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 17:29

ዘፀአት 20:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሰላም መባዎችህን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:5, 6፤ 2ዜና 6:6

ዘፀአት 20:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 27:5፤ ኢያሱ 8:30, 31

ዘፀአት 20:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እርቃንህ።”

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፀ. 20:1ዘዳ 5:22፤ ሥራ 7:38
ዘፀ. 20:2ዘዳ 5:6፤ ሆሴዕ 13:4
ዘፀ. 20:3ዘዳ 5:7-10
ዘፀ. 20:4ዘሌ 26:1፤ ዘዳ 4:15, 16፤ ኢሳ 40:25፤ ሥራ 17:29
ዘፀ. 20:5ዘፀ 23:24፤ 1ቆሮ 10:20፤ 1ዮሐ 5:21
ዘፀ. 20:5ዘፀ 34:14፤ ማቴ 4:10፤ ሉቃስ 10:27
ዘፀ. 20:6መክ 12:13
ዘፀ. 20:7ዘሌ 19:12
ዘፀ. 20:7ዘሌ 24:15, 16፤ ዘዳ 5:11
ዘፀ. 20:8ዘፀ 16:23፤ 31:13, 14፤ ዘዳ 5:12-14
ዘፀ. 20:9ዘፀ 23:12
ዘፀ. 20:10ዘፀ 16:29፤ 34:21
ዘፀ. 20:11ዘፍ 2:2
ዘፀ. 20:12ዘዳ 5:16፤ ማቴ 15:4፤ ኤፌ 6:2, 3
ዘፀ. 20:12ዘፀ 21:15፤ ዘሌ 19:3፤ ምሳሌ 1:8
ዘፀ. 20:13ዘፍ 9:6፤ ዘዳ 5:17፤ ያዕ 2:11፤ 1ዮሐ 3:15፤ ራእይ 21:8
ዘፀ. 20:14ዘፍ 39:7-9፤ ዘዳ 5:18፤ ምሳሌ 6:32፤ ማቴ 5:27, 28፤ ሮም 13:9፤ 1ቆሮ 6:18፤ ዕብ 13:4
ዘፀ. 20:15ዘሌ 19:11፤ ዘዳ 5:19፤ ማር 10:19፤ 1ቆሮ 6:9, 10፤ ኤፌ 4:28
ዘፀ. 20:16ዘሌ 19:16፤ ዘዳ 5:20፤ 19:16-19
ዘፀ. 20:17ማቴ 5:28
ዘፀ. 20:17ዘዳ 5:21፤ ሮም 7:7
ዘፀ. 20:18ዘፀ 19:16፤ ዕብ 12:18, 19
ዘፀ. 20:19ሥራ 7:38፤ ገላ 3:19
ዘፀ. 20:20ዘዳ 8:2
ዘፀ. 20:20ኢያሱ 24:14፤ ኢዮብ 28:28፤ ምሳሌ 1:7
ዘፀ. 20:21ዘዳ 5:5፤ መዝ 97:2
ዘፀ. 20:22ዘዳ 4:36፤ ነህ 9:13
ዘፀ. 20:23ሥራ 17:29
ዘፀ. 20:24ዘዳ 12:5, 6፤ 2ዜና 6:6
ዘፀ. 20:25ዘዳ 27:5፤ ኢያሱ 8:30, 31
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፀአት 20:1-26

ዘፀአት

20 ከዚያም አምላክ ይህን ቃል ሁሉ ተናገረ፦+

2 “ከግብፅ ምድር፣ ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እኔ አምላክህ ይሖዋ ነኝ።+ 3 ከእኔ በቀር* ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።+

4 “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ።+ 5 አትስገድላቸው፤ ተታለህም እነሱን አታገልግል፤+ ምክንያቱም እኔ አምላክህ ይሖዋ እኔ ብቻ እንድመለክ የምፈልግና+ በሚጠሉኝ ሁሉ ላይ በአባቶች ስህተት የተነሳ በልጆቻቸው እንዲሁም በሦስተኛና በአራተኛ ትውልዶቻቸው ላይ ቅጣት የማመጣ አምላክ ነኝ፤ 6 ሆኖም ለሚወዱኝና ትእዛዛቴን ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ታማኝ ፍቅር የማሳይ አምላክ ነኝ።+

7 “የአምላክህን የይሖዋን ስም በከንቱ አታንሳ፤+ ምክንያቱም ይሖዋ ስሙን በከንቱ የሚያነሳውን ሳይቀጣ አይተወውም።+

8 “የሰንበትን ቀን ቅዱስ አድርገህ መጠበቅ እንዳለብህ አትርሳ።+ 9 ሥራህንና የምታከናውናቸውን ነገሮች በሙሉ በስድስት ቀን ሠርተህ አጠናቅ፤+ 10 ሰባተኛው ቀን ግን ለአምላክህ ለይሖዋ ሰንበት ነው። በዚህ ቀን አንተም ሆንክ ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ፣ ወንድ ባሪያህም ሆነ ሴት ባሪያህ፣ የቤት እንስሳህም ሆነ በሰፈርህ* ውስጥ ያለ የባዕድ አገር ሰው ምንም ሥራ አትሥሩ።+ 11 ምክንያቱም ይሖዋ ሰማያትን፣ ምድርን፣ ባሕርንና በውስጣቸው ያሉትን ነገሮች ሁሉ በስድስት ቀናት ውስጥ ሠርቶ ካጠናቀቀ በኋላ በሰባተኛው ቀን ማረፍ ጀምሯል።+ ይሖዋ የሰንበትን ቀን የባረከውና የቀደሰው ለዚህ ነው።

12 “አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም+ አባትህንና እናትህን አክብር።+

13 “አትግደል።*+

14 “አታመንዝር።+

15 “አትስረቅ።+

16 “በባልንጀራህ ላይ ምሥክር ሆነህ ስትቀርብ በሐሰት አትመሥክር።+

17 “የባልንጀራህን ቤት አትመኝ። የባልንጀራህን ሚስት፣+ ወንድ ባሪያውን፣ ሴት ባሪያውን፣ በሬውን ወይም አህያውን አሊያም የባልንጀራህ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትመኝ።”+

18 ሕዝቡም ሁሉ የነጎድጓዱንና የቀንደ መለከቱን ድምፅ ሰሙ፤ እንዲሁም የመብረቁን ብልጭታና የተራራውን ጭስ ተመለከቱ፤ ይህም በፍርሃት እንዲንቀጠቀጡና ርቀው እንዲቆሙ አደረጋቸው።+ 19 በመሆኑም ሙሴን “አንተ አነጋግረን፤ እኛም እናዳምጥሃለን፤ ሆኖም እንዳንሞት ስለምንፈራ አምላክ አያነጋግረን” አሉት።+ 20 ሙሴም ሕዝቡን “አትፍሩ፤ ምክንያቱም እውነተኛው አምላክ የመጣው እናንተን ለመፈተን+ ይኸውም ዘወትር እሱን በመፍራት ኃጢአት ከመሥራት እንድትቆጠቡ ለማድረግ ነው”+ አላቸው። 21 ሕዝቡም እዚያው ርቆ ባለበት ቆመ፤ ሙሴ ግን እውነተኛው አምላክ ወዳለበት ጥቁር ደመና ቀረበ።+

22 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘ከሰማይ ሆኜ እንዳነጋገርኳችሁ እናንተ ራሳችሁ አይታችኋል።+ 23 እኔን የሚቀናቀኑ ከብር የተሠሩ አማልክት አይኑሯችሁ፤ ከወርቅ የተሠሩ አማልክትም አይኑሯችሁ።+ 24 ከጭቃ መሠዊያ ሥራልኝ፤ በእሱም ላይ የሚቃጠሉ መባዎችህን፣ የኅብረት መሥዋዕቶችህን፣* መንጎችህንና ከብቶችህን ሠዋ። ስሜ እንዲታወስ በማደርግበት ቦታ ሁሉ+ ወደ አንተ እመጣለሁ፣ ደግሞም እባርክሃለሁ። 25 ከድንጋይ መሠዊያ የምትሠራልኝ ከሆነ በተጠረቡ ድንጋዮች አትሥራው።+ ምክንያቱም ድንጋዮቹን በመሮህ ከጠረብካቸው ታረክሳቸዋለህ። 26 ኀፍረተ ሥጋህ* በእሱ ላይ እንዳይጋለጥ ወደ መሠዊያዬ በደረጃ አትውጣ።’

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ