የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕንባቆም 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕንባቆም የመጽሐፉ ይዘት

      • ነቢዩ ይሖዋ እርምጃ እንዲወስድ ጸለየ (1-19)

        • አምላክ የቀባውን ሕዝብ ያድናል (13)

        • መከራ ቢኖርም በይሖዋ መደሰት (17, 18)

ዕንባቆም 3:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሐዘን እንጉርጉሮ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 19-20

ዕንባቆም 3:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አክብሮታዊ ፍርሃት።”

  • *

    “በእኛ ዘመን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    “በእኛም ዘመን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 3:32

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 108-109

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 20

ዕንባቆም 3:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 33:2፤ መሳ 5:4፤ መዝ 68:7, 8
  • +ዘፀ 19:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 20

ዕንባቆም 3:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 20

ዕንባቆም 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:11, 12፤ 16:46፤ 25:1, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 20-21

ዕንባቆም 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:13፤ ሐጌ 2:21
  • +ዘፀ 14:25፤ 23:27
  • +መዝ 114:1, 4፤ ናሆም 1:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 10

    2/1/2000፣ ገጽ 21

    ራእይ፣ ገጽ 108-109

ዕንባቆም 3:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:14, 15፤ ዘኁ 22:3, 4

ዕንባቆም 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መዳን አስገኝተዋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 114:1, 3፤ ኢሳ 50:2፤ ናሆም 1:4
  • +ዘዳ 33:26
  • +መዝ 68:17

ዕንባቆም 3:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ቀስቶቹ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    “ነገዶቹ የገቧቸው ቃለ መሐላዎች ተገልጸዋል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ዕንባቆም 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:18፤ መዝ 114:1, 4
  • +መዝ 77:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 21-22

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 156-157

ዕንባቆም 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 10:12
  • +መዝ 77:17, 18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 21-22

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 156-157

ዕንባቆም 3:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወቃሃቸው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 108-109

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 22

ዕንባቆም 3:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ራስ።”

  • *

    ቃል በቃል “አንገቱ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 10

    2/1/2000፣ ገጽ 22

ዕንባቆም 3:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በዘንጎቹ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 22-23

ዕንባቆም 3:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 22-23

ዕንባቆም 3:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:120፤ ኤር 23:9፤ ዳን 8:27
  • +መዝ 42:5፤ ኢሳ 26:20፤ ሰቆ 3:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 17

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2000፣ ገጽ 23-24

ዕንባቆም 3:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እርከኖቹም።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 10

    2/1/2000፣ ገጽ 24

ዕንባቆም 3:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:2፤ 1ሳሙ 2:1፤ መዝ 18:2፤ 27:1፤ ኢሳ 61:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 17

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 10

    2/1/2000፣ ገጽ 24

ዕንባቆም 3:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:2፤ ፊልጵ 4:13
  • +2ሳሙ 22:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2007፣ ገጽ 10

    2/1/2000፣ ገጽ 24

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕን. 3:2ሰቆ 3:32
ዕን. 3:3ዘዳ 33:2፤ መሳ 5:4፤ መዝ 68:7, 8
ዕን. 3:3ዘፀ 19:16
ዕን. 3:4ዘፀ 13:21
ዕን. 3:5ዘኁ 14:11, 12፤ 16:46፤ 25:1, 9
ዕን. 3:6ኢሳ 13:13፤ ሐጌ 2:21
ዕን. 3:6ዘፀ 14:25፤ 23:27
ዕን. 3:6መዝ 114:1, 4፤ ናሆም 1:5
ዕን. 3:7ዘፀ 15:14, 15፤ ዘኁ 22:3, 4
ዕን. 3:8መዝ 114:1, 3፤ ኢሳ 50:2፤ ናሆም 1:4
ዕን. 3:8ዘዳ 33:26
ዕን. 3:8መዝ 68:17
ዕን. 3:10ዘፀ 19:18፤ መዝ 114:1, 4
ዕን. 3:10መዝ 77:16
ዕን. 3:11ኢያሱ 10:12
ዕን. 3:11መዝ 77:17, 18
ዕን. 3:16መዝ 119:120፤ ኤር 23:9፤ ዳን 8:27
ዕን. 3:16መዝ 42:5፤ ኢሳ 26:20፤ ሰቆ 3:26
ዕን. 3:18ዘፀ 15:2፤ 1ሳሙ 2:1፤ መዝ 18:2፤ 27:1፤ ኢሳ 61:10
ዕን. 3:19ኢሳ 12:2፤ ፊልጵ 4:13
ዕን. 3:192ሳሙ 22:34
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕንባቆም 3:1-19

ዕንባቆም

3 ነቢዩ ዕንባቆም በሙሾ* ያቀረበው ጸሎት፦

 2 ይሖዋ ሆይ፣ ስለ አንተ የተወራውን ሰምቻለሁ።

ይሖዋ ሆይ፣ ሥራህ ፍርሃት* አሳደረብኝ።

በዓመታት መካከል* ሥራህን ሕያው አድርግ!

በዓመታትም መካከል* ሥራህን አሳውቅ።

መዓት በሚወርድበት ጊዜ ምሕረትን አስታውስ።+

 3 አምላክ ከቴማን፣

ቅዱሱም ከፋራን ተራራ መጣ።+ (ሴላ)*

ግርማው ሰማያትን ሸፈነ፤+

ምድርም በውዳሴው ተሞላች።

 4 ጸዳሉ እንደ ፀሐይ ብርሃን ነው።+

ከእጁ ሁለት ጨረሮች ፈነጠቁ፤

ብርታቱም በዚያ ተሰውሯል።

 5 ቸነፈር ከፊቱ ሄደ፤+

የሚያቃጥል ትኩሳትም እግር በእግር ተከተለው።

 6 ቆመ፤ ምድርንም አንቀጠቀጠ።+

ባየም ጊዜ ብሔራትን አብረከረካቸው።+

ዘላለማዊ የሆኑት ተራሮች ተፈረካከሱ፤

የጥንቶቹ ኮረብቶች ተደፉ።+

የጥንቶቹ መንገዶች የእሱ ናቸው።

 7 በኩሻን ድንኳኖች ውስጥ ችግር አየሁ።

የምድያም የድንኳን ሸራዎች ተንቀጠቀጡ።+

 8 ይሖዋ ሆይ፣ ቁጣህ የነደደው በወንዞች ላይ ነው?

በእርግጥ በወንዞች ላይ ነው?

ወይስ ታላቅ ቁጣህን የገለጽከው በባሕሩ ላይ ነው?+

በፈረሶችህ ላይ ተቀምጠህ ጋልበሃልና፤+

ሠረገሎችህ ድል ተቀዳጅተዋል።*+

 9 የቀስትህ ሽፋን ተነስቷል፤ ቀስትህም ተዘጋጅቷል።

ዘንጎቹ* በመሐላ ተመድበዋል።* (ሴላ)

ምድሪቱን በወንዞች ከፈልክ።

10 ተራሮች አንተን ሲያዩ በሥቃይ ተንፈራገጡ።+

ዶፍ ዝናብ ጠራርጎ ሄደ።

ጥልቁ በኃይል ጮኸ።+

እጁን ወደ ላይ አነሳ።

11 ፀሐይና ጨረቃ ከፍ ባለው መኖሪያ ስፍራቸው ቆሙ።+

ፍላጾችህ እንደ ብርሃን ተወረወሩ።+

ጦርህ እንደ መብረቅ አብረቀረቀ።

12 በምድር ላይ በቁጣ ዘመትክ።

ብሔራትን በቁጣ ረገጥካቸው።*

13 ሕዝብህን ለመታደግ፣ የቀባኸውንም ለማዳን ወጣህ።

የክፉውን ቤት መሪ* አደቀቅክ።

ቤቱ ከመሠረቱ አንስቶ እስከ አናቱ* ድረስ ተጋለጠ። (ሴላ)

14 እኔን ለመበታተን በቁጣ በተነሱ ጊዜ

በገዛ ራሱ መሣሪያዎች* የተዋጊዎቹን ራስ ወጋህ።

እነሱ ጎስቋላውን ሰው በስውር በመዋጥ ሐሴት አድርገዋል።

15 በባሕር ውስጥ፣ በሚናወጠው ብዙ ውኃ መካከል

በፈረሶችህ እየጋለብክ አለፍክ።

16 እኔ ሰማሁ፤ ሆዴም ታወከ፤

ከድምፁ የተነሳ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ።

አጥንቶቼም ነቀዙ፤+

ከታች ያሉት እግሮቼ ተብረከረኩ።

ሆኖም የጭንቀትን ቀን ዝም ብዬ እጠብቃለሁ፤+

ይህ ቀን ጥቃት በሚሰነዝርብን ሕዝብ ላይ ይመጣልና።

17 የበለስ ዛፍ ባያፈራ፣

የወይን ተክልም ፍሬ ባይሰጥ፣

የወይራ ዛፍም ባያፈራ፣

እርሻዎቹም* እህል ባይሰጡ፣

መንጋው ከጉረኖው ቢጠፋ፣

ከብቶቹም ሁሉ በረት ውስጥ ባይገኙ፣

18 እኔ ግን በይሖዋ ሐሴት አደርጋለሁ፤

አዳኜ በሆነውም አምላክ እደሰታለሁ።+

19 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ብርታቴ ነው፤+

እግሮቼን እንደ ዋልያ እግሮች ያደርጋል፤

በከፍታ ስፍራዎችም ላይ ያስኬደኛል።+

ለዘማሪዎች አለቃ፤ በባለ አውታር መሣሪያዎቼ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ