የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ቆሮንቶስ 8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ‘ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ’ (1-13)

        • ‘እኛ አንድ አምላክ አለን’ (5, 6)

1 ቆሮንቶስ 8:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 15:20, 29
  • +ሮም 14:14፤ 1ቆሮ 8:10
  • +1ቆሮ 8:13፤ 13:4, 5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2018፣ ገጽ 12-16

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2017፣ ገጽ 29

    ንቁ!፣

    11/2008፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2001፣ ገጽ 9

1 ቆሮንቶስ 8:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2019፣ ገጽ 12

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2018፣ ገጽ 8

1 ቆሮንቶስ 8:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:21፤ 2ነገ 19:17, 18፤ ኤር 16:20
  • +ዘዳ 6:4፤ 32:39

1 ቆሮንቶስ 8:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 82:1, 6፤ ዮሐ 10:34, 35

1 ቆሮንቶስ 8:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 17:28፤ ሮም 11:36
  • +1ጢሞ 2:5
  • +ሚል 2:10፤ ማቴ 23:9
  • +ዮሐ 1:1, 3፤ ቆላ 1:15, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ሥላሴ፣ ገጽ 14

1 ቆሮንቶስ 8:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:14
  • +1ቆሮ 10:27, 28
  • +ሮም 14:23

1 ቆሮንቶስ 8:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:17
  • +ዕብ 13:9

1 ቆሮንቶስ 8:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:13, 20

1 ቆሮንቶስ 8:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እምነቱ ወይም የዘላለም ሕይወት ተስፋው መጥፋቱን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 14:15

1 ቆሮንቶስ 8:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:28, 29

1 ቆሮንቶስ 8:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 18:6፤ ሮም 14:15, 21

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ቆሮ. 8:1ሥራ 15:20, 29
1 ቆሮ. 8:1ሮም 14:14፤ 1ቆሮ 8:10
1 ቆሮ. 8:11ቆሮ 8:13፤ 13:4, 5
1 ቆሮ. 8:4ዘዳ 32:21፤ 2ነገ 19:17, 18፤ ኤር 16:20
1 ቆሮ. 8:4ዘዳ 6:4፤ 32:39
1 ቆሮ. 8:5መዝ 82:1, 6፤ ዮሐ 10:34, 35
1 ቆሮ. 8:6ሥራ 17:28፤ ሮም 11:36
1 ቆሮ. 8:61ጢሞ 2:5
1 ቆሮ. 8:6ሚል 2:10፤ ማቴ 23:9
1 ቆሮ. 8:6ዮሐ 1:1, 3፤ ቆላ 1:15, 16
1 ቆሮ. 8:7ሮም 14:14
1 ቆሮ. 8:71ቆሮ 10:27, 28
1 ቆሮ. 8:7ሮም 14:23
1 ቆሮ. 8:8ሮም 14:17
1 ቆሮ. 8:8ዕብ 13:9
1 ቆሮ. 8:9ሮም 14:13, 20
1 ቆሮ. 8:11ሮም 14:15
1 ቆሮ. 8:121ቆሮ 10:28, 29
1 ቆሮ. 8:13ማቴ 18:6፤ ሮም 14:15, 21
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ቆሮንቶስ 8:1-13

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

8 ለጣዖቶች የቀረበን ምግብ በተመለከተ፣+ ሁላችንም እውቀት እንዳለን እናውቃለን።+ እውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል።+ 2 አንድ ሰው ስለ አንድ ነገር አውቃለሁ ብሎ የሚያስብ ከሆነ ስለዚያ ነገር ማወቅ የሚገባውን ያህል ገና አያውቅም። 3 ሆኖም አንድ ሰው አምላክን የሚወድ ከሆነ በእሱ ዘንድ የታወቀ ነው።

4 ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ መብላትን በተመለከተ፣ በዓለም ላይ ጣዖት ከንቱ እንደሆነና+ ከአንዱ በቀር አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።+ 5 ብዙ “አማልክት” እና ብዙ “ጌቶች” እንደመኖራቸው መጠን በሰማይም ሆነ በምድር አማልክት ተብለው የሚጠሩ+ ቢኖሩም እንኳ 6 እኛ ግን ሁሉም ነገር ከእሱ የሆነ እኛም ለእሱ የሆን+ አንድ አምላክ+ አብ+ አለን፤ እንዲሁም ሁሉም ነገር በእሱ በኩል የሆነና እኛም በእሱ በኩል የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ።+

7 ይሁንና ይህ እውቀት ያላቸው ሁሉም ሰዎች አይደሉም።+ አንዳንዶች ግን ቀደም ሲል ጣዖት ያመልኩ ስለነበር የሚበሉት ምግብ ለጣዖት የተሠዋ እንደሆነ አድርገው ያስባሉ፤+ ሕሊናቸው ደካማ ስለሆነም ይረክሳል።+ 8 ይሁን እንጂ ምግብ ከአምላክ ጋር አያቀራርበንም፤+ ባንበላ የሚጎድልብን ነገር የለም፤ ብንበላም የምናተርፈው ነገር የለም።+ 9 ነገር ግን የመምረጥ መብታችሁ፣ ደካማ የሆኑትን በሆነ መንገድ እንዳያሰናክላቸው ተጠንቀቁ።+ 10 አንተ እውቀት ያለህ በጣዖት ቤተ መቅደስ ውስጥ ስትበላ አንድ ሰው ቢያይህ ደካማ የሆነው ይህ ሰው ሕሊናው ለጣዖት የቀረበውን ምግብ እንዲበላ አያደፋፍረውም? 11 እንግዲህ ክርስቶስ የሞተለት ይህ ደካማ የሆነው ወንድምህ በአንተ እውቀት ሳቢያ ጠፋ* ማለት ነው።+ 12 በዚህ መንገድ ወንድሞቻችሁን ስትበድሉና ደካማ የሆነውን ሕሊናቸውን ስታቆስሉ+ በክርስቶስ ላይ ኃጢአት እየሠራችሁ ነው። 13 ስለዚህ ምግብ ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ወንድሜን ላለማሰናከል ስል ከእንግዲህ ፈጽሞ ሥጋ አልበላም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ