የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፍጥረት የመጽሐፉ ይዘት

      • ለመላው የሰው ዘር የተሰጠ መመሪያ (1-7)

        • ስለ ደም የተሰጠ ሕግ (4-6)

      • የቀስተ ደመና ቃል ኪዳን (8-17)

      • ስለ ኖኅ ዘሮች የተነገሩ ትንቢቶች (18-29)

ዘፍጥረት 9:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:28

ዘፍጥረት 9:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሥልጣናችሁ ሥር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:26፤ ያዕ 3:7

ዘፍጥረት 9:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 4:3
  • +ዘፍ 1:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2004፣ ገጽ 14-15

    ማመራመር፣ ገጽ 70

ዘፍጥረት 9:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 17:11, 14
  • +ዘሌ 3:17፤ 7:26፤ 17:10, 13፤ ዘዳ 12:16, 23፤ ሥራ 15:20, 29፤ 21:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 41

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 39

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 90

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 75

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2004፣ ገጽ 14-15, 20

    6/15/1991፣ ገጽ 9

    ደም፣ ገጽ 3

    ማመራመር፣ ገጽ 70

ዘፍጥረት 9:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የነፍሳችሁን ደም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 4:8, 10፤ ዘፀ 21:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 75

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2004፣ ገጽ 15

    11/15/1995፣ ገጽ 10

    6/15/1991፣ ገጽ 9

    ደም፣ ገጽ 3

ዘፍጥረት 9:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:27
  • +ዘፀ 20:13፤ ዘኁ 35:30፤ ማቴ 26:52

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2004፣ ገጽ 15

    11/15/1995፣ ገጽ 10, 12

ዘፍጥረት 9:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:28፤ 10:32

ዘፍጥረት 9:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:15፤ ኢሳ 54:9

ዘፍጥረት 9:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 8:17

ዘፍጥረት 9:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሕይወት ያለው ነገር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 8:21

ዘፍጥረት 9:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

ዘፍጥረት 9:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከእያንዳንዱ ሥጋ ሕያው ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 8:21

ዘፍጥረት 9:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በእያንዳንዱ ሥጋ ሕያው ነፍስ ሁሉ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2013፣ ገጽ 15

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 12፣ ገጽ 28-31

ዘፍጥረት 9:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 9:12, 13

ዘፍጥረት 9:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 5:32፤ 7:7፤ 10:1
  • +ዘፍ 10:6

ዘፍጥረት 9:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:32

ዘፍጥረት 9:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:1
  • +ኢያሱ 17:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2004፣ ገጽ 31

    ማመራመር፣ ገጽ 302-303

ዘፍጥረት 9:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 1:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ምሰሏቸው፣ ገጽ 26

ዘፍጥረት 9:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/1998፣ ገጽ 29

ዘፍጥረት 9:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 7:6

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፍ. 9:1ዘፍ 1:28
ዘፍ. 9:2ዘፍ 1:26፤ ያዕ 3:7
ዘፍ. 9:31ጢሞ 4:3
ዘፍ. 9:3ዘፍ 1:29
ዘፍ. 9:4ዘሌ 17:11, 14
ዘፍ. 9:4ዘሌ 3:17፤ 7:26፤ 17:10, 13፤ ዘዳ 12:16, 23፤ ሥራ 15:20, 29፤ 21:25
ዘፍ. 9:5ዘፍ 4:8, 10፤ ዘፀ 21:12
ዘፍ. 9:6ዘፍ 1:27
ዘፍ. 9:6ዘፀ 20:13፤ ዘኁ 35:30፤ ማቴ 26:52
ዘፍ. 9:7ዘፍ 1:28፤ 10:32
ዘፍ. 9:9ዘፍ 9:15፤ ኢሳ 54:9
ዘፍ. 9:10ዘፍ 8:17
ዘፍ. 9:11ዘፍ 8:21
ዘፍ. 9:15ዘፍ 8:21
ዘፍ. 9:17ዘፍ 9:12, 13
ዘፍ. 9:18ዘፍ 5:32፤ 7:7፤ 10:1
ዘፍ. 9:18ዘፍ 10:6
ዘፍ. 9:19ዘፍ 10:32
ዘፍ. 9:25ዘዳ 7:1
ዘፍ. 9:25ኢያሱ 17:13
ዘፍ. 9:26መሳ 1:28
ዘፍ. 9:28ዘፍ 7:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፍጥረት 9:1-29

ዘፍጥረት

9 አምላክም ኖኅንና ወንዶች ልጆቹን ባረካቸው፤ እንዲህም አላቸው፦ “ብዙ ተባዙ፤ ምድርንም ሙሏት።+ 2 አስፈሪነታችሁና አስደንጋጭነታችሁ በምድር ላይ ባለ በእያንዳንዱ ሕያው ፍጡር፣ በሰማያት ላይ በሚበር በእያንዳንዱ ፍጡር እንዲሁም በመሬት ላይ በሚንቀሳቀስ ማንኛውም ፍጡርና በባሕር ውስጥ ባለ ዓሣ ሁሉ ላይ ይሁን። ይኸው ሁሉም በእጃችሁ ውስጥ* እንዲሆኑ ተሰጥተዋል።+ 3 በሕይወት የሚንቀሳቀስ እያንዳንዱ እንስሳ ምግብ ይሁናችሁ።+ የለመለመውን ተክል እንደሰጠኋችሁ ሁሉ እነዚህን በሙሉ ሰጥቻችኋለሁ።+ 4 ብቻ ሕይወቱ* ማለትም ደሙ+ በውስጡ ያለበትን ሥጋ አትብሉ።+ 5 ከዚህም በተጨማሪ ሕይወታችሁ የሆነውን ደማችሁን* የሚያፈሰውን ሁሉ ተጠያቂ አደርገዋለሁ። እያንዳንዱን ሕያው ፍጡር ተጠያቂ አደርገዋለሁ፤ እያንዳንዱንም ሰው ለወንድሙ ሕይወት ተጠያቂ አደርገዋለሁ።+ 6 አምላክ ሰውን በአምሳሉ ስለሠራው+ የሰውን ደም የሚያፈስ ማንም ሰው የእሱም ደም በሰው እጅ ይፈስሳል።+ 7 እናንተ ግን ብዙ ተባዙ፤ ቁጥራችሁም በምድር ላይ እጅግ ይጨምር፤ ደግሞም ተባዙ።”+

8 አምላክም ኖኅንና ከእሱ ጋር ያሉትን ወንዶች ልጆቹን እንዲህ አላቸው፦ 9 “እኔም አሁን፣ ከእናንተና ከእናንተ በኋላ ከሚመጡት ዘሮቻችሁ ጋር ቃል ኪዳኔን እመሠርታለሁ፤+ 10 እንዲሁም ከእናንተ ጋር ካለው ከእያንዳንዱ ሕያው ፍጡር* ማለትም ከወፎች፣ ከእንስሳት፣ አብረዋችሁ በምድር ላይ ከሚኖሩት ሕያዋን ፍጥረታት በሙሉ እንዲሁም ከመርከቡ ከወጡት ሁሉ ጋር ይኸውም በምድር ላይ ከሚገኝ ከእያንዳንዱ ሕያው ፍጡር ጋር ቃል ኪዳኔን እመሠርታለሁ።+ 11 አዎ፣ ከእንግዲህ ሥጋ* ሁሉ በጥፋት ውኃ እንደማይጠፋ እንዲሁም የጥፋት ውኃ ከእንግዲህ ወዲህ ምድርን ፈጽሞ እንደማያጠፋት ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳኔን እመሠርታለሁ።”+

12 በተጨማሪም አምላክ እንዲህ አለ፦ “በእኔና በእናንተ እንዲሁም ከእናንተ ጋር ባለው በእያንዳንዱ ሕያው ፍጡር* መካከል ለመሠረትኩት ቃል ኪዳን ምልክቱ ይህ ነው፤ ይህም ቃል ኪዳን በመጪዎቹ ትውልዶች ሁሉ ጸንቶ ይኖራል። 13 ቀስተ ደመናዬን በደመናው ላይ አደርጋለሁ፤ ይህም በእኔና በምድር መካከል ላለው ቃል ኪዳን ምልክት ሆኖ ያገለግላል። 14 ምድርን በደመና በጋረድኩ ጊዜ ሁሉ ቀስተ ደመናው በደመናው ላይ ይታያል። 15 እኔም ከእናንተ እንዲሁም ከማንኛውም ዓይነት ሕያው ፍጡር* ሁሉ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሥጋን ሁሉ ለማጥፋት የጥፋት ውኃ ፈጽሞ አይወርድም።+ 16 ቀስተ ደመናው በደመናው ላይ ይታያል፤ እኔም እሱን በማይበት ጊዜ በአምላክና በምድር ላይ በሚኖር በማንኛውም ዓይነት ሕያው ፍጡር* መካከል ያለውን ዘላለማዊ ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ።”

17 አምላክም “በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ሁሉ መካከል ለመሠረትኩት ቃል ኪዳን ምልክቱ ይህ ነው”+ በማለት ለኖኅ በድጋሚ ነገረው።

18 ከመርከቡ የወጡት የኖኅ ወንዶች ልጆች ሴም፣ ካምና ያፌት ናቸው።+ ከጊዜ በኋላ ካም፣ ከነአንን ወለደ።+ 19 የኖኅ ወንዶች ልጆች እነዚህ ሦስቱ ነበሩ፤ የምድር ሕዝብ ሁሉ የተገኘው ከእነሱ ሲሆን በኋላም ወደተለያየ አካባቢ ተሰራጨ።+

20 ኖኅም ገበሬ ሆነ፤ የወይን እርሻም አለማ። 21 አንድ ቀን ኖኅ የወይን ጠጅ ጠጥቶ ሰከረ፤ በድንኳኑም ውስጥ ራቁቱን ሆነ። 22 የከነአን አባት ካምም የአባቱን እርቃን አየ፤ ውጭ ላሉት ሁለት ወንድሞቹም ነገራቸው። 23 ስለዚህ ሴምና ያፌት ልብስ ወስደው ትከሻቸው ላይ በማድረግ የኋሊት እየተራመዱ ገቡ። በዚህ መንገድም ፊታቸውን ወደ አባታቸው ሳያዞሩ እርቃኑን ሸፈኑ፤ በመሆኑም የአባታቸውን እርቃን አላዩም።

24 ኖኅ ከወይን ጠጅ ስካሩ ሲነቃ ታናሽ ልጁ ያደረገበትን አወቀ፤ 25 እንዲህም አለ፦

“ከነአን የተረገመ ይሁን።+

ለወንድሞቹም የባሪያ ባሪያ ይሁን።”+

26 በተጨማሪም እንዲህ አለ፦

“የሴም አምላክ ይሖዋ ይወደስ፤

ከነአንም የእሱ ባሪያ ይሁን።+

27 አምላክ ለያፌት ሰፊ መሬት ይስጠው፤

በሴም ድንኳኖች ውስጥም ይኑር።

ከነአን ለእሱም ጭምር ባሪያ ይሁን።”

28 ኖኅ ከጥፋት ውኃው በኋላ 350 ዓመት ኖረ።+ 29 በመሆኑም ኖኅ በአጠቃላይ 950 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ