የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 118
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ላስገኘው ድል ምስጋና ማቅረብ

        • ‘ያህን ተጣራሁ፤ እሱም መለሰልኝ’ (5)

        • “ይሖዋ ከጎኔ ነው” (6, 7)

        • የተናቀው ድንጋይ የማዕዘን ራስ ድንጋይ ይሆናል (22)

        • “በይሖዋ ስም የሚመጣው” (26)

መዝሙር 118:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 19:17

መዝሙር 118:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

  • *

    ወይም “ሰፊ ወደሆነ ስፍራም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/1993፣ ገጽ 23-24

መዝሙር 118:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1
  • +ኢሳ 51:12፤ ሮም 8:31፤ ዕብ 13:6

መዝሙር 118:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከሚረዱኝ ሰዎች ጋር” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:52, 53
  • +መዝ 54:7

መዝሙር 118:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:4፤ 146:3, 4፤ ኤር 17:5

መዝሙር 118:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 29:6, 7

መዝሙር 118:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:15, 17

መዝሙር 118:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 14:11

መዝሙር 118:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በኃይል ገፋኸኝ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

መዝሙር 118:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:2፤ መዝ 18:2፤ ኢሳ 12:2

መዝሙር 118:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የድል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:13፤ ኢሳ 63:12

መዝሙር 118:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:6፤ ኢሳ 40:26

መዝሙር 118:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 6:5፤ 71:17

መዝሙር 118:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 66:10፤ 94:12
  • +መዝ 16:10

መዝሙር 118:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 26:2፤ ራእይ 22:14

መዝሙር 118:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 24:3, 4

መዝሙር 118:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 116:1

መዝሙር 118:22

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የማዕዘኑ ራስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 28:16፤ ሉቃስ 20:17፤ ሥራ 4:11፤ 1ቆሮ 3:11፤ ኤፌ 2:19, 20፤ 1ጴጥ 2:4-7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2018፣ ገጽ 32

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 9-10

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 246-247

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 12-13

    7/15/2000፣ ገጽ 14

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 20

መዝሙር 118:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 5:31
  • +ማር 12:10, 11

መዝሙር 118:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1991፣ ገጽ 15

መዝሙር 118:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/1991፣ ገጽ 15

መዝሙር 118:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 21:7-9፤ 23:39፤ ማር 11:7-10፤ ሉቃስ 19:37, 38

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 9

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 254

መዝሙር 118:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:28፤ 1ጴጥ 2:9
  • +ዘሌ 23:34፤ መዝ 42:4
  • +ዘፀ 27:2

መዝሙር 118:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:2፤ ኢሳ 25:1

መዝሙር 118:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:23
  • +ዕዝራ 3:11፤ መዝ 118:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2002፣ ገጽ 13

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 118:1ማቴ 19:17
መዝ. 118:5መዝ 18:19
መዝ. 118:6መዝ 27:1
መዝ. 118:6ኢሳ 51:12፤ ሮም 8:31፤ ዕብ 13:6
መዝ. 118:7ማቴ 26:52, 53
መዝ. 118:7መዝ 54:7
መዝ. 118:8መዝ 40:4፤ 146:3, 4፤ ኤር 17:5
መዝ. 118:9ሕዝ 29:6, 7
መዝ. 118:102ዜና 20:15, 17
መዝ. 118:122ዜና 14:11
መዝ. 118:14ዘፀ 15:2፤ መዝ 18:2፤ ኢሳ 12:2
መዝ. 118:15መዝ 89:13፤ ኢሳ 63:12
መዝ. 118:16ዘፀ 15:6፤ ኢሳ 40:26
መዝ. 118:17መዝ 6:5፤ 71:17
መዝ. 118:18መዝ 66:10፤ 94:12
መዝ. 118:18መዝ 16:10
መዝ. 118:19ኢሳ 26:2፤ ራእይ 22:14
መዝ. 118:20መዝ 24:3, 4
መዝ. 118:21መዝ 116:1
መዝ. 118:22ኢሳ 28:16፤ ሉቃስ 20:17፤ ሥራ 4:11፤ 1ቆሮ 3:11፤ ኤፌ 2:19, 20፤ 1ጴጥ 2:4-7
መዝ. 118:23ሥራ 5:31
መዝ. 118:23ማር 12:10, 11
መዝ. 118:26ማቴ 21:7-9፤ 23:39፤ ማር 11:7-10፤ ሉቃስ 19:37, 38
መዝ. 118:27መዝ 18:28፤ 1ጴጥ 2:9
መዝ. 118:27ዘሌ 23:34፤ መዝ 42:4
መዝ. 118:27ዘፀ 27:2
መዝ. 118:28ዘፀ 15:2፤ ኢሳ 25:1
መዝ. 118:29መዝ 50:23
መዝ. 118:29ዕዝራ 3:11፤ መዝ 118:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 118:1-29

መዝሙር

118 ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።

 2 እስራኤል እንዲህ ይበል፦

“ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”

 3 ከአሮን ቤት የሆኑ እንዲህ ይበሉ፦

“ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”

 4 ይሖዋን የሚፈሩ እንዲህ ይበሉ፦

“ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”

 5 በተጨነቅኩ ጊዜ ያህን* ተጣራሁ፤

ያህም መለሰልኝ፤ ደህንነት ወደማገኝበት ስፍራም* አመጣኝ።+

 6 ይሖዋ ከጎኔ ነው፤ አልፈራም።+

ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?+

 7 ይሖዋ ረዳቴ ሆኖ* ከጎኔ አለ፤+

የሚጠሉኝን ሰዎች በድል አድራጊነት እመለከታለሁ።+

 8 በሰው ከመታመን ይልቅ፣

ይሖዋን መጠጊያ ማድረግ ይሻላል።+

 9 በመኳንንት ከመታመን ይልቅ፣

ይሖዋን መጠጊያ ማድረግ ይሻላል።+

10 ብሔራት ሁሉ ከበቡኝ፤

እኔ ግን በይሖዋ ስም

መከትኳቸው።+

11 ከበቡኝ፤ አዎ፣ ዙሪያዬን ከበቡኝ፤

እኔ ግን በይሖዋ ስም

መከትኳቸው።

12 እንደ ንብ ከበቡኝ፤

ሆኖም በእሳት እንደተያያዘ ቁጥቋጦ ወዲያውኑ ጠፉ።

እኔም በይሖዋ ስም

መከትኳቸው።+

13 እወድቅ ዘንድ በኃይል ተገፋሁ፤*

ይሖዋ ግን ረዳኝ።

14 ያህ መጠለያዬና ብርታቴ ነው፤

አዳኝም ሆኖልኛል።+

15 በጻድቃን ድንኳኖች ውስጥ፣

የሐሴትና የመዳን* ድምፅ ይሰማል።

የይሖዋ ቀኝ እጅ ኃይሉን ያሳያል።+

16 የይሖዋ ቀኝ እጅ ከፍ ከፍ አለ፤

የይሖዋ ቀኝ እጅ ኃይሉን ያሳያል።+

17 የያህን ሥራዎች አስታውቅ ዘንድ

በሕይወት እኖራለሁ እንጂ አልሞትም።+

18 ያህ ጠንከር ያለ ተግሣጽ ሰጥቶኛል፤+

ሆኖም ለሞት አሳልፎ አልሰጠኝም።+

19 የጽድቅን በሮች ክፈቱልኝ፤+

በዚያ ገብቼ ያህን አወድሳለሁ።

20 ይህ የይሖዋ በር ነው።

ጻድቃን በዚያ በኩል ይገባሉ።+

21 መልስ ስለሰጠኸኝና

አዳኝ ስለሆንከኝ አወድስሃለሁ።+

22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ

የማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ።+

23 ይህ የይሖዋ ሥራ ነው፤+

ለዓይናችንም ድንቅ ነው።+

24 ይህ ይሖዋ የሠራው ቀን ነው፤

በዚህ ቀን እንደሰታለን፤ ሐሴትም እናደርጋለን።

25 ይሖዋ ሆይ፣ እባክህ እንድታድነን እንለምንሃለን!

ይሖዋ ሆይ፣ እባክህ ድል አቀዳጀን!

26 በይሖዋ ስም የሚመጣው የተባረከ ነው፤+

በይሖዋ ቤት ሆነን እንባርካችኋለን።

27 ይሖዋ አምላክ ነው፤

ብርሃን ይሰጠናል።+

ቅርንጫፎች በመያዝ ወደ በዓሉ ከሚጓዙት ጋር ተቀላቅላችሁ+

እስከ መሠዊያው ቀንዶች+ ድረስ ሂዱ።

28 አንተ አምላኬ ነህ፤ እኔም አወድስሃለሁ፤

አምላኬ ሆይ፣ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ።+

29 ይሖዋ ጥሩ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤+

ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ