የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ሌሎቹ የይሁዳ ዘሮች (1-23)

        • ያቤጽ ያቀረበው ጸሎት (9, 10)

      • የስምዖን ዘሮች (24-43)

1 ዜና መዋዕል 4:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 38:29፤ ዘኁ 26:20፤ ሩት 4:18፤ ማቴ 1:3
  • +ዘፍ 46:12፤ 1ዜና 2:5
  • +ዘፀ 17:12፤ 24:14፤ 1ዜና 2:19
  • +1ዜና 2:50

1 ዜና መዋዕል 4:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 2:53

1 ዜና መዋዕል 4:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 11:5, 6

1 ዜና መዋዕል 4:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 5:2
  • +1ዜና 2:19

1 ዜና መዋዕል 4:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 11:5, 6
  • +1ዜና 2:24

1 ዜና መዋዕል 4:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ያቤጽ የሚለው ስም “ሥቃይ” የሚል ትርጉም ካለው የዕብራይስጥ ቃል ጋር ተዛማጅነት ሳይኖረው አይቀርም።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2010፣ ገጽ 23

1 ዜና መዋዕል 4:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2010፣ ገጽ 23

    10/1/2005፣ ገጽ 9

1 ዜና መዋዕል 4:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:16, 17፤ መሳ 3:9, 11

1 ዜና መዋዕል 4:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ሸለቆ” የሚል ትርጉም አለው።

1 ዜና መዋዕል 4:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 32:11, 12፤ ኢያሱ 15:13

1 ዜና መዋዕል 4:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በ1ዜና 4:18 ላይ የተጠቀሰችውን ቢትያን የሚያመለክት ሳይሆን አይቀርም።

1 ዜና መዋዕል 4:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 38:2, 5፤ ዘኁ 26:20

1 ዜና መዋዕል 4:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይህ ከጥንት ጀምሮ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ መረጃ ነው።”

1 ዜና መዋዕል 4:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 46:10
  • +ዘኁ 26:12, 13

1 ዜና መዋዕል 4:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 26:22

1 ዜና መዋዕል 4:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:1, 2
  • +ኢያሱ 15:21, 26
  • +ኢያሱ 15:21, 28፤ 19:1, 3፤ ነህ 11:25-27

1 ዜና መዋዕል 4:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:21, 29

1 ዜና መዋዕል 4:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:1, 4
  • +መሳ 1:17
  • +ኢያሱ 15:20, 31፤ 19:1, 5፤ 1ሳሙ 27:5, 6

1 ዜና መዋዕል 4:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:1, 5

1 ዜና መዋዕል 4:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:1, 7

1 ዜና መዋዕል 4:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 10:6, 20

1 ዜና መዋዕል 4:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 29:1

1 ዜና መዋዕል 4:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:8

1 ዜና መዋዕል 4:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:14, 16፤ 1ሳሙ 15:7

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 4:1ዘፍ 38:29፤ ዘኁ 26:20፤ ሩት 4:18፤ ማቴ 1:3
1 ዜና 4:1ዘፍ 46:12፤ 1ዜና 2:5
1 ዜና 4:1ዘፀ 17:12፤ 24:14፤ 1ዜና 2:19
1 ዜና 4:11ዜና 2:50
1 ዜና 4:21ዜና 2:53
1 ዜና 4:32ዜና 11:5, 6
1 ዜና 4:4ሚክ 5:2
1 ዜና 4:41ዜና 2:19
1 ዜና 4:52ዜና 11:5, 6
1 ዜና 4:51ዜና 2:24
1 ዜና 4:13ኢያሱ 15:16, 17፤ መሳ 3:9, 11
1 ዜና 4:15ዘኁ 32:11, 12፤ ኢያሱ 15:13
1 ዜና 4:21ዘፍ 38:2, 5፤ ዘኁ 26:20
1 ዜና 4:24ዘፍ 46:10
1 ዜና 4:24ዘኁ 26:12, 13
1 ዜና 4:27ዘኁ 26:22
1 ዜና 4:28ኢያሱ 19:1, 2
1 ዜና 4:28ኢያሱ 15:21, 26
1 ዜና 4:28ኢያሱ 15:21, 28፤ 19:1, 3፤ ነህ 11:25-27
1 ዜና 4:29ኢያሱ 15:21, 29
1 ዜና 4:30ኢያሱ 19:1, 4
1 ዜና 4:30መሳ 1:17
1 ዜና 4:30ኢያሱ 15:20, 31፤ 19:1, 5፤ 1ሳሙ 27:5, 6
1 ዜና 4:31ኢያሱ 19:1, 5
1 ዜና 4:32ኢያሱ 19:1, 7
1 ዜና 4:40ዘፍ 10:6, 20
1 ዜና 4:412ዜና 29:1
1 ዜና 4:42ዘፍ 36:8
1 ዜና 4:43ዘፀ 17:14, 16፤ 1ሳሙ 15:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 4:1-43

አንደኛ ዜና መዋዕል

4 የይሁዳ ወንዶች ልጆች ፋሬስ፣+ ኤስሮን፣+ ካርሚ፣ ሁር+ እና ሾባል+ ነበሩ። 2 የሾባል ልጅ ረአያህ ያሃትን ወለደ፤ ያሃት አሁማይን እና ላሃድን ወለደ። እነዚህ የጾራውያን+ ቤተሰቦች ናቸው። 3 የኤጣም+ አባት ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦ ኢይዝራኤል፣ ይሽማ፣ ይድባሽ (የእህታቸውም ስም ሃጽሌልጶኒ ይባል ነበር)፤ 4 ጰኑኤል የጌዶር አባት ነው፤ ኤጼር ደግሞ የሁሻ አባት ነው። እነዚህ የኤፍራታ የበኩር ልጅና የቤተልሔም+ አባት የሆነው የሁር+ ወንዶች ልጆች ነበሩ። 5 የተቆአ+ አባት አሽሁር፣+ ሄላ እና ናዕራ የሚባሉ ሁለት ሚስቶች ነበሩት። 6 ናዕራ አሁዛምን፣ ሄፌርን፣ ተመናይን እና ሃሽታሪን ወለደችለት። እነዚህ የናዕራ ወንዶች ልጆች ናቸው። 7 የሄላ ወንዶች ልጆች ደግሞ ጸረት፣ ይጽሃር እና ኤትናን ናቸው። 8 ቆጽ አኑብን እና ጾበባን ወለደ፤ ደግሞም የሃሩም ልጅ የሆነው የአሃርሔል ቤተሰቦች የተገኙት ከእሱ ነው።

9 ያቤጽ ከወንድሞቹ ይበልጥ የተከበረ ሰው ነበር፤ እናቱም “በሥቃይ ወለድኩት” ስትል ያቤጽ* የሚል ስም አወጣችለት። 10 ያቤጽ እንዲህ ሲል የእስራኤልን አምላክ ተማጸነ፦ “እንድትባርከኝና ግዛቴን እንድታሰፋልኝ እንዲሁም ጉዳት እንዳይደርስብኝ እጅህ ከእኔ ጋር እንድትሆንና ከጥፋት እንድትጠብቀኝ እለምንሃለሁ!” አምላክም የለመነውን ሰጠው።

11 የሹሃ ወንድም ከሉብ መሂርን ወለደ፤ መሂርም ኤሽቶንን ወለደ። 12 ኤሽቶን ቤትራፋን፣ ፓሰአህን እና የኢርናሃሽ አባት የሆነውን ተሂናን ወለደ። እነዚህ የረካ ሰዎች ነበሩ። 13 የቀናዝ ወንዶች ልጆች ኦትኒኤል+ እና ሰራያህ ነበሩ፤ የኦትኒኤል ልጅ* ደግሞ ሃታት ነበር። 14 መኦኖታይ ኦፍራን ወለደ። ሰራያህ የገሃራሺም* አባት የሆነውን ኢዮዓብን ወለደ፤ እንዲህ ተብለው የተጠሩት የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ስለነበሩ ነው።

15 የየፎኒ ልጅ የካሌብ+ ወንዶች ልጆች ኢሩ፣ ኤላህ እና ናአም ነበሩ፤ የኤላህ ልጅ* ቀናዝ ነበር። 16 የይሃሌልዔል ወንዶች ልጆች ዚፍ፣ ዚፋ፣ ቲሪያ እና አሳርኤል ነበሩ። 17 የኤዝራ ወንዶች ልጆች የቴር፣ መሬድ፣ ኤፌር እና ያሎን ነበሩ፤ እሷ* ሚርያምን፣ ሻማይን እና የኤሽተሞዓ አባት የሆነውን ይሽባን ወለደች። 18 (አይሁዳዊት ሚስቱ ደግሞ የጌዶርን አባት የሬድን፣ የሶኮን አባት ሄቤርን እና የዛኖሃን አባት የቁቲኤልን ወለደች።) እነዚህ የመሬድ ሚስት የሆነችው የፈርዖን ልጅ የቢትያ ወንዶች ልጆች ናቸው።

19 የናሃም እህት የሆነችው የሆዲያህ ሚስት ወንዶች ልጆች የጋርሚያዊው የቀኢላና የማአካታዊው የኤሽተሞዓ አባቶች ነበሩ። 20 የሺሞን ወንዶች ልጆች አምኖን፣ ሪና፣ ቤንሃናን እና ቲሎን ነበሩ። የይሽኢ ወንዶች ልጆች ዞሄት እና ቤንዞሄት ነበሩ።

21 የይሁዳ ልጅ የሆነው የሴሎም+ ወንዶች ልጆች የሚከተሉት ናቸው፦ የለቃ አባት ኤር፣ የማሬሻህ አባት ላአዳ እንዲሁም (ጥራት ያለው ጨርቅ የሚያመርቱት ሠራተኞች ወገን የሆኑት) የአሽቤዓ ቤት ሰዎች፣ 22 ዮቂም፣ የኮዜባ ሰዎች፣ ሞዓባውያን ሴቶችን ያገቡት ዮአስ እና ሳራፍ እንዲሁም ያሹቢላሔም። እነዚህ መዛግብት ጥንታዊ ናቸው።* 23 እነሱም በነጣኢም እና በገዴራ የሚኖሩ ሸክላ ሠሪዎች ነበሩ። ለንጉሡ እየሠሩ በዚያ ይኖሩ ነበር።

24 የስምዖን+ ወንዶች ልጆች ነሙኤል፣ ያሚን፣ ያሪብ፣ ዛራ እና ሻኡል+ ናቸው። 25 የሻኡል ልጅ ሻሉም፣ የሻሉም ልጅ ሚብሳም እና የሚብሳም ልጅ ሚሽማ ነበሩ። 26 ሃሙኤል የሚሽማ ልጅ ነበር፤ የሃሙኤል ልጅ ዛኩር፣ የዛኩር ልጅ ሺምአይ ነበር። 27 ሺምአይ 16 ወንዶችና 6 ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ ወንድሞቹ ግን ብዙ ወንዶች ልጆች አልነበሯቸውም፤ ከቤተሰቦቻቸውም መካከል እንደ ይሁዳ ሰዎች ብዙ ልጆች ያለው አልነበረም።+ 28 እነሱ የኖሩባቸው ቦታዎች እነዚህ ናቸው፦ ቤርሳቤህ፣+ ሞላዳ፣+ ሃጻርሹአል፣+ 29 ባላ፣ ኤጼም፣+ ቶላድ፣ 30 ባቱኤል፣+ ሆርማ፣+ ጺቅላግ፣+ 31 ቤትማርካቦት፣ ሃጻርሱሲም፣+ ቤትቢርኢ እና ሻአራይም። ዳዊት እስከ ነገሠበት ጊዜ ድረስ በእነዚህ ከተሞች ይኖሩ ነበር።

32 ሰፈሮቻቸው ኤጣም፣ አይን፣ ሪሞን፣ ቶከን እና አሻን+ ሲሆኑ በአጠቃላይ አምስት ከተሞች ነበሩ፤ 33 በእነዚህም ከተሞች ዙሪያ ያሉት ሰፈሮቻቸው እስከ ባአል ድረስ ይደርሱ ነበር። የትውልድ መዝገባቸውና የመኖሪያ ቦታዎቻቸው ዝርዝር ይህ ነው። 34 በተጨማሪም መሾባብ፣ ያምሌክ፣ የአሜስያስ ልጅ ዮሻ፣ 35 ኢዩኤል፣ የአሲዔል ልጅ፣ የሰራያህ ልጅ፣ የዮሽቢያህ ልጅ ኢዩ፣ 36 ኤሊዮዔናይ፣ ያዕቆባ፣ የሾሃያህ፣ አሳያህ፣ አዲዔል፣ የሲሚኤል፣ በናያህ፣ 37 የሸማያህ ልጅ፣ የሺምሪ ልጅ፣ የየዳያህ ልጅ፣ የአሎን ልጅ፣ የሺፊ ልጅ ዚዛ፤ 38 እነዚህ በስም የተዘረዘሩት ሰዎች የየቤተሰቦቻቸው አለቆች ናቸው፤ የወገኖቻቸውም ቁጥር እየበዛ ሄደ። 39 እነሱም ለመንጎቻቸው የግጦሽ መሬት ለማግኘት እስከ ጌዶር መግቢያ፣ በሸለቆው በስተ ምሥራቅ በኩል እስካለው ስፍራ ድረስ ሄዱ። 40 በመጨረሻም ለም የሆነ ጥሩ የግጦሽ መሬት አገኙ፤ ምድሪቱም እጅግ ሰፊ እንዲሁም ሰላምና ጸጥታ የሰፈነባት ነበረች። በቀድሞ ዘመን በዚያ የሚኖሩት የካም+ ዝርያዎች ነበሩ። 41 እነዚህ በስም የተዘረዘሩት በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ+ ዘመን መጥተው የካም ዝርያዎችን ድንኳንና በዚያ ይኖሩ የነበሩትን መኡኒማውያንን መቱ። ፈጽመውም አጠፏቸው፤ እስከ ዛሬም ድረስ ደብዛቸው የለም፤ በዚያ ለመንጎቻቸው የሚሆን የግጦሽ መሬት ስለነበር በእነሱ ቦታ ላይ ሰፈሩ።

42 ከስምዖናውያን መካከል የተወሰኑት ይኸውም 500 ወንዶች በይሽኢ ወንዶች ልጆች በጰላጥያህ፣ በነአርያህ፣ በረፋያህ እና በዑዚኤል መሪነት ወደ ሴይር+ ተራራ ወጡ። 43 እነሱም ከአማሌቃውያን+ መካከል አምልጠው የቀሩትን ሰዎች መቱ፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ይኖራሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ