የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ማቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የሠርጉ ድግስ ምሳሌ (1-14)

      • ‘የቄሳርን ለቄሳር፣ የአምላክን ለአምላክ’ (15-22)

      • ትንሣኤን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (23-33)

      • ሁለቱ ታላላቅ ትእዛዛት (34-40)

      • ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው? (41-46)

ማቴዎስ 22:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 14:16፤ ራእይ 19:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 248

ማቴዎስ 22:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 14:17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 248

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2008፣ ገጽ 31

ማቴዎስ 22:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 248-249

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2008፣ ገጽ 31

ማቴዎስ 22:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 14:18, 19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 248-249

ማቴዎስ 22:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 248-249

ማቴዎስ 22:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 9:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 249

ማቴዎስ 22:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 13:45, 46

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 249

ማቴዎስ 22:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:43፤ ሉቃስ 14:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 249

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2008፣ ገጽ 31

ማቴዎስ 22:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 249

ማቴዎስ 22:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 12:13-17፤ ሉቃስ 20:20-26

ማቴዎስ 22:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 3:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 250

ማቴዎስ 22:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ትክክል ነው ወይስ አይደለም?”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 250

ማቴዎስ 22:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2015፣ ገጽ 9

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 250

ማቴዎስ 22:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ለ14ን ተመልከት።

ማቴዎስ 22:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 3:17, 18፤ ሚል 3:8፤ ማር 12:17፤ ሉቃስ 20:25፤ 23:2፤ ሮም 13:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2016፣ ገጽ 27-28, 31

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2009፣ ገጽ 19-20

    5/1/1996፣ ገጽ 7-8, 9-14, 15-20

    12/1/1994፣ ገጽ 14-15

    2/1/1993፣ ገጽ 17

    ንቁ!፣

    4/8/2004፣ ገጽ 20-21

ማቴዎስ 22:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 4:1, 2፤ 23:8
  • +ማር 12:18-23፤ ሉቃስ 20:27-33

ማቴዎስ 22:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 38:7, 8፤ ዘዳ 25:5, 6፤ ሩት 1:11፤ 3:13

ማቴዎስ 22:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 12:24-27

ማቴዎስ 22:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 20:35, 36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

ማቴዎስ 22:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2014፣ ገጽ 30

ማቴዎስ 22:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:6
  • +ሉቃስ 20:37, 38፤ ሮም 4:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 106-107

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2014፣ ገጽ 30

    2/1/2013፣ ገጽ 7

ማቴዎስ 22:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 7:28፤ ማር 11:18

ማቴዎስ 22:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 251

ማቴዎስ 22:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 12:28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2006፣ ገጽ 20

ማቴዎስ 22:37

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 6:5፤ 10:12፤ ኢያሱ 22:5፤ ማር 12:30፤ ሉቃስ 10:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 40

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 12-16

    7/1/2010፣ ገጽ 23-24

    12/1/2006፣ ገጽ 20-24

    4/1/2002፣ ገጽ 4-5

    1/1/2001፣ ገጽ 11

    5/1/1997፣ ገጽ 6

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 7፣ ገጽ 4

ማቴዎስ 22:39

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ባልንጀራ” ተብሎ የተተረጎመው ግሪክኛ ቃል የአንድን ሰው የቅርብ ጓደኛ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ሰው ሊያመለክት ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:18፤ ማር 12:31፤ ሉቃስ 10:27፤ ቆላ 3:14፤ ያዕ 2:8፤ 1ጴጥ 1:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2021፣ ገጽ 10-11

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 21

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2014፣ ገጽ 17-21

    12/1/2006፣ ገጽ 25-29

    8/15/2001፣ ገጽ 4-5

    1/1/2001፣ ገጽ 13-22

    9/15/1993፣ ገጽ 4-6

    ንቁ!፣

    7/8/1999፣ ገጽ 16

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 168

ማቴዎስ 22:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 13:10፤ ገላ 5:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2005፣ ገጽ 26

ማቴዎስ 22:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 12:35-37፤ ሉቃስ 20:41-44

ማቴዎስ 22:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስለ ክርስቶስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 7:42

ማቴዎስ 22:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 23:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 252

ማቴዎስ 22:44

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 110:1፤ ሥራ 2:34, 35፤ 1ቆሮ 15:25፤ ዕብ 1:13፤ 10:12, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 252

ማቴዎስ 22:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማር 12:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 252

ተዛማጅ ሐሳብ

ማቴ. 22:2ሉቃስ 14:16፤ ራእይ 19:9
ማቴ. 22:3ሉቃስ 14:17, 18
ማቴ. 22:5ሉቃስ 14:18, 19
ማቴ. 22:7ዳን 9:26
ማቴ. 22:8ሥራ 13:45, 46
ማቴ. 22:9ማቴ 21:43፤ ሉቃስ 14:23
ማቴ. 22:15ማር 12:13-17፤ ሉቃስ 20:20-26
ማቴ. 22:16ማር 3:6
ማቴ. 22:21ዳን 3:17, 18፤ ሚል 3:8፤ ማር 12:17፤ ሉቃስ 20:25፤ 23:2፤ ሮም 13:7
ማቴ. 22:23ሥራ 4:1, 2፤ 23:8
ማቴ. 22:23ማር 12:18-23፤ ሉቃስ 20:27-33
ማቴ. 22:24ዘፍ 38:7, 8፤ ዘዳ 25:5, 6፤ ሩት 1:11፤ 3:13
ማቴ. 22:29ማር 12:24-27
ማቴ. 22:30ሉቃስ 20:35, 36
ማቴ. 22:32ዘፀ 3:6
ማቴ. 22:32ሉቃስ 20:37, 38፤ ሮም 4:17
ማቴ. 22:33ማቴ 7:28፤ ማር 11:18
ማቴ. 22:36ማር 12:28
ማቴ. 22:37ዘዳ 6:5፤ 10:12፤ ኢያሱ 22:5፤ ማር 12:30፤ ሉቃስ 10:27
ማቴ. 22:39ዘሌ 19:18፤ ማር 12:31፤ ሉቃስ 10:27፤ ቆላ 3:14፤ ያዕ 2:8፤ 1ጴጥ 1:22
ማቴ. 22:40ሮም 13:10፤ ገላ 5:14
ማቴ. 22:41ማር 12:35-37፤ ሉቃስ 20:41-44
ማቴ. 22:42ዮሐ 7:42
ማቴ. 22:432ሳሙ 23:2
ማቴ. 22:44መዝ 110:1፤ ሥራ 2:34, 35፤ 1ቆሮ 15:25፤ ዕብ 1:13፤ 10:12, 13
ማቴ. 22:45ማር 12:37
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ማቴዎስ 22:1-46

የማቴዎስ ወንጌል

22 በተጨማሪም ኢየሱስ እንዲህ ሲል በምሳሌ ነገራቸው፦ 2 “መንግሥተ ሰማያት ለልጁ ሠርግ ከደገሰ+ ንጉሥ ጋር ሊመሳሰል ይችላል። 3 ንጉሡም ወደ ሠርጉ የተጋበዙትን እንዲጠሩ ባሪያዎቹን ላከ፤ ተጋባዦቹ ግን ለመምጣት ፈቃደኛ አልሆኑም።+ 4 በድጋሚ ሌሎች ባሪያዎች ልኮ ‘ተጋባዦቹን “የምሳ ግብዣ አዘጋጅቻለሁ፤ ሰንጋዎቼና የሰቡት ፍሪዳዎቼ ታርደዋል፤ ሁሉም ነገር ዝግጁ ነው። ወደ ሠርጉ ኑ” በሏቸው’ አለ። 5 እነሱ ግን ግብዣውን ችላ በማለት አንዱ ወደ እርሻው፣ ሌላው ወደ ንግዱ ሄደ፤+ 6 ሌሎቹ ደግሞ ባሪያዎቹን ይዘው ካንገላቷቸው በኋላ ገደሏቸው።

7 “ንጉሡም እጅግ ተቆጣ፤ ወታደሮቹንም ልኮ እነዚያን ነፍሰ ገዳዮች ገደለ እንዲሁም ከተማቸውን አቃጠለ።+ 8 ከዚያም ባሪያዎቹን እንዲህ አላቸው፦ ‘ሠርጉ ተደግሷል፤ የተጋበዙት ግን የሚገባቸው ሆነው አልተገኙም።+ 9 ስለዚህ በየአውራ ጎዳናው ሂዱና ያገኛችሁትን ሰው ሁሉ ወደ ሠርጉ ጥሩ።’+ 10 በዚህ መሠረት ባሪያዎቹ ወደ አውራ ጎዳናዎች ሄደው ክፉውንም ጥሩውንም፣ ያገኙትን ሰው ሁሉ ሰበሰቡ፤ የሠርጉ አዳራሽም በተጋባዦች ተሞላ።

11 “ንጉሡ እንግዶቹን ለማየት ሲገባ የሠርግ ልብስ ያልለበሰ አንድ ሰው አየ። 12 በዚህ ጊዜ ‘ወዳጄ ሆይ፣ የሠርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት እዚህ ልትገባ ቻልክ?’ አለው። ሰውየውም የሚለው ጠፋው። 13 ከዚያም ንጉሡ አገልጋዮቹን ‘እጁንና እግሩን አስራችሁ በውጭ ወዳለው ጨለማ ጣሉት። እዚያም ሆኖ ያለቅሳል፤ ጥርሱንም ያፋጫል’ አላቸው።

14 “የተጠሩት ብዙዎች፣ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና።”

15 ከዚያም ፈሪሳውያን ሄደው በንግግሩ ሊያጠምዱት ሴራ ጠነሰሱ።+ 16 ስለዚህ ደቀ መዝሙሮቻቸውን ከሄሮድስ ሥርወ መንግሥት ደጋፊዎች+ ጋር ወደ እሱ በመላክ እንዲህ አሉት፦ “መምህር፣ አንተ እውነተኛ እንደሆንክና የአምላክን መንገድ በትክክል እንደምታስተምር እንዲሁም ለመወደድ ብለህ ምንም ነገር እንደማታደርግ፣ የሰውንም ውጫዊ ማንነት አይተህ እንደማትፈርድ እናውቃለን። 17 እስቲ ንገረን፣ ምን ይመስልሃል? ለመሆኑ ለቄሳር ግብር መክፈል ይገባል ወይስ አይገባም?”* 18 ኢየሱስ ግን ክፋታቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ ግብዞች፣ ለምን ትፈትኑኛላችሁ? 19 እስቲ ለግብር የሚከፈለውን ሳንቲም አሳዩኝ።” እነሱም አንድ ዲናር* አመጡለት። 20 እሱም “ይህ ምስልና የተቀረጸው ጽሑፍ የማን ነው?” አላቸው። 21 እነሱም “የቄሳር” አሉ። እሱም “እንግዲያው የቄሳር የሆነውን ለቄሳር፣ የአምላክ የሆነውን ደግሞ ለአምላክ ስጡ” አላቸው።+ 22 ይህን ሲሰሙ ተደነቁ፤ ከዚያም ትተውት ሄዱ።

23 በዚያኑ ዕለት፣ በትንሣኤ የማያምኑት+ ሰዱቃውያን መጥተው እንዲህ ሲሉ ጠየቁት፦+ 24 “መምህር፣ ሙሴ ‘አንድ ሰው ልጅ ሳይወልድ ቢሞት ወንድሙ የሟቹን ሚስት ማግባትና ለወንድሙ ዘር መተካት አለበት’ ብሏል።+ 25 በእኛ ዘንድ ሰባት ወንድማማቾች ነበሩ። የመጀመሪያው ሚስት አግብቶ ልጅ ሳይወልድ በመሞቱ ወንድሙ የሟቹን ሚስት አገባ። 26 ሁለተኛውም ሆነ ሦስተኛው እስከ ሰባተኛው ድረስ ልጅ ሳይወልዱ ሞቱ። 27 በመጨረሻም ሴትየዋ ሞተች። 28 እንግዲህ ሁሉም ስላገቧት በትንሣኤ ከሰባቱ ለየትኛው ሚስት ትሆናለች?”

29 ኢየሱስ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ “እናንተ ቅዱሳን መጻሕፍትንም ሆነ የአምላክን ኃይል ስለማታውቁ ተሳስታችኋል፤+ 30 ምክንያቱም በትንሣኤ ጊዜ ወንዶችም አያገቡም ሴቶችም አይዳሩም፤ ከዚህ ይልቅ በሰማይ እንዳሉ መላእክት ይሆናሉ።+ 31 የሙታንን ትንሣኤ በተመለከተ አምላክ እንዲህ ሲል ለእናንተ የተናገረውን አላነበባችሁም? 32 ‘እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክና የያዕቆብ አምላክ ነኝ’ ብሏል።+ እሱ የሕያዋን እንጂ የሙታን አምላክ አይደለም።”+ 33 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ በትምህርቱ ተደነቁ።+

34 ፈሪሳውያን፣ ኢየሱስ ሰዱቃውያንን ዝም እንዳሰኛቸው ሲሰሙ ተሰብስበው መጡ። 35 ከእነሱም መካከል አንድ ሕግ አዋቂ እሱን ለመፈተን እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ 36 “መምህር፣ ከሕጉ ውስጥ ከሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ የትኛው ነው?”+ 37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “‘አምላክህን ይሖዋን* በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና* በሙሉ አእምሮህ ውደድ።’+ 38 ይህ ከሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው። 39 ሁለተኛውም ይህንኑ የሚመስል ሲሆን ‘ባልንጀራህን* እንደ ራስህ ውደድ’ ይላል።+ 40 መላው ሕግም ሆነ የነቢያት ቃል በእነዚህ ሁለት ትእዛዛት ላይ የተመሠረቱ ናቸው።”+

41 ፈሪሳውያን አንድ ላይ ተሰብስበው እንዳሉ ኢየሱስ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦+ 42 “ስለ መሲሑ* ምን ትላላችሁ? የማን ልጅ ነው?” እነሱም “የዳዊት” አሉት።+ 43 እሱም እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ “ታዲያ ዳዊት በመንፈስ ተመርቶ+ እንዴት ጌታ ብሎ ይጠራዋል? 44 ምክንያቱም ዳዊት ‘ይሖዋ* ጌታዬን፦ “ጠላቶችህን ከእግርህ በታች እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ” አለው’ ሲል ተናግሯል።+ 45 ታዲያ ዳዊት ጌታ ብሎ ከጠራው እንዴት ልጁ ይሆናል?”+ 46 ከዚህ በኋላ አንዲት ቃል ሊመልስለት የቻለም ሆነ ከዚያ ቀን ጀምሮ ሊጠይቀው የደፈረ አንድም ሰው አልነበረም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ