የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 127
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ያለ አምላክ እርዳታ ሁሉ ነገር ከንቱ ድካም ነው

        • “ይሖዋ ቤትን ካልሠራ” (1)

        • ልጆች ከይሖዋ የተገኙ ስጦታዎች ናቸው (3)

መዝሙር 127:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 3:6፤ 10:22፤ 16:3
  • +ኢሳ 27:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/1993፣ ገጽ 32

መዝሙር 127:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 3:5፤ መክ 5:12

መዝሙር 127:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 33:4, 5፤ 48:3, 4፤ 1ሳሙ 2:21
  • +ዘፍ 41:51, 52፤ ዘሌ 26:9፤ ኢዮብ 42:12, 13፤ መዝ 128:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2019፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2005፣ ገጽ 8-19

    10/1/1996፣ ገጽ 31

    የቤተሰብ ደስታ፣ ገጽ 126

መዝሙር 127:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 17:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2019፣ ገጽ 27

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2013፣ ገጽ 17

    4/1/2008፣ ገጽ 13-16

    9/1/2007፣ ገጽ 26, 30

መዝሙር 127:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 50:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2008፣ ገጽ 13-16

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 127:1ምሳሌ 3:6፤ 10:22፤ 16:3
መዝ. 127:1ኢሳ 27:3
መዝ. 127:2መዝ 3:5፤ መክ 5:12
መዝ. 127:3ዘፍ 33:4, 5፤ 48:3, 4፤ 1ሳሙ 2:21
መዝ. 127:3ዘፍ 41:51, 52፤ ዘሌ 26:9፤ ኢዮብ 42:12, 13፤ መዝ 128:3
መዝ. 127:4ምሳሌ 17:6
መዝ. 127:5ዘፍ 50:23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 127:1-5

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር። የሰለሞን መዝሙር።

127 ይሖዋ ቤትን ካልገነባ፣

ግንበኞቹ የሚደክሙት በከንቱ ነው።+

ይሖዋ ከተማን ካልጠበቀ፣+

ጠባቂው ንቁ ሆኖ መጠበቁ ከንቱ ድካም ነው።

 2 በማለዳ መነሳታችሁ፣

እስከ ምሽት ድረስ መሥራታችሁ፣

እንዲሁም የዕለት ጉርሳችሁን ለማግኘት መልፋታችሁ ከንቱ ነው፤

ምክንያቱም አምላክ የሚወዳቸውን ሰዎች ይንከባከባቸዋል፤ እንቅልፍም ይሰጣቸዋል።+

 3 እነሆ፣ ልጆች* ከይሖዋ የተገኙ ውርሻ ናቸው፤+

የማህፀንም ፍሬ ከእሱ የሚገኝ ስጦታ ነው።+

 4 አንድ ሰው በወጣትነቱ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች፣

በኃያል ሰው እጅ እንዳሉ ፍላጻዎች ናቸው።+

 5 ኮሮጆውን በእነዚህ የሞላ ሰው ደስተኛ ነው።+

እነሱ ፈጽሞ አያፍሩም፤

በከተማዋ በር ከጠላቶቻቸው ጋር ይነጋገራሉና።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ