የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ጢሞቴዎስ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰላምታ (1, 2)

      • ጳውሎስ በጢሞቴዎስ እምነት የተነሳ አምላክን አመሰገነ (3-5)

      • የአምላክን ስጦታ ቸል አትበል (6-11)

      • ትክክለኛውን ትምህርት አጥብቀህ ያዝ (12-14)

      • የጳውሎስ ጠላቶችና ወዳጆች (15-18)

2 ጢሞቴዎስ 1:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:16፤ 6:40, 44፤ 1ጴጥ 1:3, 4

2 ጢሞቴዎስ 1:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 4:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2020፣ ገጽ 28

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2003፣ ገጽ 28

2 ጢሞቴዎስ 1:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2015፣ ገጽ 15

2 ጢሞቴዎስ 1:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 4:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2022፣ ገጽ 19-20

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2015፣ ገጽ 14

    7/1/1999፣ ገጽ 9-10

    5/15/1998፣ ገጽ 8-9

2 ጢሞቴዎስ 1:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደ እሳት እንድታቀጣጥል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 4:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 24

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2020፣ ገጽ 28-29

    የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2፣ ገጽ 116

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1998፣ ገጽ 26

    ንቁ!፣

    4/8/1999፣ ገጽ 21

2 ጢሞቴዎስ 1:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 24:49፤ ሥራ 1:8
  • +ሮም 8:15፤ 1ተሰ 2:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 24

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 47

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2013፣ ገጽ 23-24

    5/15/2009፣ ገጽ 15

    10/1/2006፣ ገጽ 22

2 ጢሞቴዎስ 1:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 1:16
  • +ፊልጵ 4:13፤ ቆላ 1:11
  • +ቆላ 1:24፤ 2ጢሞ 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2003፣ ገጽ 9

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 16፣ ገጽ 6

2 ጢሞቴዎስ 1:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 2:5, 8፤ ቲቶ 3:5
  • +ኤፌ 1:4፤ ዕብ 3:1

2 ጢሞቴዎስ 1:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:14፤ ዕብ 2:9
  • +1ቆሮ 15:54፤ ዕብ 2:14
  • +ሮም 1:16
  • +1ጴጥ 1:3, 4
  • +ዮሐ 5:24፤ 1ዮሐ 1:2

2 ጢሞቴዎስ 1:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 9:15፤ 1ጢሞ 2:7

2 ጢሞቴዎስ 1:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 9:16፤ ኤፌ 3:1
  • +2ቆሮ 4:2
  • +2ጢሞ 4:8

2 ጢሞቴዎስ 1:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የጤናማ፤ ጠቃሚ የሆነ።”

  • *

    ወይም “ንድፍ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 6:3, 4፤ ቲቶ 1:7, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2008፣ ገጽ 31

    8/15/2008፣ ገጽ 24-25

    3/15/2006፣ ገጽ 31

    1/1/2003፣ ገጽ 29

    9/15/2002፣ ገጽ 16-17

    1/15/1996፣ ገጽ 12

2 ጢሞቴዎስ 1:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2020፣ ገጽ 29

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 14

2 ጢሞቴዎስ 1:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 19:10

2 ጢሞቴዎስ 1:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 4:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2004፣ ገጽ 20

    11/15/1997፣ ገጽ 29-30

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 8-9

2 ጢሞቴዎስ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/1997፣ ገጽ 29-30

2 ጢሞቴዎስ 1:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/1997፣ ገጽ 30-31

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ጢሞ. 1:1ዮሐ 3:16፤ 6:40, 44፤ 1ጴጥ 1:3, 4
2 ጢሞ. 1:21ቆሮ 4:17
2 ጢሞ. 1:51ጢሞ 4:6
2 ጢሞ. 1:61ጢሞ 4:14
2 ጢሞ. 1:7ሉቃስ 24:49፤ ሥራ 1:8
2 ጢሞ. 1:7ሮም 8:15፤ 1ተሰ 2:2
2 ጢሞ. 1:8ሮም 1:16
2 ጢሞ. 1:8ፊልጵ 4:13፤ ቆላ 1:11
2 ጢሞ. 1:8ቆላ 1:24፤ 2ጢሞ 2:3
2 ጢሞ. 1:9ኤፌ 1:4፤ ዕብ 3:1
2 ጢሞ. 1:9ኤፌ 2:5, 8፤ ቲቶ 3:5
2 ጢሞ. 1:10ዮሐ 1:14፤ ዕብ 2:9
2 ጢሞ. 1:101ቆሮ 15:54፤ ዕብ 2:14
2 ጢሞ. 1:10ሮም 1:16
2 ጢሞ. 1:101ጴጥ 1:3, 4
2 ጢሞ. 1:10ዮሐ 5:24፤ 1ዮሐ 1:2
2 ጢሞ. 1:11ሥራ 9:15፤ 1ጢሞ 2:7
2 ጢሞ. 1:12ሥራ 9:16፤ ኤፌ 3:1
2 ጢሞ. 1:122ቆሮ 4:2
2 ጢሞ. 1:122ጢሞ 4:8
2 ጢሞ. 1:131ጢሞ 6:3, 4፤ ቲቶ 1:7, 9
2 ጢሞ. 1:14ሮም 8:11
2 ጢሞ. 1:15ሥራ 19:10
2 ጢሞ. 1:162ጢሞ 4:19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ጢሞቴዎስ 1:1-18

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

1 በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት የሚገኘውን ሕይወት+ በተመለከተ ከተገባው ቃል ጋር በሚስማማ ሁኔታ በአምላክ ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስ፣ 2 ለተወዳጁ ልጄ ለጢሞቴዎስ፦+

አባት ከሆነው አምላክና ከጌታችን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ለአንተ ይሁን።

3 የቀድሞ አባቶቼ እንዳደረጉት ቅዱስ አገልግሎት የማቀርብለትንና በንጹሕ ሕሊና የማገለግለውን አምላክ አመሰግናለሁ፤ ደግሞም ሌት ተቀን አንተን ዘወትር በምልጃዬ አስታውሳለሁ። 4 እንባህን ሳስታውስ፣ በደስታ እሞላ ዘንድ ላይህ እናፍቃለሁ። 5 በአንተ ውስጥ ያለውን ግብዝነት የሌለበት እምነት+ አስታውሳለሁና፤ ይህ እምነት በመጀመሪያ በአያትህ በሎይድ እንዲሁም በእናትህ በኤውንቄ ዘንድ ነበር፤ ይሁንና በአንተም ውስጥ እንዳለ እርግጠኛ ነኝ።

6 ስለዚህ በአንተ ላይ እጄን በጫንኩበት+ ጊዜ የተቀበልከውን የአምላክ ስጦታ በቅንዓት እንድትጠቀምበት* አሳስብሃለሁ። 7 አምላክ የኃይል፣+ የፍቅርና የጤናማ አእምሮ መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።+ 8 ስለሆነም ስለ ጌታችን መመሥከር አያሳፍርህ፤+ ደግሞም ለእሱ ስል እስረኛ በሆንኩት በእኔ አትፈር፤ ከዚህ ይልቅ በአምላክ ኃይል በመታመን+ አንተም ለምሥራቹ የበኩልህን መከራ ተቀበል።+ 9 እሱ በእኛ ሥራ ሳይሆን በራሱ ዓላማና ጸጋ የተነሳ አዳነን፤+ እንዲሁም ቅዱስ በሆነ ጥሪ ጠራን።+ ይህን ጸጋ ከረጅም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ሰጠን፤ 10 አሁን ግን ይህ ጸጋ አዳኛችን የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ በመገለጡ ግልጽ ሆኖ ታይቷል፤+ እሱ ሞትን አስወግዶ+ በምሥራቹ አማካኝነት+ ሕይወትንና አለመበስበስን+ በተመለከተ ብርሃን ፈንጥቋል፤+ 11 እኔም ለዚህ ምሥራች ሰባኪ፣ ሐዋርያና አስተማሪ ሆኜ ተሹሜአለሁ።+

12 አሁን መከራ እየተቀበልኩ ያለሁትም ለዚሁ ነው፤+ ሆኖም አላፍርበትም።+ ያመንኩበትን እሱን አውቀዋለሁና፤ በአደራ የሰጠሁትንም እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ጠብቆ ማቆየት እንደሚችል እተማመናለሁ።+ 13 ከእኔ የሰማኸውን የትክክለኛ* ትምህርት+ መሥፈርት* ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ባለህ አንድነት ካገኘኸው እምነትና ፍቅር ጋር አጥብቀህ ያዝ። 14 ይህን መልካም አደራ በእኛ ውስጥ በሚኖረው መንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ጠብቅ።+

15 ፊጌሎስንና ሄርሞጌኔስን ጨምሮ በእስያ አውራጃ+ ያሉት ሁሉ ትተውኝ እንደሄዱ ታውቃለህ። 16 ጌታ ለኦኔሲፎሮስ+ ቤተሰብ ምሕረትን ይስጥ፤ እሱ ብዙ ጊዜ መንፈሴን አድሶልኛልና፤ በታሰርኩበት ሰንሰለትም አላፈረም። 17 እንዲያውም ሮም በነበረ ጊዜ አፈላልጎ አገኘኝ። 18 ጌታ ይሖዋ* በዚያ ቀን ምሕረቱን ይስጠው። ደግሞም በኤፌሶን ያከናወነውን አገልግሎት ሁሉ በሚገባ ታውቃለህ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ