የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ከአዳም እስከ አብርሃም (1-27)

      • የአብርሃም ዘሮች (28-37)

      • ኤዶማውያን፣ ነገሥታታቸውና አለቆቻቸው (38-54)

1 ዜና መዋዕል 1:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 4:25

1 ዜና መዋዕል 1:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 5:12, 15

1 ዜና መዋዕል 1:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 11:5

1 ዜና መዋዕል 1:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 5:29
  • +ዘፍ 11:10
  • +ዘፍ 6:10

1 ዜና መዋዕል 1:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 66:19
  • +ሕዝ 27:13
  • +ዘፍ 10:2

1 ዜና መዋዕል 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:3፤ ሕዝ 27:14

1 ዜና መዋዕል 1:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:11
  • +ዘፍ 10:6

1 ዜና መዋዕል 1:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:10
  • +ሕዝ 27:22
  • +ዘፍ 10:7

1 ዜና መዋዕል 1:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:8, 9

1 ዜና መዋዕል 1:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 46:9
  • +ዘፍ 10:13, 14

1 ዜና መዋዕል 1:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 29:14
  • +ኢያሱ 13:2, 3
  • +ዘዳ 2:23፤ አሞጽ 9:7

1 ዜና መዋዕል 1:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 23:2
  • +ዘፍ 10:15-18

1 ዜና መዋዕል 1:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 1:21
  • +ዘፍ 15:16፤ ዘኁ 13:29፤ ዘዳ 3:8
  • +ዘዳ 7:1

1 ዜና መዋዕል 1:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 9:3, 7

1 ዜና መዋዕል 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 27:11

1 ዜና መዋዕል 1:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቀጥሎ የተዘረዘሩት የአራም ወንዶች ልጆች ናቸው። ዘፍ 10:23ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 4:9
  • +ሕዝ 27:23
  • +ዘፍ 10:22, 23

1 ዜና መዋዕል 1:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2005፣ ገጽ 8-9

1 ዜና መዋዕል 1:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ክፍፍል” የሚል ትርጉም አለው።

  • *

    ወይም “የምድር ሕዝብ ተከፋፍሎ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:19

1 ዜና መዋዕል 1:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:26-29

1 ዜና መዋዕል 1:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:28
  • +ዘፍ 2:11፤ 25:18

1 ዜና መዋዕል 1:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:19
  • +ዘፍ 11:21

1 ዜና መዋዕል 1:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 11:23
  • +ዘፍ 11:25
  • +ዘፍ 11:26

1 ዜና መዋዕል 1:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 17:5

1 ዜና መዋዕል 1:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 21:3
  • +ዘፍ 16:11, 12

1 ዜና መዋዕል 1:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 28:9
  • +ሕዝ 27:21
  • +ዘፍ 25:13-15

1 ዜና መዋዕል 1:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:1-4
  • +ዘፍ 37:28
  • +ኢዮብ 2:11
  • +ኢሳ 21:13

1 ዜና መዋዕል 1:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:6

1 ዜና መዋዕል 1:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 7:8
  • +ዘፍ 25:25
  • +ዘፍ 32:28

1 ዜና መዋዕል 1:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:4, 5

1 ዜና መዋዕል 1:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አብ 9
  • +ዘፍ 36:11, 12

1 ዜና መዋዕል 1:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:13

1 ዜና መዋዕል 1:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:8
  • +ዘፍ 36:20, 21

1 ዜና መዋዕል 1:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:22

1 ዜና መዋዕል 1:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:23, 24

1 ዜና መዋዕል 1:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:25, 26

1 ዜና መዋዕል 1:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:38
  • +ዘፍ 36:27, 28

1 ዜና መዋዕል 1:43

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በእስራኤል ወንዶች ልጆች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:31-39
  • +ዘፍ 32:3

1 ዜና መዋዕል 1:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 49:13

1 ዜና መዋዕል 1:46

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሜዳ።”

1 ዜና መዋዕል 1:51

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሺኮች።” የነገድ አለቃ የሆነ ሰው “ሺክ” ተብሎ ይጠራ ነበር።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:40-43

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 1:1ዘፍ 4:25
1 ዜና 1:2ዘፍ 5:12, 15
1 ዜና 1:3ዕብ 11:5
1 ዜና 1:4ዘፍ 5:29
1 ዜና 1:4ዘፍ 11:10
1 ዜና 1:4ዘፍ 6:10
1 ዜና 1:5ኢሳ 66:19
1 ዜና 1:5ሕዝ 27:13
1 ዜና 1:5ዘፍ 10:2
1 ዜና 1:6ዘፍ 10:3፤ ሕዝ 27:14
1 ዜና 1:8ኢሳ 11:11
1 ዜና 1:8ዘፍ 10:6
1 ዜና 1:9መዝ 72:10
1 ዜና 1:9ሕዝ 27:22
1 ዜና 1:9ዘፍ 10:7
1 ዜና 1:10ዘፍ 10:8, 9
1 ዜና 1:11ኤር 46:9
1 ዜና 1:11ዘፍ 10:13, 14
1 ዜና 1:12ሕዝ 29:14
1 ዜና 1:12ኢያሱ 13:2, 3
1 ዜና 1:12ዘዳ 2:23፤ አሞጽ 9:7
1 ዜና 1:13ኢሳ 23:2
1 ዜና 1:13ዘፍ 10:15-18
1 ዜና 1:14መሳ 1:21
1 ዜና 1:14ዘፍ 15:16፤ ዘኁ 13:29፤ ዘዳ 3:8
1 ዜና 1:14ዘዳ 7:1
1 ዜና 1:15ኢያሱ 9:3, 7
1 ዜና 1:16ሕዝ 27:11
1 ዜና 1:17ዕዝራ 4:9
1 ዜና 1:17ሕዝ 27:23
1 ዜና 1:17ዘፍ 10:22, 23
1 ዜና 1:18ዘፍ 11:14
1 ዜና 1:19ዘፍ 11:19
1 ዜና 1:20ዘፍ 10:26-29
1 ዜና 1:231ነገ 9:28
1 ዜና 1:23ዘፍ 2:11፤ 25:18
1 ዜና 1:25ዘፍ 11:19
1 ዜና 1:25ዘፍ 11:21
1 ዜና 1:26ዘፍ 11:23
1 ዜና 1:26ዘፍ 11:25
1 ዜና 1:26ዘፍ 11:26
1 ዜና 1:27ዘፍ 17:5
1 ዜና 1:28ዘፍ 21:3
1 ዜና 1:28ዘፍ 16:11, 12
1 ዜና 1:29ዘፍ 28:9
1 ዜና 1:29ሕዝ 27:21
1 ዜና 1:29ዘፍ 25:13-15
1 ዜና 1:32ዘፍ 25:1-4
1 ዜና 1:32ዘፍ 37:28
1 ዜና 1:32ኢዮብ 2:11
1 ዜና 1:32ኢሳ 21:13
1 ዜና 1:33ኢሳ 60:6
1 ዜና 1:34ሥራ 7:8
1 ዜና 1:34ዘፍ 25:25
1 ዜና 1:34ዘፍ 32:28
1 ዜና 1:35ዘፍ 36:4, 5
1 ዜና 1:36አብ 9
1 ዜና 1:36ዘፍ 36:11, 12
1 ዜና 1:37ዘፍ 36:13
1 ዜና 1:38ዘፍ 36:8
1 ዜና 1:38ዘፍ 36:20, 21
1 ዜና 1:39ዘፍ 36:22
1 ዜና 1:40ዘፍ 36:23, 24
1 ዜና 1:41ዘፍ 36:25, 26
1 ዜና 1:421ዜና 1:38
1 ዜና 1:42ዘፍ 36:27, 28
1 ዜና 1:43ዘፍ 36:31-39
1 ዜና 1:43ዘፍ 32:3
1 ዜና 1:44ኤር 49:13
1 ዜና 1:51ዘፍ 36:40-43
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 1:1-54

አንደኛ ዜና መዋዕል

1 አዳም፣

ሴት፣+

ሄኖስ፣

2 ቃይናን፣

መላልኤል፣

ያሬድ፣+

3 ሄኖክ፣+

ማቱሳላ፣

ላሜህ፣

4 ኖኅ፣+

ሴም፣+ ካምና ያፌት።+

5 የያፌት ወንዶች ልጆች ጎሜር፣ ማጎግ፣ ማዳይ፣ ያዋን፣ ቱባል፣+ መሼቅ+ እና ቲራስ+ ነበሩ።

6 የጎሜር ወንዶች ልጆች አሽከናዝ፣ ሪፋት እና ቶጋርማ+ ነበሩ።

7 የያዋን ወንዶች ልጆች ኤሊሻ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም እና ሮዳኒም ነበሩ።

8 የካም ወንዶች ልጆች ኩሽ፣+ ሚጽራይም፣ ፑጥ እና ከነአን+ ነበሩ።

9 የኩሽ ወንዶች ልጆች ሴባ፣+ ሃዊላ፣ ሳብታ፣ ራአማ እና ሳብተካ ነበሩ።

የራአማ+ ወንዶች ልጆች ሳባ እና ዴዳን+ ነበሩ።

10 ኩሽ ናምሩድን+ ወለደ። እሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኃያል ሰው ነበር።

11 ሚጽራይም ሉድን፣+ አናሚምን፣ ለሃቢምን፣ ናፊቱሂምን፣+ 12 ጳትሩሲምን፣+ ካስሉሂምን (ፍልስጤማውያን+ የተገኙት ከእሱ ነው) እንዲሁም ካፍቶሪምን+ ወለደ።

13 ከነአን የበኩር ልጁን ሲዶናን፣+ ሄትን+ 14 እንዲሁም ኢያቡሳዊውን፣+ አሞራዊውን፣+ ገርጌሻዊውን፣+ 15 ሂዋዊውን፣+ አርቃዊውን፣ ሲናዊውን፣ 16 አርዋዳዊውን፣+ ጸማራዊውን እና ሃማታዊውን ወለደ።

17 የሴም ወንዶች ልጆች ኤላም፣+ አሹር፣+ አርፋክስድ፣ ሉድ እና አራም

እንዲሁም* ዑጽ፣ ሁል፣ ጌተር እና ማሽ+ ነበሩ።

18 አርፋክስድ ሴሎምን+ ወለደ፤ ሴሎምም ኤቤርን ወለደ።

19 ኤቤር ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ። የአንደኛው ስም ፋሌቅ*+ ነበር፤ ምክንያቱም በእሱ የሕይወት ዘመን ምድር ተከፋፍላ* ነበር። የወንድሙ ስም ደግሞ ዮቅጣን ነበር።

20 ዮቅጣን አልሞዳድን፣ ሸሌፍን፣ ሃጻርማዌትን፣ ያራህን፣+ 21 ሃዶራምን፣ ዑዛልን፣ ዲቅላን፣ 22 ኦባልን፣ አቢማዔልን፣ ሳባን፣ 23 ኦፊርን፣+ ሃዊላን+ እና ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ነበሩ።

24 ሴም፣

አርፋክስድ፣

ሴሎም፣

25 ኤቤር፣

ፋሌቅ፣+

ረኡ፣+

26 ሴሮህ፣+

ናኮር፣+

ታራ፣+

27 አብራም ማለትም አብርሃም።+

28 የአብርሃም ወንዶች ልጆች ይስሐቅ+ እና እስማኤል+ ነበሩ።

29 የቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+ 30 ሚሽማ፣ ዱማ፣ ማሳ፣ ሃዳድ፣ ቴማ፣ 31 የጡር፣ ናፊሽ እና ቄድማ። እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ነበሩ።

32 የአብርሃም ቁባት የነበረችው ኬጡራ+ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ዚምራን፣ ዮቅሻን፣ ሚዳን፣ ምድያም፣+ ይሽባቅ እና ሹሃ+ ነበሩ።

የዮቅሻን ወንዶች ልጆች ሳባ እና ዴዳን+ ነበሩ።

33 የምድያም ወንዶች ልጆች ኤፋ፣+ ኤፌር፣ ሃኖክ፣ አቢዳዕ እና ኤልዳዓ ነበሩ።

እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ወንዶች ልጆች ነበሩ።

34 አብርሃም ይስሐቅን+ ወለደ። የይስሐቅ ወንዶች ልጆች ኤሳው+ እና እስራኤል+ ነበሩ።

35 የኤሳው ወንዶች ልጆች ኤሊፋዝ፣ ረኡዔል፣ የኡሽ፣ ያላም እና ቆሬ+ ነበሩ።

36 የኤሊፋዝ ወንዶች ልጆች ቴማን፣+ ኦማር፣ ጸፎ፣ ጋታም፣ ቀናዝ፣ ቲምና እና አማሌቅ+ ነበሩ።

37 የረኡዔል ወንዶች ልጆች ናሃት፣ ዛራ፣ ሻማህ እና ሚዛህ+ ነበሩ።

38 የሴይር+ ወንዶች ልጆች ሎጣን፣ ሾባል፣ ጺብኦን፣ አና፣ ዲሾን፣ ኤጼር እና ዲሻን+ ነበሩ።

39 የሎጣን ወንዶች ልጆች ሆሪ እና ሆማም ነበሩ። የሎጣን እህት ቲምና+ ትባል ነበር።

40 የሾባል ወንዶች ልጆች አልዋን፣ ማናሃት፣ ኤባል፣ ሼፎ እና ኦናም ነበሩ።

የጺብኦን ወንዶች ልጆች አያ እና አና+ ነበሩ።

41 የአና ልጅ* ዲሾን ነበር።

የዲሾን ወንዶች ልጆች ሄምዳን፣ ኤሽባን፣ ይትራን እና ኬራን+ ነበሩ።

42 የኤጼር+ ወንዶች ልጆች ቢልሃን፣ ዛአዋን እና አቃን ነበሩ።

የዲሻን ወንዶች ልጆች ዑጽ እና አራን+ ነበሩ።

43 እነዚህ በእስራኤላውያን*+ ላይ የትኛውም ንጉሥ መግዛት ከመጀመሩ በፊት በኤዶም+ ምድር ይገዙ የነበሩ ነገሥታት ናቸው፦ የቢዖር ልጅ ቤላ፣ የከተማውም ስም ዲንሃባ ይባል ነበር። 44 ቤላ ሲሞት የቦስራው+ የዛራ ልጅ ዮባብ በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 45 ዮባብ ሲሞት ከቴማናውያን ምድር የመጣው ሁሻም በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 46 ሁሻም ሲሞት ምድያምን በሞዓብ ምድር* ድል ያደረገው የቤዳድ ልጅ ሃዳድ በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። የከተማው ስም አዊት ይባል ነበር። 47 ሃዳድ ሲሞት የማስረቃው ሳምላ በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 48 ሳምላ ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለው የረሆቦቱ ሻኡል በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 49 ሻኡል ሲሞት የአክቦር ልጅ ባአልሀናን በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 50 ባአልሀናን ሲሞት ሃዳድ በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። የከተማውም ስም ጳኡ ነበር፤ የሚስቱም ስም መሄጣቤል ሲሆን እሷም የመዛሃብ ሴት ልጅ የማጥሬድ ልጅ ናት። 51 ከዚያም ሃዳድ ሞተ።

የኤዶም አለቆች፣* አለቃ ቲምና፣ አለቃ አልዋህ፣ አለቃ የቴት፣+ 52 አለቃ ኦሆሊባማ፣ አለቃ ኤላህ፣ አለቃ ፒኖን፣ 53  አለቃ ቀናዝ፣ አለቃ ቴማን፣ አለቃ ሚብጻር፣ 54 አለቃ ማግዲኤል እና አለቃ ኢራም ነበሩ። እነዚህ የኤዶም አለቆች ነበሩ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ