የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ጥበቃ ለማግኘት የቀረበ ጸሎት

        • “ልቤን መረመርክ” (3)

        • “በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ” (8)

መዝሙር 17:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 145:18

መዝሙር 17:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:5, 6

መዝሙር 17:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 11:5፤ 16:7፤ 1ቆሮ 4:4
  • +መዝ 26:2፤ ሚል 3:3፤ 1ጴጥ 1:6, 7

መዝሙር 17:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 119:9

መዝሙር 17:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:36፤ 94:18፤ 119:133፤ 121:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/1999፣ ገጽ 11

መዝሙር 17:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጎንበስ ብለህ ስማኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:16
  • +ኢሳ 37:17

መዝሙር 17:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:21፤ ሰቆ 3:22

መዝሙር 17:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:9, 10፤ ዘካ 2:8
  • +ሩት 2:12፤ መዝ 36:7፤ 57:1

መዝሙር 17:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍስ ላይ ከተነሱ ጠላቶቼ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 24:11፤ መዝ 35:4

መዝሙር 17:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በገዛ ራሳቸው ስብ ተሸፍነዋል።”

መዝሙር 17:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መሬት ላይ መጣል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 23:26

መዝሙር 17:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ታደጋት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 7:6

መዝሙር 17:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥርዓት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 73:12
  • +ማቴ 5:45

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2011፣ ገጽ 12

    5/15/2006፣ ገጽ 19

መዝሙር 17:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 65:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 19

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 17:1መዝ 145:18
መዝ. 17:2መዝ 37:5, 6
መዝ. 17:3መዝ 11:5፤ 16:7፤ 1ቆሮ 4:4
መዝ. 17:3መዝ 26:2፤ ሚል 3:3፤ 1ጴጥ 1:6, 7
መዝ. 17:4መዝ 119:9
መዝ. 17:5መዝ 18:36፤ 94:18፤ 119:133፤ 121:3
መዝ. 17:6መዝ 55:16
መዝ. 17:6ኢሳ 37:17
መዝ. 17:7መዝ 31:21፤ ሰቆ 3:22
መዝ. 17:8ዘዳ 32:9, 10፤ ዘካ 2:8
መዝ. 17:8ሩት 2:12፤ መዝ 36:7፤ 57:1
መዝ. 17:91ሳሙ 24:11፤ መዝ 35:4
መዝ. 17:111ሳሙ 23:26
መዝ. 17:13መዝ 7:6
መዝ. 17:14መዝ 73:12
መዝ. 17:14ማቴ 5:45
መዝ. 17:15መዝ 65:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 17:1-15

መዝሙር

የዳዊት ጸሎት።

17 ይሖዋ ሆይ፣ ፍትሕ ለማግኘት የማቀርበውን ልመና ስማ፤

እርዳታ ለማግኘት የማሰማውን ጩኸት በጥሞና አዳምጥ፤

ያለምንም ማታለል ያቀረብኩትን ጸሎት ስማ።+

 2 ለእኔ ስትል ፍትሐዊ ውሳኔ አድርግ፤+

ዓይኖችህ ትክክለኛ የሆነውን ነገር ይዩ።

 3 ልቤን መረመርክ፤ በሌሊት በሚገባ አጤንከኝ፤+

ደግሞም አጠራኸኝ፤+

አንዳች መጥፎ ነገር እንዳላሰብኩ ታውቃለህ፤

አንደበቴም አልበደለም።

 4 የሰዎችን ሥራ በተመለከተ ደግሞ፣

የከንፈርህን ቃል በማክበር ከዘራፊዎች መንገድ ርቄአለሁ።+

 5 እግሮቼ እንዳይደነቃቀፉ፣

አረማመዴ በመንገድህ ላይ ይጽና።+

 6 አምላክ ሆይ፣ መልስ ስለምትሰጠኝ አንተን እጣራለሁ።+

ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል።* ቃሌን ስማ።+

 7 በቀኝ እጅህ እንድትጠብቃቸው የሚሹትን፣

በአንተ ላይ ከሚያምፁ ሰዎች የምታድን ሆይ፣

ታማኝ ፍቅርህን ድንቅ በሆነ መንገድ አሳይ።+

 8 እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቀኝ፤+

በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ።+

 9 ጥቃት ከሚሰነዝሩብኝ ክፉዎች፣

ከሚከቡኝና ሊገድሉኝ ከሚፈልጉ ጠላቶቼ* ጠብቀኝ።+

10 ደንታ ቢሶች ሆነዋል፤*

በአፋቸው በእብሪት ይናገራሉ፤

11 መፈናፈኛ አሳጡን፤+

እኛን መጣል* የሚችሉበትን አጋጣሚ ነቅተው ይጠባበቃሉ።

12 እያንዳንዳቸው ያደነውን ለመዘነጣጠል እንደሚጓጓ አንበሳ፣

በስውር እንደሚያደባ ደቦል አንበሳ ናቸው።

13 ይሖዋ ሆይ፣ ተነስተህ ፊት ለፊት ግጠመው፤+ ደግሞም ጣለው፤

በሰይፍህ ከክፉው ሰው ታደገኝ፤*

14 ይሖዋ ሆይ፣ ከዚህ ዓለም* ሰዎች በእጅህ ታደገኝ፤

እነዚህ ሰዎች ድርሻቸው አሁን ያለው ሕይወት ነው፤+

አንተ በሰጠሃቸው መልካም ነገሮች አጥግበሃቸዋል፤+

ደግሞም ለብዙ ወንዶች ልጆቻቸው ርስት ያስተላልፋሉ።

15 እኔ ግን ፊትህን በጽድቅ አያለሁ፤

በምነቃበት ጊዜ አንተን በማየት እደሰታለሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ