የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ነገሥት የመጽሐፉ ይዘት

      • የሰለሞን ሚስቶች ልቡ ወደ ሌላ እንዲያዘነብል አደረጉት (1-13)

      • ሰለሞን ተቃዋሚዎች ተነሱበት (14-25)

      • ኢዮርብዓም አሥር ነገዶች እንደሚሰጡት ቃል ተገባለት (26-40)

      • ሰለሞን ሞተ፤ ሮብዓም ነገሠ (41-43)

1 ነገሥት 11:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:1
  • +ዘዳ 17:15, 17፤ ነህ 13:26
  • +ዘፍ 19:36, 37
  • +1ነገ 14:21
  • +1ነገ 16:30, 31
  • +ዘፍ 26:34, 35

1 ነገሥት 11:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የጋብቻ ጥምረት አትመሥርቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:16፤ ዘዳ 7:3፤ ኢያሱ 23:12, 13፤ 2ቆሮ 6:14

1 ነገሥት 11:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሚስቶቹም ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳደሩበት።”

1 ነገሥት 11:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዞር እንዲል።”

  • *

    ወይም “ሙሉ በሙሉ ለአምላኩ ለይሖዋ ያደረ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 11:42
  • +ዘዳ 7:3, 4፤ ነህ 13:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2005፣ ገጽ 29

1 ነገሥት 11:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 2:11, 13፤ 10:6፤ 1ሳሙ 7:3
  • +ሶፎ 1:5

1 ነገሥት 11:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 15:5

1 ነገሥት 11:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 23:13
  • +ዘሌ 18:21፤ ሥራ 7:43
  • +ዘሌ 26:30፤ ዘኁ 33:52፤ 2ነገ 21:1, 3

1 ነገሥት 11:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:5፤ 9:2
  • +ዘዳ 7:3, 4፤ ምሳሌ 4:23

1 ነገሥት 11:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 7:19, 20

1 ነገሥት 11:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:21

1 ነገሥት 11:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 10:18, 19

1 ነገሥት 11:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:12, 15
  • +ዘዳ 12:11
  • +1ነገ 12:20፤ 2ዜና 11:1

1 ነገሥት 11:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 27:40
  • +2ሳሙ 7:12, 14

1 ነገሥት 11:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:13

1 ነገሥት 11:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:12

1 ነገሥት 11:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ጡት አስጣለችው” ማለትም ሊሆን ይችላል።

1 ነገሥት 11:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 2:10
  • +1ነገ 2:34

1 ነገሥት 11:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:3
  • +1ነገ 11:14

1 ነገሥት 11:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በገደለበት ጊዜ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 10:18
  • +2ሳሙ 8:5፤ 1ነገ 19:15፤ ኢሳ 7:8

1 ነገሥት 11:26

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እጁን ማንሳት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:22
  • +1ነገ 11:31፤ 12:32፤ 14:10፤ 2ዜና 11:14፤ 13:3, 20
  • +2ዜና 13:6

1 ነገሥት 11:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሚሎን።” “መሙላት” የሚል ትርጉም ያለው የዕብራይስጥ ቃል ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:15, 24
  • +2ሳሙ 5:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1651

1 ነገሥት 11:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:16

1 ነገሥት 11:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 12:15፤ 14:2፤ 2ዜና 9:29

1 ነገሥት 11:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 12:16

1 ነገሥት 11:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 49:10
  • +ዘዳ 12:5, 6፤ 1ነገ 11:13፤ መዝ 132:13
  • +1ነገ 12:20፤ 2ዜና 11:1

1 ነገሥት 11:33

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15፤ 2ዜና 15:2

1 ነገሥት 11:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:4, 5፤ መዝ 89:49፤ 132:17፤ ኢሳ 9:7

1 ነገሥት 11:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 12:20፤ 2ዜና 10:16

1 ነገሥት 11:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:29፤ 1ነገ 15:4፤ 2ነገ 8:19

1 ነገሥት 11:37

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስህ በተመኘችው።”

1 ነገሥት 11:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 15:5
  • +2ሳሙ 7:11

1 ነገሥት 11:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 12:16
  • +ዘፍ 49:10፤ ኢሳ 11:1፤ ሉቃስ 1:32, 33

1 ነገሥት 11:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 10:2
  • +1ነገ 14:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/2005፣ ገጽ 30

1 ነገሥት 11:41

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 9:29-31

1 ነገሥት 11:42

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የገዛባቸው ቀናት።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 12፣ ገጽ 18-19

1 ነገሥት 11:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 3:10፤ 2ዜና 13:7፤ ማቴ 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2005፣ ገጽ 31

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ነገ. 11:11ነገ 3:1
1 ነገ. 11:1ዘዳ 17:15, 17፤ ነህ 13:26
1 ነገ. 11:1ዘፍ 19:36, 37
1 ነገ. 11:11ነገ 14:21
1 ነገ. 11:11ነገ 16:30, 31
1 ነገ. 11:1ዘፍ 26:34, 35
1 ነገ. 11:2ዘፀ 34:16፤ ዘዳ 7:3፤ ኢያሱ 23:12, 13፤ 2ቆሮ 6:14
1 ነገ. 11:41ነገ 11:42
1 ነገ. 11:4ዘዳ 7:3, 4፤ ነህ 13:26
1 ነገ. 11:5መሳ 2:11, 13፤ 10:6፤ 1ሳሙ 7:3
1 ነገ. 11:5ሶፎ 1:5
1 ነገ. 11:61ነገ 15:5
1 ነገ. 11:72ነገ 23:13
1 ነገ. 11:7ዘሌ 18:21፤ ሥራ 7:43
1 ነገ. 11:7ዘሌ 26:30፤ ዘኁ 33:52፤ 2ነገ 21:1, 3
1 ነገ. 11:91ነገ 3:5፤ 9:2
1 ነገ. 11:9ዘዳ 7:3, 4፤ ምሳሌ 4:23
1 ነገ. 11:102ዜና 7:19, 20
1 ነገ. 11:112ነገ 17:21
1 ነገ. 11:122ዜና 10:18, 19
1 ነገ. 11:132ሳሙ 7:12, 15
1 ነገ. 11:13ዘዳ 12:11
1 ነገ. 11:131ነገ 12:20፤ 2ዜና 11:1
1 ነገ. 11:14ዘፍ 27:40
1 ነገ. 11:142ሳሙ 7:12, 14
1 ነገ. 11:152ሳሙ 8:13
1 ነገ. 11:18ዘኁ 10:12
1 ነገ. 11:211ነገ 2:10
1 ነገ. 11:211ነገ 2:34
1 ነገ. 11:232ሳሙ 8:3
1 ነገ. 11:231ነገ 11:14
1 ነገ. 11:242ሳሙ 10:18
1 ነገ. 11:242ሳሙ 8:5፤ 1ነገ 19:15፤ ኢሳ 7:8
1 ነገ. 11:261ነገ 9:22
1 ነገ. 11:261ነገ 11:31፤ 12:32፤ 14:10፤ 2ዜና 11:14፤ 13:3, 20
1 ነገ. 11:262ዜና 13:6
1 ነገ. 11:271ነገ 9:15, 24
1 ነገ. 11:272ሳሙ 5:7
1 ነገ. 11:281ነገ 5:16
1 ነገ. 11:291ነገ 12:15፤ 14:2፤ 2ዜና 9:29
1 ነገ. 11:311ነገ 12:16
1 ነገ. 11:32ዘፍ 49:10
1 ነገ. 11:32ዘዳ 12:5, 6፤ 1ነገ 11:13፤ መዝ 132:13
1 ነገ. 11:321ነገ 12:20፤ 2ዜና 11:1
1 ነገ. 11:33ዘዳ 28:15፤ 2ዜና 15:2
1 ነገ. 11:341ነገ 9:4, 5፤ መዝ 89:49፤ 132:17፤ ኢሳ 9:7
1 ነገ. 11:351ነገ 12:20፤ 2ዜና 10:16
1 ነገ. 11:362ሳሙ 7:29፤ 1ነገ 15:4፤ 2ነገ 8:19
1 ነገ. 11:381ነገ 15:5
1 ነገ. 11:382ሳሙ 7:11
1 ነገ. 11:391ነገ 12:16
1 ነገ. 11:39ዘፍ 49:10፤ ኢሳ 11:1፤ ሉቃስ 1:32, 33
1 ነገ. 11:402ዜና 10:2
1 ነገ. 11:401ነገ 14:25
1 ነገ. 11:412ዜና 9:29-31
1 ነገ. 11:431ዜና 3:10፤ 2ዜና 13:7፤ ማቴ 1:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ነገሥት 11:1-43

አንደኛ ነገሥት

11 ይሁንና ንጉሥ ሰለሞን ከፈርዖን ልጅ+ ሌላ ብዙ የባዕድ አገር ሴቶችን+ ማለትም ሞዓባውያን፣+ አሞናውያን፣+ ኤዶማውያን፣ ሲዶናውያንና+ ሂታውያን+ ሴቶችን አፈቀረ። 2 እነሱም ይሖዋ ለእስራኤላውያን “ከእነሱ ጋር አትቀላቀሉ፤* እነሱም ከእናንተ ጋር አይቀላቀሉ፤ አለዚያ ያለምንም ጥርጥር ልባችሁ አማልክታቸውን ወደ መከተል እንዲያዘነብል ያደርጉታል”+ ብሎ ከነገራቸው ብሔራት ወገን ነበሩ። ሆኖም ሰለሞን ከእነሱ ጋር ተጣበቀ፤ ደግሞም አፈቀራቸው። 3 እሱም ልዕልቶች የሆኑ 700 ሚስቶች እንዲሁም 300 ቁባቶች ነበሩት፤ ሚስቶቹም ቀስ በቀስ ልቡ ወደ ሌላ እንዲያዘነብል አደረጉት።* 4 ሰለሞን በሸመገለ+ ጊዜ ሚስቶቹ ልቡ ሌሎች አማልክትን ወደ መከተል እንዲያዘነብል* አደረጉት፤+ ልቡ እንደ አባቱ እንደ ዳዊት ልብ በአምላኩ በይሖዋ ዘንድ ሙሉ* አልነበረም። 5 ሰለሞን የሲዶናውያንን እንስት አምላክ አስታሮትንና+ አስጸያፊ የሆነውን የአሞናውያንን አምላክ ሚልኮምን+ ተከተለ። 6 ሰለሞንም በይሖዋ ፊት መጥፎ የሆነውን ነገር አደረገ፤ አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ይሖዋን ሙሉ በሙሉ አልተከተለም።+

7 ሰለሞን አስጸያፊ ለሆነው የሞዓብ አምላክ ለከሞሽና አስጸያፊ ለሆነው ለአሞናውያን+ አምላክ ለሞሎክ+ ኢየሩሳሌም ፊት ለፊት በሚገኘው ተራራ ላይ ከፍ ያለ የማምለኪያ ቦታ+ የሠራው በዚህ ጊዜ ነበር። 8 ለአማልክታቸው የሚጨስ መሥዋዕት ለሚያቀርቡትና ለሚሠዉት የባዕድ አገር ሚስቶቹ ሁሉ ልክ እንደዚሁ አደረገ።

9 ሰለሞን ሁለት ጊዜ ከተገለጠለት+ ከእስራኤል አምላክ ከይሖዋ ልቡ ስለሸፈተ+ ይሖዋ በሰለሞን ላይ ተቆጣ፤ 10 ደግሞም ሌሎች አማልክትን እንዳይከተል በማዘዝ ይህንኑ ጉዳይ አስመልክቶ አስጠንቅቆት ነበር።+ እሱ ግን ይሖዋ ያዘዘውን ነገር አልጠበቀም። 11 በዚህ ጊዜ ይሖዋ ሰለሞንን እንዲህ አለው፦ “ይህን ስላደረግክ እንዲሁም ባዘዝኩህ መሠረት ቃል ኪዳኔንና ደንቦቼን ስላልጠበቅክ መንግሥትህን ቀድጄ ከአንተ እወስደዋለሁ፤ ከአገልጋዮችህም መካከል ለአንዱ እሰጠዋለሁ።+ 12 ሆኖም ስለ አባትህ ስለ ዳዊት ስል በአንተ ዘመን ይህን አላደርግም። መንግሥትህን ከልጅህ እጅ ላይ እቀደዋለሁ፤+ 13 ይሁንና መንግሥቱን በሙሉ ቀድጄ አልወስድም።+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊትና ስለመረጥኳት+ ስለ ኢየሩሳሌም ስል ለልጅህ አንድ ነገድ እሰጠዋለሁ።”+

14 ከዚያም ይሖዋ ከኤዶም+ ንጉሣዊ ቤተሰብ የሆነውን ኤዶማዊውን ሃዳድን በሰለሞን ላይ ተቃዋሚ አድርጎ አስነሳው።+ 15 ዳዊት ኤዶምን+ ድል ባደረገበት ጊዜ የሠራዊቱ አለቃ የሆነው ኢዮዓብ የተገደሉትን ለመቅበር ወጥቶ የነበረ ሲሆን በኤዶም የሚገኘውን እያንዳንዱን ወንድ ለመግደል ሞክሮ ነበር። 16 (ምክንያቱም ኢዮዓብ በኤዶም የሚገኘውን እያንዳንዱን ወንድ ገድሎ እስኪጨርስ ድረስ ከመላው እስራኤል ጋር በዚያ ለስድስት ወር ተቀምጦ ነበር።) 17 ሆኖም ሃዳድ የአባቱ አገልጋዮች ከሆኑ የተወሰኑ ኤዶማውያን ጋር ሸሸ፤ እነሱም ወደ ግብፅ ሄዱ፤ በወቅቱ ሃዳድ ገና ትንሽ ልጅ ነበር። 18 እነሱም ከምድያም ተነስተው ወደ ፋራን ሄዱ። ከፋራንም+ ሰዎች ይዘው ወደ ግብፅ ይኸውም ወደ ግብፁ ንጉሥ ወደ ፈርዖን መጡ፤ ፈርዖንም ቤትና መሬት ሰጠው፤ ቀለብም እንዲሰፈርለት አደረገ። 19 ሃዳድም በፈርዖን ፊት ሞገስ ስላገኘ ፈርዖን የገዛ ሚስቱን እህት ማለትም የንግሥት ጣፍኔስን እህት ዳረለት። 20 ከጊዜ በኋላ የጣፍኔስ እህት፣ ጌኑባት የተባለ ልጅ ወለደችለት፤ ጣፍኔስም ልጁን በፈርዖን ቤት ውስጥ አሳደገችው፤* ጌኑባት በፈርዖን ቤት ከፈርዖን ልጆች ጋር ኖረ።

21 ሃዳድ በግብፅ ሳለ ዳዊት ከአባቶቹ ጋር እንዳንቀላፋ+ እንዲሁም የሠራዊቱ አለቃ ኢዮዓብ እንደሞተ ሰማ።+ በመሆኑም ሃዳድ ፈርዖንን “ወደ አገሬ እንድሄድ አሰናብተኝ” አለው። 22 ፈርዖን ግን “እዚህ እኔ ጋር እያለህ ምን ጎደለብህና ነው ወደ አገርህ መሄድ የፈለግከው?” አለው። እሱም “ምንም የጎደለብኝ ነገር የለም፤ ብቻ እንድሄድ አሰናብተኝ” አለው።

23 በተጨማሪም አምላክ ከጌታው ከጾባህ ንጉሥ ከሃዳድኤዜር+ የኮበለለውን የኤሊያዳን ልጅ ረዞንን በሰለሞን ላይ ተቃዋሚ አድርጎ አስነሳው።+ 24 እሱም ዳዊት የጾባህን ሰዎች ድል ባደረገበት ጊዜ* ሰዎችን አሰባስቦ የአንድ ወራሪ ቡድን አለቃ ሆነ።+ በመሆኑም ወደ ደማስቆ+ ሄደው በዚያ ሰፈሩ፤ በደማስቆም መግዛት ጀመሩ። 25 ሃዳድ በእስራኤል ላይ ካስከተለው ጉዳት በተጨማሪ ረዞንም በሰለሞን ዘመን ሁሉ የእስራኤል ተቃዋሚ ሆነ፤ በሶርያ ላይ በነገሠበትም ዘመን ሁሉ ለእስራኤል ከፍተኛ ጥላቻ ነበረው።

26 እንዲሁም የሰለሞን አገልጋይ+ የሆነ ኢዮርብዓም+ የተባለ አንድ ኤፍሬማዊ ነበር፤ እሱም ከጸሬዳህ ወገን ሲሆን የናባጥ ልጅ ነበር፤ እናቱም ጽሩዓ የምትባል መበለት ነበረች። እሱም በንጉሡ ላይ ማመፅ* ጀመረ።+ 27 በንጉሡ ላይ ያመፀውም በዚህ የተነሳ ነው፦ ሰለሞን ጉብታውን*+ ሠርቶ እንዲሁም በአባቱ በዳዊት ከተማ+ ቅጥር ላይ የነበረውን ክፍተት ዘግቶ ነበር። 28 ኢዮርብዓም ከፍተኛ ችሎታ ያለው ሰው ነበር። ሰለሞንም ወጣቱ ጠንካራ ሠራተኛ መሆኑን ሲያይ በዮሴፍ ቤት በሚከናወነው የግዳጅ ሥራ ሁሉ ላይ የበላይ ተመልካች አደረገው።+ 29 በዚህ ጊዜ ኢዮርብዓም ከኢየሩሳሌም ወጣ፤ ሴሎናዊው ነቢዩ አኪያህም መንገድ ላይ አገኘው። አኪያህ+ አዲስ ልብስ ለብሶ ነበር፤ በሜዳውም ላይ ሁለቱ ብቻቸውን ነበሩ። 30 አኪያህም ለብሶት የነበረውን አዲስ ልብስ ይዞ 12 ቦታ ቀደደው። 31 ከዚያም ኢዮርብዓምን እንዲህ አለው፦

“አሥሩን ቁራጭ ለራስህ ውሰድ፤ ምክንያቱም የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እንግዲህ መንግሥቱን ከሰለሞን እጅ እቀደዋለሁ፤ ለአንተም አሥር ነገዶችን እሰጥሃለሁ።+ 32 ሆኖም ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊትና+ ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ መካከል ስለመረጥኳት ከተማ+ ስለ ኢየሩሳሌም ስል አንዱ ነገድ የእሱ እንደሆነ ይቀጥላል።+ 33 ይህን የማደርገው እኔን ትተው+ ለሲዶናውያን እንስት አምላክ ለአስታሮት፣ ለሞዓብ አምላክ ለከሞሽና ለአሞናውያን አምላክ ለሚልኮም ስለሰገዱ ነው፤ አባቱ ዳዊት እንዳደረገው በፊቴ ትክክል የሆነውን ነገር በማድረግ እንዲሁም ደንቦቼንና ድንጋጌዎቼን በመጠበቅ በመንገዴ አልሄዱም። 34 ሆኖም ትእዛዛቴንና ደንቦቼን ስለጠበቀው ስለመረጥኩት አገልጋዬ ስለ ዳዊት+ ስል መንግሥቱን በሙሉ ከእጁ አልወስድም፤ ደግሞም በሕይወት ዘመኑ ሁሉ አለቃ አደርገዋለሁ። 35 ይሁን እንጂ መንግሥቱን ይኸውም አሥሩን ነገድ ከልጁ እጅ ወስጄ ለአንተ እሰጥሃለሁ።+ 36 አገልጋዬ ዳዊት ስሜ እንዲኖርባት ለራሴ በመረጥኳት ከተማ በኢየሩሳሌም ዘወትር በፊቴ መብራት እንዲኖረው+ ለልጁ አንድ ነገድ እሰጠዋለሁ። 37 እኔም እወስድሃለሁ፤ አንተም በተመኘኸው* ሁሉ ላይ ትገዛለህ፤ በእስራኤልም ላይ ንጉሥ ትሆናለህ። 38 አገልጋዬ ዳዊት እንዳደረገው+ ያዘዝኩህን ሁሉ ብትፈጽም እንዲሁም ደንቦቼንና ትእዛዛቴን በመጠበቅ በመንገዶቼ ብትሄድና በፊቴ ትክክል የሆነውን ነገር ብታደርግ እኔም ከአንተ ጋር እሆናለሁ። ለዳዊት እንዳደረግኩለት ሁሉ ለአንተም ጸንቶ የሚኖር ቤት እሠራልሃለሁ፤+ እስራኤልንም እሰጥሃለሁ። 39 በዚህም የተነሳ የዳዊትን ዘር አዋርዳለሁ፤+ ይህን የማደርገው ግን ለሁልጊዜ አይደለም።’”+

40 በመሆኑም ሰለሞን ኢዮርብዓምን ሊገድለው ሞከረ፤ ሆኖም ኢዮርብዓም ተነስቶ ወደ ግብፅ፣+ ወደ ንጉሥ ሺሻቅ+ ሸሸ፤ ሰለሞን እስኪሞትም ድረስ በግብፅ ተቀመጠ።

41 የቀረው የሰለሞን ታሪክ፣ ያደረጋቸው ነገሮች ሁሉና ጥበቡ በሰለሞን የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈው ይገኙ የለም?+ 42 ሰለሞን በኢየሩሳሌም ሆኖ በመላው እስራኤል ላይ የገዛበት የጊዜ ርዝመት* 40 ዓመት ነበር። 43 ከዚያም ሰለሞን ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በአባቱ በዳዊት ከተማ ተቀበረ፤ በእሱም ምትክ ልጁ ሮብዓም+ ነገሠ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ