የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መሳፍንት 2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መሳፍንት የመጽሐፉ ይዘት

      • የይሖዋ መልአክ የሰጠው ማስጠንቀቂያ (1-5)

      • ኢያሱ ሞተ (6-10)

      • እስራኤልን የሚታደጉ መሳፍንት ተነሱ (11-23)

መሳፍንት 2:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:20, 23፤ ኢያሱ 5:13, 14
  • +ኢያሱ 5:8, 9
  • +ዘፍ 12:7፤ 26:3
  • +ዘፍ 17:1, 7፤ ዘሌ 26:42

መሳፍንት 2:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:32፤ ዘዳ 7:2፤ 2ቆሮ 6:14
  • +ዘፀ 34:13፤ ዘኁ 33:52
  • +መሳ 1:28

መሳፍንት 2:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 2:20-23
  • +ዘኁ 33:55፤ ኢያሱ 23:12, 13
  • +ዘፀ 23:33፤ ዘዳ 7:16፤ 1ነገ 11:2

መሳፍንት 2:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አልቃሽ” የሚል ትርጉም አለው።

መሳፍንት 2:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 24:28

መሳፍንት 2:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 23:3፤ 24:31

መሳፍንት 2:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 24:29

መሳፍንት 2:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 24:30
  • +ኢያሱ 19:49, 50

መሳፍንት 2:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ ሞትን የሚያመለክት ቅኔያዊ አነጋገር ነው።

መሳፍንት 2:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አመለኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 3:7፤ 10:6፤ 1ነገ 18:17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 7፣ ገጽ 8

መሳፍንት 2:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:16
  • +ዘዳ 6:14
  • +ዘፀ 20:5

መሳፍንት 2:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 3:7፤ 10:6፤ 1ነገ 11:5

መሳፍንት 2:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 3:8፤ 2ነገ 17:20፤ መዝ 106:40, 41
  • +መሳ 4:2
  • +ዘሌ 26:17, 37፤ ዘዳ 28:15, 25

መሳፍንት 2:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:25, 26
  • +ዘዳ 28:15
  • +መሳ 10:9

መሳፍንት 2:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 3:9፤ 1ሳሙ 12:11፤ ነህ 9:27፤ መዝ 106:43

መሳፍንት 2:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 2:7

መሳፍንት 2:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይጸጸታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 3:9
  • +መሳ 4:3
  • +ዘዳ 32:36፤ መዝ 106:45

መሳፍንት 2:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 4:1፤ 8:33

መሳፍንት 2:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:4፤ መሳ 10:7፤ መዝ 106:40
  • +ዘፀ 24:3, 8፤ 34:27፤ ዘዳ 29:1፤ ኢያሱ 23:16
  • +ዘሌ 26:14, 17

መሳፍንት 2:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 13:1, 2

መሳፍንት 2:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 33:55፤ ዘዳ 8:2፤ ኢያሱ 23:12, 13፤ መሳ 3:4

ተዛማጅ ሐሳብ

መሳ. 2:1ዘፀ 23:20, 23፤ ኢያሱ 5:13, 14
መሳ. 2:1ኢያሱ 5:8, 9
መሳ. 2:1ዘፍ 12:7፤ 26:3
መሳ. 2:1ዘፍ 17:1, 7፤ ዘሌ 26:42
መሳ. 2:2ዘፀ 23:32፤ ዘዳ 7:2፤ 2ቆሮ 6:14
መሳ. 2:2ዘፀ 34:13፤ ዘኁ 33:52
መሳ. 2:2መሳ 1:28
መሳ. 2:3መሳ 2:20-23
መሳ. 2:3ዘኁ 33:55፤ ኢያሱ 23:12, 13
መሳ. 2:3ዘፀ 23:33፤ ዘዳ 7:16፤ 1ነገ 11:2
መሳ. 2:6ኢያሱ 24:28
መሳ. 2:7ኢያሱ 23:3፤ 24:31
መሳ. 2:8ኢያሱ 24:29
መሳ. 2:9ኢያሱ 24:30
መሳ. 2:9ኢያሱ 19:49, 50
መሳ. 2:11መሳ 3:7፤ 10:6፤ 1ነገ 18:17, 18
መሳ. 2:12ዘዳ 31:16
መሳ. 2:12ዘዳ 6:14
መሳ. 2:12ዘፀ 20:5
መሳ. 2:13መሳ 3:7፤ 10:6፤ 1ነገ 11:5
መሳ. 2:14መሳ 3:8፤ 2ነገ 17:20፤ መዝ 106:40, 41
መሳ. 2:14መሳ 4:2
መሳ. 2:14ዘሌ 26:17, 37፤ ዘዳ 28:15, 25
መሳ. 2:15ዘዳ 4:25, 26
መሳ. 2:15ዘዳ 28:15
መሳ. 2:15መሳ 10:9
መሳ. 2:16መሳ 3:9፤ 1ሳሙ 12:11፤ ነህ 9:27፤ መዝ 106:43
መሳ. 2:17መሳ 2:7
መሳ. 2:18መሳ 3:9
መሳ. 2:18መሳ 4:3
መሳ. 2:18ዘዳ 32:36፤ መዝ 106:45
መሳ. 2:19መሳ 4:1፤ 8:33
መሳ. 2:20ዘዳ 7:4፤ መሳ 10:7፤ መዝ 106:40
መሳ. 2:20ዘፀ 24:3, 8፤ 34:27፤ ዘዳ 29:1፤ ኢያሱ 23:16
መሳ. 2:20ዘሌ 26:14, 17
መሳ. 2:21ኢያሱ 13:1, 2
መሳ. 2:22ዘኁ 33:55፤ ዘዳ 8:2፤ ኢያሱ 23:12, 13፤ መሳ 3:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መሳፍንት 2:1-23

መሳፍንት

2 የይሖዋም መልአክ+ ከጊልጋል+ ወደ ቦኪም ወጣ፤ እንዲህም አለ፦ “ከግብፅ አውጥቼ ለአባቶቻችሁ ወደማልኩላቸው ምድር አስገባኋችሁ።+ በተጨማሪም እንዲህ አልኩ፦ ‘እኔ ከእናንተ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ፈጽሞ አላፈርስም።+ 2 እናንተም ከዚህች ምድር ነዋሪዎች ጋር ቃል ኪዳን አትግቡ፤+ መሠዊያዎቻቸውንም አፈራርሱ።’+ እናንተ ግን ቃሌን አልሰማችሁም።+ እንዲህ ያደረጋችሁት ለምንድን ነው? 3 በዚህም የተነሳ ‘እነሱን ከፊታችሁ አላስወጣቸውም፤+ ለእናንተም ወጥመድ ይሆኑባችኋል፤+ አማልክታቸውም ያታልሏችኋል’+ አልኩ።”

4 የይሖዋም መልአክ ለእስራኤላውያን በሙሉ ይህን በተናገረ ጊዜ ሕዝቡ ድምፁን ከፍ አድርጎ አለቀሰ። 5 ስለሆነም የዚያን ስፍራ ስም ቦኪም* አሉት፤ በዚያም ለይሖዋ መሥዋዕት አቀረቡ።

6 ኢያሱ ሕዝቡን ካሰናበተ በኋላ እያንዳንዱ እስራኤላዊ ምድሪቱን ለመውረስ ወደየርስቱ ሄደ።+ 7 ሕዝቡም ኢያሱ በሕይወት በነበረበት ዘመን ሁሉ እንዲሁም ከኢያሱ በኋላ በሕይወት በኖሩትና ይሖዋ ለእስራኤል ሲል ያደረገውን ታላቅ ነገር በሙሉ በተመለከቱት ሽማግሌዎች ዘመን ሁሉ ይሖዋን አገለገለ።+ 8 ከዚያም የይሖዋ አገልጋይ የሆነው የነዌ ልጅ ኢያሱ በ110 ዓመቱ ሞተ።+ 9 እነሱም ከጋአሽ ተራራ+ በስተ ሰሜን በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ በሚገኘው ርስቱ በቲምናትሄረስ+ ቀበሩት። 10 ያም ትውልድ ሁሉ ወደ አያቶቹ ተሰበሰበ፤* ከእነሱም በኋላ ይሖዋንም ሆነ እሱ ለእስራኤል ያደረገውን ነገር የማያውቅ ሌላ ትውልድ ተነሳ።

11 በመሆኑም እስራኤላውያን በይሖዋ ፊት መጥፎ ነገር አደረጉ፤ ባአልንም አገለገሉ።* + 12 በዚህ መንገድ ከግብፅ ምድር ያወጣቸውን የአባቶቻቸውን አምላክ ይሖዋን ተዉ።+ በዙሪያቸው ያሉት ሕዝቦች የሚያመልኳቸውን ሌሎች አማልክት ተከተሉ፤+ ለእነሱም በመስገድ ይሖዋን አስቆጡት።+ 13 ይሖዋን ትተው ባአልንና የአስታሮትን ምስሎች አገለገሉ።+ 14 በዚህ ጊዜ የይሖዋ ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፤ በመሆኑም ለሚዘርፏቸው ዘራፊዎች አሳልፎ ሰጣቸው።+ በዙሪያቸው ላሉ ጠላቶቻቸው ሸጣቸው፤+ ከዚያ ወዲህ ጠላቶቻቸውን መቋቋም አልቻሉም።+ 15 ይሖዋ አስቀድሞ በተናገረውና ይሖዋ ለእነሱ በማለው መሠረት+ በሄዱበት ቦታ ሁሉ ጥፋት ያመጣባቸው+ ዘንድ የይሖዋ እጅ በእነሱ ላይ ነበር፤ እነሱም በከባድ ጭንቀት ተውጠው ነበር።+ 16 በመሆኑም ይሖዋ ከዘራፊዎቻቸው እጅ የሚያድኗቸውን መሳፍንት አስነሳላቸው።+

17 እነሱ ግን መሳፍንቱን እንኳ ለመስማት ፈቃደኞች አልሆኑም፤ እንዲያውም ከሌሎች አማልክት ጋር አመነዘሩ፤ ለእነሱም ሰገዱ። የይሖዋን ትእዛዛት ያከብሩ የነበሩ አባቶቻቸው ከሄዱበት መንገድ ፈጥነው ዞር አሉ።+ እነሱ እንዳደረጉት ማድረግ ሳይችሉ ቀሩ። 18 ይሖዋ መሳፍንትን በሚያስነሳላቸው+ ጊዜ ሁሉ ይሖዋ ከመስፍኑ ጋር ይሆን ነበር፤ በመስፍኑም ዘመን ሁሉ ከጠላቶቻቸው እጅ ያድናቸው ነበር፤ ምክንያቱም ይሖዋ በሚጨቁኗቸውና+ በሚያንገላቷቸው ሰዎች የተነሳ ሲቃትቱ ያዝናል።*+

19 መስፍኑ በሚሞትበት ጊዜ ግን ሌሎች አማልክትን በመከተልና በማገልገል እንዲሁም ለእነሱ በመስገድ በድጋሚ ከአባቶቻቸው ይበልጥ መጥፎ ድርጊት ይፈጽማሉ።+ መጥፎ ሥራቸውን ያልተዉ ከመሆኑም ሌላ በእንቢተኝነታቸው ገፍተውበታል። 20 በመጨረሻም የይሖዋ ቁጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፤+ እንዲህም አለ፦ “ይህ ብሔር ከአባቶቻቸው ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ስላፈረሰና+ ቃሌን ስላልሰማ+ 21 እኔም ኢያሱ በሞተ ጊዜ ሳያጠፋ ከተዋቸው ብሔራት መካከል አንዳቸውንም ከፊቱ አላባርርም።+ 22 ይህን የማደርገው እስራኤላውያን አባቶቻቸው እንዳደረጉት እነሱም በይሖዋ መንገድ በመሄድ መንገዱን ይጠብቁ እንደሆነና እንዳልሆነ ለመፈተን ነው።”+ 23 ስለዚህ ይሖዋ እነዚህ ብሔራት እዚያው እንዲኖሩ ፈቀደ። ወዲያውኑም አላስወጣቸውም፤ ለኢያሱም አሳልፎ አልሰጣቸውም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ