የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በባቢሎን ላይ የተላለፈ ፍርድ (1-22)

        • “የይሖዋ ቀን ቀርቧል” (6)

        • ሜዶናውያን ባቢሎንን ይገለብጣሉ (17)

        • ባቢሎን ከዚያ በኋላ የሚቀመጥባት አይኖርም (20)

ኢሳይያስ 13:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:1
  • +ኤር 25:12፤ 50:1-3፤ ራእይ 18:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 172-173

ኢሳይያስ 13:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለምልክት የሚተከል ምሰሶ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:12, 27, 28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 172-173

ኢሳይያስ 13:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለቅዱሳኔ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 45:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 173-174

ኢሳይያስ 13:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 5:28
  • +ኤር 50:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 173-174

ኢሳይያስ 13:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:11
  • +ኤር 50:9፤ 51:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 173-174

ኢሳይያስ 13:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:18፤ ኤር 50:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 174

ኢሳይያስ 13:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:43

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 174-175

ኢሳይያስ 13:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 5:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 174-175

ኢሳይያስ 13:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:23, 29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 175

ኢሳይያስ 13:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የእነሱ ከሲል።” ኦርዮንንና በዙሪያው ያሉትን የኅብረ ከዋክብት ስብስቦች ሊያመለክት ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 9:9፤ 38:31፤ አሞጽ 5:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 109-110

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 175

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 14

ኢሳይያስ 13:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 137:8፤ ኤር 51:37፤ ራእይ 18:2
  • +ኤር 50:29፤ ዳን 5:22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 175

ኢሳይያስ 13:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:11
  • +ኤር 50:30፤ 51:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 175-176

ኢሳይያስ 13:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:29

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 175-176

ኢሳይያስ 13:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 175-176

ኢሳይያስ 13:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:3, 4

ኢሳይያስ 13:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 137:8, 9

ኢሳይያስ 13:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 21:2፤ ኤር 50:9፤ 51:11፤ ዳን 5:30, 31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2017፣ ገጽ 1

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2006፣ ገጽ 10

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 176-180

ኢሳይያስ 13:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2017፣ ገጽ 1

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 176-179

ኢሳይያስ 13:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የመንግሥታት ጌጥ የሆነችው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 47:5፤ ዳን 4:30
  • +ኢሳ 47:1
  • +ዘፍ 19:24, 25፤ ኤር 50:40

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 3

    ንቁ!፣

    6/2012፣ ገጽ 14

    11/2007፣ ገጽ 9

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 14

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 176-178

    ለሰው ሁሉ፣ ገጽ 27-28

ኢሳይያስ 13:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:3, 13፤ 51:29, 37፤ ራእይ 18:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 3

    ንቁ!፣

    6/2012፣ ገጽ 14

    11/2007፣ ገጽ 9

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 180-181

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1998፣ ገጽ 19-20

    ለሰው ሁሉ፣ ገጽ 29

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 122-123, 125

ኢሳይያስ 13:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ፍየል የሚመስሉ አጋንንትም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 18:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 261

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 180-181

ኢሳይያስ 13:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 1፣ ገጽ 180-181

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 13:1ኢሳ 1:1
ኢሳ. 13:1ኤር 25:12፤ 50:1-3፤ ራእይ 18:2
ኢሳ. 13:2ኤር 51:12, 27, 28
ኢሳ. 13:3ኢሳ 45:1
ኢሳ. 13:4ዳን 5:28
ኢሳ. 13:4ኤር 50:15
ኢሳ. 13:5ኤር 51:11
ኢሳ. 13:5ኤር 50:9፤ 51:28
ኢሳ. 13:6ኢሳ 13:18፤ ኤር 50:13
ኢሳ. 13:7ኤር 50:43
ኢሳ. 13:8ዳን 5:6
ኢሳ. 13:9ኤር 50:23, 29
ኢሳ. 13:10ኢዮብ 9:9፤ 38:31፤ አሞጽ 5:8
ኢሳ. 13:11መዝ 137:8፤ ኤር 51:37፤ ራእይ 18:2
ኢሳ. 13:11ኤር 50:29፤ ዳን 5:22, 23
ኢሳ. 13:121ነገ 10:11
ኢሳ. 13:12ኤር 50:30፤ 51:3, 4
ኢሳ. 13:13ኤር 51:29
ኢሳ. 13:14ኤር 50:16
ኢሳ. 13:15ኤር 51:3, 4
ኢሳ. 13:16መዝ 137:8, 9
ኢሳ. 13:17ኢሳ 21:2፤ ኤር 50:9፤ 51:11፤ ዳን 5:30, 31
ኢሳ. 13:18ኤር 50:14
ኢሳ. 13:19ኢሳ 47:5፤ ዳን 4:30
ኢሳ. 13:19ኢሳ 47:1
ኢሳ. 13:19ዘፍ 19:24, 25፤ ኤር 50:40
ኢሳ. 13:20ኤር 50:3, 13፤ 51:29, 37፤ ራእይ 18:21
ኢሳ. 13:21ራእይ 18:2
ኢሳ. 13:22ኤር 51:33
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 13:1-22

ኢሳይያስ

13 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ+ በራእይ ያየው በባቢሎን ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+

 2 “በተራቆተ ዓለታማ ተራራ ላይ ምልክት* አቁሙ።+

ታላላቅ ሰዎች ወደሚገቡባቸው በሮች እንዲመጡ

ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ጥሯቸው፤ እጃችሁንም አውለብልቡ።

 3 እኔ ለሾምኳቸው* ትእዛዝ ሰጥቻለሁ።+

ቁጣዬን ለመግለጥ

በኩራት ሐሴት የሚያደርጉትን ተዋጊዎቼን ጠርቻለሁ።

 4 ስሙ! በተራሮች ላይ እንደ ታላቅ ሕዝብ ድምፅ ያለ

የብዙ ሰዎች ድምፅ ይሰማል!

አዳምጡ! አንድ ላይ የተሰበሰቡ መንግሥታትና

ብሔራት+ ሁካታ ይሰማል!

የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሠራዊቱን ለጦርነት አሰልፏል።+

 5 ይሖዋና የቁጣው መሣሪያዎች

መላ ምድሪቱን ለመደምሰስ+

ከሩቅ አገር፣+

ከሰማያትም ዳርቻ እየመጡ ነው።

 6 የይሖዋ ቀን ቀርቧልና ዋይ ዋይ በሉ!

በዚያ ቀን ሁሉን ቻይ ከሆነው አምላክ ዘንድ ጥፋት ይመጣል።+

 7 ከዚህም የተነሳ እጆች ሁሉ ይዝላሉ፤

የሰዎችም ልብ ሁሉ በፍርሃት ይቀልጣል።+

 8 ሰዎቹ እጅግ ተሸብረዋል።+

ምጥ እንደያዛት ሴት

ብርክና ሥቃይ ይዟቸዋል።

እርስ በርሳቸው በታላቅ ድንጋጤ ይተያያሉ፤

ፊታቸው በጭንቀት ቀልቷል።

 9 እነሆ፣ የይሖዋ ቀን ምድሪቱን አስፈሪ ቦታ ለማድረግና

በምድሪቱ ላይ ያሉትን ኃጢአተኞች ለማጥፋት

በንዴትና በታላቅ ቁጣ

ጨካኝ ሆኖ እየመጣ ነው።+

10 የሰማያት ከዋክብትና የኅብረ ከዋክብት ስብስቦቻቸው*+

ብርሃን አይሰጡም፤

ፀሐይ ስትወጣ ትጨልማለች፤

ጨረቃም ብርሃኗን አትሰጥም።

11 ምድሪቱን ስለ ክፋቷ፣+

ክፉዎችንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ።

የእብሪተኞችን ኩራት አጠፋለሁ፤

የጨቋኞችንም ትዕቢት አዋርዳለሁ።+

12 ሟች የሆነውን ሰው ከጠራ ወርቅ፣

ሰዎችንም ከኦፊር ወርቅ+ ይበልጥ ብርቅ አደርጋለሁ።+

13 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቁጣ በሚነድበት ቀን፣

በታላቅ ቁጣ ሰማይን አናውጣለሁ፤

ምድርንም ከቦታዋ አናጋለሁ።+

14 እንደሚታደን የሜዳ ፍየል፣ እረኛም እንደሌለው መንጋ

እያንዳንዱ ወደ ወገኑ ይመለሳል፤

እያንዳንዱም ወደ አገሩ ይሸሻል።+

15 የተገኘ ሁሉ ይወጋል፤

የተያዘም ሁሉ በሰይፍ ይወድቃል።+

16 ልጆቻቸው ዓይናቸው እያየ ይጨፈጨፋሉ፤+

ቤታቸው ይዘረፋል፤

ሚስቶቻቸውም ተገደው ይደፈራሉ።

17 እነሆ፣ ለብር ደንታ የሌላቸውን፣

በወርቅም ደስ የማይሰኙትን

ሜዶናውያንን አስነሳባቸዋለሁ።+

18 ቀስታቸው ወጣቶችን ይፈጃል፤+

ለማህፀን ፍሬ አያዝኑም፤

ለልጆችም አይራሩም።

19 ከመንግሥታትም ሁሉ እጅግ የከበረችው፣*+

የከለዳውያን ውበትና ኩራት የሆነችው ባቢሎን፣+

አምላክ እንደገለበጣቸው እንደ ሰዶምና እንደ ገሞራ ትሆናለች።+

20 ከዚያ በኋላ የሚቀመጥባት አይኖርም፤

እንዲሁም ከትውልድ እስከ ትውልድ ድረስ የመኖሪያ ቦታ አትሆንም።+

በዚያም ዓረብ ድንኳኑን አይተክልም፤

እረኞችም መንጎቻቸውን በዚያ አያሳርፉም።

21 የበረሃ ፍጥረታት በዚያ ይተኛሉ፤

ቤቶቻቸው በጉጉቶች ይሞላሉ።

ሰጎኖች በዚያ ይኖራሉ፤+

የዱር ፍየሎችም* በዚያ ይፈነጫሉ።

22 የሚያላዝኑ ፍጥረታት በማማዎቿ፣

ቀበሮዎችም በሚያማምሩ ቤተ መንግሥቶቿ ውስጥ ሆነው ይጮኻሉ።

ጊዜዋ ቀርቧል፤ ቀኖቿም አይራዘሙም።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ