የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፀአት የመጽሐፉ ይዘት

      • በኩር የሆነ ወንድ ሁሉ የይሖዋ ነው (1, 2)

      • እርሾ ያልገባበት ቂጣ በዓል (3-10)

      • በኩር የሆነ ወንድ ሁሉ ለአምላክ የተሰጠ ነው (11-16)

      • እስራኤላውያን ወደ ቀይ ባሕር እንዲያመሩ ታዘዙ (17-20)

      • የደመናና የእሳት ዓምድ (21, 22)

ዘፀአት 13:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለይልኝ።”

  • *

    ቃል በቃል “እያንዳንዱን ማህፀን የሚከፍተው በኩር ሁሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:13፤ 18:15፤ ዘዳ 15:19፤ ሉቃስ 2:22, 23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 3/2021፣ ገጽ 1-2

ዘፀአት 13:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:42፤ ዘዳ 16:3
  • +ዘዳ 4:34፤ ነህ 9:10

ዘፀአት 13:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ15ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:1

ዘፀአት 13:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 6:5, 8
  • +ዘፀ 3:17፤ ዘዳ 8:7-9
  • +ዘፀ 3:8፤ 34:11

ዘፀአት 13:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:15፤ 34:18

ዘፀአት 13:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:15
  • +ዘዳ 16:3

ዘፀአት 13:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:26, 27

ዘፀአት 13:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በዓይኖችህ መካከል።”

  • *

    ወይም “ማስታወሻ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:14፤ ዘዳ 11:18

ዘፀአት 13:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:24, 25

ዘፀአት 13:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18

ዘፀአት 13:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ማህፀን የሚከፍተውን ሁሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:29፤ 34:19, 20፤ ዘሌ 27:26፤ ዘኁ 3:13፤ ሉቃስ 2:22, 23

ዘፀአት 13:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 18:15

ዘፀአት 13:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:7, 8

ዘፀአት 13:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ማህፀን የሚከፍተውን ሁሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 5:2
  • +ዘፀ 12:29፤ መዝ 78:51

ዘፀአት 13:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በዓይኖችህ መካከል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 11:18

ዘፀአት 13:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 8/2020፣ ገጽ 2

ዘፀአት 13:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:2, 3፤ ዘኁ 33:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2018፣ ገጽ 26

ዘፀአት 13:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 50:24, 25፤ ኢያሱ 24:32፤ ዕብ 11:22

ዘፀአት 13:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:19
  • +ዘኁ 9:15፤ መዝ 78:14

ዘፀአት 13:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 105:39፤ 1ቆሮ 10:1

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፀ. 13:2ዘኁ 3:13፤ 18:15፤ ዘዳ 15:19፤ ሉቃስ 2:22, 23
ዘፀ. 13:3ዘፀ 12:42፤ ዘዳ 16:3
ዘፀ. 13:3ዘዳ 4:34፤ ነህ 9:10
ዘፀ. 13:4ዘዳ 16:1
ዘፀ. 13:5ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 6:5, 8
ዘፀ. 13:5ዘፀ 3:17፤ ዘዳ 8:7-9
ዘፀ. 13:5ዘፀ 3:8፤ 34:11
ዘፀ. 13:6ዘፀ 12:15፤ 34:18
ዘፀ. 13:7ዘፀ 23:15
ዘፀ. 13:7ዘዳ 16:3
ዘፀ. 13:8ዘፀ 12:26, 27
ዘፀ. 13:9ዘፀ 12:14፤ ዘዳ 11:18
ዘፀ. 13:10ዘፀ 12:24, 25
ዘፀ. 13:11ዘፍ 15:18
ዘፀ. 13:12ዘፀ 22:29፤ 34:19, 20፤ ዘሌ 27:26፤ ዘኁ 3:13፤ ሉቃስ 2:22, 23
ዘፀ. 13:13ዘኁ 18:15
ዘፀ. 13:14ዘዳ 7:7, 8
ዘፀ. 13:15ዘፀ 5:2
ዘፀ. 13:15ዘፀ 12:29፤ መዝ 78:51
ዘፀ. 13:16ዘዳ 11:18
ዘፀ. 13:18ዘፀ 14:2, 3፤ ዘኁ 33:5
ዘፀ. 13:19ዘፍ 50:24, 25፤ ኢያሱ 24:32፤ ዕብ 11:22
ዘፀ. 13:21ዘፀ 14:19
ዘፀ. 13:21ዘኁ 9:15፤ መዝ 78:14
ዘፀ. 13:22መዝ 105:39፤ 1ቆሮ 10:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፀአት 13:1-22

ዘፀአት

13 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ 2 “ከእስራኤል ሕዝብ መካከል በኩር የሆነውን ወንድ ሁሉ ለእኔ ቀድስልኝ።* ከሰውም ሆነ ከእንስሳ መካከል በኩር የሆነው ወንድ ሁሉ* የእኔ ነው።”+

3 ከዚያም ሙሴ ሕዝቡን እንዲህ አለ፦ “ከግብፅ ከባርነት ቤት የወጣችሁበትን ይህን ቀን አስቡ፤+ ምክንያቱም ይሖዋ በኃያል ክንድ ከዚህ አውጥቷችኋል።+ በመሆኑም እርሾ የገባበት ምንም ነገር መበላት የለበትም። 4 ይኸው በዛሬው ዕለት በአቢብ* ወር ከዚህ ለቃችሁ እየወጣችሁ ነው።+ 5 ይሖዋ ለአንተ ይሰጥህ ዘንድ ለቀድሞ አባቶችህ ወደማለላቸው+ ወተትና ማር ወደምታፈሰው ምድር+ ይኸውም ወደ ከነአናውያን፣ ሂታውያን፣ አሞራውያን፣ ሂዋውያንና ኢያቡሳውያን ምድር+ ሲያስገባህ አንተ ደግሞ በዚህ ወር ይህን በዓል ማክበር አለብህ። 6 ለሰባት ቀን ቂጣ ትበላለህ፤+ በሰባተኛውም ቀን ለይሖዋ በዓል ይከበራል። 7 በእነዚህ ሰባት ቀናት መበላት ያለበት እርሾ ያልገባበት ቂጣ ነው፤+ በአንተ ዘንድ እርሾ የገባበት ምንም ነገር መገኘት የለበትም፤+ በወሰንህም ውስጥ ሁሉ ምንም እርሾ መገኘት የለበትም። 8 በዚያ ቀን ለልጅህ ‘ይህን የማደርገው ከግብፅ በወጣሁበት ጊዜ ይሖዋ ባደረገልኝ ነገር የተነሳ ነው’ ብለህ ንገረው።+ 9 የይሖዋ ሕግ በአፍህ ላይ እንዲሆን ይህ በዓል በእጅህ ላይ እንደታሰረ ምልክትና በግንባርህ* ላይ እንዳለ መታሰቢያ* ሆኖ ያገለግልሃል፤+ ምክንያቱም ይሖዋ በኃያል ክንድ ከግብፅ አውጥቶሃል። 10 አንተም ይህን ደንብ በየዓመቱ በተወሰነለት ጊዜ አክብረው።+

11 “ይሖዋ ለአንተ ለመስጠት ለአንተም ሆነ ለቀድሞ አባቶችህ ወደማለላችሁ+ ወደ ከነአናውያን ምድር ሲያስገባህ 12 በኩር የሆነውን ወንድ ሁሉ* እንዲሁም የአንተ ከሆነው እንስሳ መካከል በኩር የሆነውን ወንድ ሁሉ ለይሖዋ መስጠት አለብህ። ወንዶቹ ሁሉ የይሖዋ ናቸው።+ 13 የእያንዳንዱን አህያ በኩር በበግ ዋጀው፤ የማትዋጀው ከሆነ ግን አንገቱን ስበረው። ከወንዶች ልጆችህ መካከል በኩር የሆነውን ሁሉ ልትዋጀው ይገባል።+

14 “ምናልባት ወደፊት ልጅህ ‘ይህን የምታደርገው ለምንድን ነው?’ ብሎ ቢጠይቅህ እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ በኃያል ክንድ ከግብፅ ከባርነት ቤት አወጣን።+ 15 ፈርዖን እኛን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ባለመሆን ግትር አቋም በያዘ ጊዜ+ ይሖዋ ከሰው በኩር አንስቶ እስከ እንስሳ በኩር ድረስ በግብፅ ምድር ያለውን በኩር ሁሉ ገደለ።+ በኩር የሆነውን ወንድ ሁሉ* ለይሖዋ የምሠዋው እንዲሁም ከወንዶች ልጆቼ መካከል በኩር የሆነውን ሁሉ የምዋጀው ለዚህ ነው።’ 16 ይሖዋ በኃያል ክንድ ከግብፅ ስላወጣን ይህ በዓል በእጅህ ላይ እንዳለ ምልክትና በግንባርህ* ላይ እንደታሰረ ነገር ሆኖ ያገልግል።”+

17 ፈርዖን ሕዝቡን በለቀቀ ጊዜ አምላክ ምንም እንኳ አቋራጭ ቢሆንም ወደ ፍልስጤማውያን ምድር በሚወስደው መንገድ አልመራቸውም። ምክንያቱም “ሕዝቡ ጦርነት ቢያጋጥመው ሐሳቡን ለውጦ ወደ ግብፅ ሊመለስ ይችላል” በማለት አስቦ ነበር። 18 በመሆኑም አምላክ ሕዝቡ በቀይ ባሕር አቅራቢያ ባለው ምድረ በዳ በኩል ዞሮ እንዲሄድ አደረገ።+ እስራኤላውያንም ከግብፅ ምድር የወጡት የጦርነት አሰላለፍ ተከትለው ነበር። 19 በተጨማሪም ሙሴ የዮሴፍን አፅም ይዞ ነበር፤ ምክንያቱም ዮሴፍ እስራኤላውያንን “አምላክ ፊቱን ወደ እናንተ መመለሱ አይቀርም፤ በመሆኑም አፅሜን ከዚህ ይዛችሁ ውጡ” በማለት በጥብቅ አስምሏቸው ነበር።+ 20 እነሱም ከሱኮት ተነስተው በምድረ በዳው ዳርቻ ላይ በሚገኘው በኤታም ሰፈሩ።

21 ይሖዋ የሚሄዱበትን መንገድ ይመራቸው ዘንድ ቀን ቀን በደመና ዓምድ ውስጥ ሆኖ ከፊት ከፊታቸው ይሄድ ነበር፤+ ሌሊት ሌሊት ደግሞ ብርሃን እንዲያገኙ ለማድረግ በእሳት ዓምድ ውስጥ ሆኖ ይመራቸው ነበር፤+ በመሆኑም ቀንም ሆነ ሌሊት ይጓዙ ነበር። 22 ቀን ቀን የደመናው ዓምድ ሌሊት ሌሊት ደግሞ የእሳቱ ዓምድ ከሕዝቡ ፊት አይለይም ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ