የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘኁልቁ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሕዝቡ ወደ ግብፅ መመለስ ፈለገ (1-10)

        • ኢያሱና ካሌብ ያመጡት መልካም ወሬ (6-9)

      • ይሖዋ ተቆጣ፤ ሙሴ ስለ ሕዝቡ ማለደ (11-19)

      • በምድረ በዳ 40 ዓመት እንዲንከራተቱ ተፈረደባቸው (20-38)

      • እስራኤላውያን በአማሌቃውያን ድል ተመቱ (39-45)

ዘኁልቁ 14:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 1:32, 33

ዘኁልቁ 14:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 1:27፤ መዝ 106:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 15

ዘኁልቁ 14:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:40
  • +ዘኁ 14:31፤ ዘዳ 1:39
  • +ዘኁ 11:5

ዘኁልቁ 14:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2011፣ ገጽ 25-26

ዘኁልቁ 14:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:8, 16
  • +ዘኁ 13:6, 16፤ 14:30

ዘኁልቁ 14:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:26, 27፤ ዘዳ 1:25፤ 8:7, 8

ዘኁልቁ 14:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:8

ዘኁልቁ 14:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:17, 18፤ 20:3
  • +ዘፀ 33:16፤ ዘዳ 20:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2006፣ ገጽ 16-17

ዘኁልቁ 14:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:4
  • +ዘፀ 16:10

ዘኁልቁ 14:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:28፤ ዘኁ 14:22, 23
  • +ዘዳ 9:23፤ ዕብ 3:19

ዘኁልቁ 14:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:10

ዘኁልቁ 14:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:12፤ ሕዝ 20:9

ዘኁልቁ 14:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:13, 14፤ ኢያሱ 2:10፤ 5:1
  • +ዘዳ 4:12፤ 5:4
  • +ዘፀ 13:21፤ መዝ 78:14

ዘኁልቁ 14:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እንደ አንድ ሰው ብታጠፋው።”

ዘኁልቁ 14:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 9:28

ዘኁልቁ 14:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍቅራዊ ደግነቱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 103:8፤ ሚክ 7:18
  • +ዘፀ 34:6, 7

ዘኁልቁ 14:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:9፤ መዝ 78:38

ዘኁልቁ 14:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 5:16

ዘኁልቁ 14:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 72:19፤ ዕን 2:14

ዘኁልቁ 14:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:17
  • +ዘፀ 17:2፤ መዝ 95:9፤ 106:14፤ ዕብ 3:16
  • +መዝ 81:11

ዘኁልቁ 14:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 26:63, 64፤ 32:11፤ ዘዳ 1:35፤ መዝ 95:11፤ 106:26፤ ዕብ 3:18፤ 4:3

ዘኁልቁ 14:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:30፤ 26:65
  • +ኢያሱ 14:9, 14

ዘኁልቁ 14:25

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በረባዳማው ሜዳ ላይ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:29
  • +ዘዳ 1:40

ዘኁልቁ 14:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 16:28፤ ዘኁ 14:11
  • +1ቆሮ 10:6, 10

ዘኁልቁ 14:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:2፤ 26:64፤ 32:11፤ ዘዳ 1:35

ዘኁልቁ 14:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:45, 46፤ ይሁዳ 5
  • +መዝ 106:26፤ 1ቆሮ 10:5፤ ዕብ 3:17

ዘኁልቁ 14:30

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እጄን ወዳነሳሁበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 26:65፤ 32:11, 12፤ ዘዳ 1:34-38
  • +ዘፀ 6:8

ዘኁልቁ 14:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:3፤ ዘዳ 1:39
  • +መዝ 106:24

ዘኁልቁ 14:33

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለዝሙት አዳሪነታችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 32:13፤ ኢያሱ 14:10
  • +ዘዳ 1:3፤ 2:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2023፣ ገጽ 30-31

ዘኁልቁ 14:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደ ጠላት መመልከት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:25
  • +መዝ 95:10፤ ሥራ 7:36፤ 13:18

ዘኁልቁ 14:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:29፤ ዕብ 3:17

ዘኁልቁ 14:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:32

ዘኁልቁ 14:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:6, 10፤ ይሁዳ 5

ዘኁልቁ 14:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 14:30፤ 26:65፤ 32:11, 12፤ ዘዳ 1:35, 36፤ ኢያሱ 14:6

ዘኁልቁ 14:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 1:41

ዘኁልቁ 14:42

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:14, 17፤ ዘዳ 1:42

ዘኁልቁ 14:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:29
  • +2ዜና 15:2

ዘኁልቁ 14:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 1:43
  • +ዘኁ 10:33

ዘኁልቁ 14:45

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 21:1, 3፤ ዘዳ 1:44

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘኁ. 14:1ዘዳ 1:32, 33
ዘኁ. 14:2ዘዳ 1:27፤ መዝ 106:25
ዘኁ. 14:3መዝ 78:40
ዘኁ. 14:3ዘኁ 14:31፤ ዘዳ 1:39
ዘኁ. 14:3ዘኁ 11:5
ዘኁ. 14:4ነህ 9:17
ዘኁ. 14:6ዘኁ 13:8, 16
ዘኁ. 14:6ዘኁ 13:6, 16፤ 14:30
ዘኁ. 14:7ዘኁ 13:26, 27፤ ዘዳ 1:25፤ 8:7, 8
ዘኁ. 14:8ዘፀ 3:8
ዘኁ. 14:9ዘዳ 7:17, 18፤ 20:3
ዘኁ. 14:9ዘፀ 33:16፤ ዘዳ 20:1
ዘኁ. 14:10ዘፀ 17:4
ዘኁ. 14:10ዘፀ 16:10
ዘኁ. 14:11ዘፀ 16:28፤ ዘኁ 14:22, 23
ዘኁ. 14:11ዘዳ 9:23፤ ዕብ 3:19
ዘኁ. 14:12ዘፀ 32:10
ዘኁ. 14:13ዘፀ 32:12፤ ሕዝ 20:9
ዘኁ. 14:14ዘፀ 15:13, 14፤ ኢያሱ 2:10፤ 5:1
ዘኁ. 14:14ዘዳ 4:12፤ 5:4
ዘኁ. 14:14ዘፀ 13:21፤ መዝ 78:14
ዘኁ. 14:16ዘዳ 9:28
ዘኁ. 14:18መዝ 103:8፤ ሚክ 7:18
ዘኁ. 14:18ዘፀ 34:6, 7
ዘኁ. 14:19ዘፀ 34:9፤ መዝ 78:38
ዘኁ. 14:20ያዕ 5:16
ዘኁ. 14:21መዝ 72:19፤ ዕን 2:14
ዘኁ. 14:22ነህ 9:17
ዘኁ. 14:22ዘፀ 17:2፤ መዝ 95:9፤ 106:14፤ ዕብ 3:16
ዘኁ. 14:22መዝ 81:11
ዘኁ. 14:23ዘኁ 26:63, 64፤ 32:11፤ ዘዳ 1:35፤ መዝ 95:11፤ 106:26፤ ዕብ 3:18፤ 4:3
ዘኁ. 14:24ዘኁ 13:30፤ 26:65
ዘኁ. 14:24ኢያሱ 14:9, 14
ዘኁ. 14:25ዘኁ 13:29
ዘኁ. 14:25ዘዳ 1:40
ዘኁ. 14:27ዘፀ 16:28፤ ዘኁ 14:11
ዘኁ. 14:271ቆሮ 10:6, 10
ዘኁ. 14:28ዘኁ 14:2፤ 26:64፤ 32:11፤ ዘዳ 1:35
ዘኁ. 14:29ዘኁ 1:45, 46፤ ይሁዳ 5
ዘኁ. 14:29መዝ 106:26፤ 1ቆሮ 10:5፤ ዕብ 3:17
ዘኁ. 14:30ዘኁ 26:65፤ 32:11, 12፤ ዘዳ 1:34-38
ዘኁ. 14:30ዘፀ 6:8
ዘኁ. 14:31ዘኁ 14:3፤ ዘዳ 1:39
ዘኁ. 14:31መዝ 106:24
ዘኁ. 14:33ዘኁ 32:13፤ ኢያሱ 14:10
ዘኁ. 14:33ዘዳ 1:3፤ 2:14
ዘኁ. 14:34ዘኁ 13:25
ዘኁ. 14:34መዝ 95:10፤ ሥራ 7:36፤ 13:18
ዘኁ. 14:35ዘኁ 14:29፤ ዕብ 3:17
ዘኁ. 14:36ዘኁ 13:32
ዘኁ. 14:371ቆሮ 10:6, 10፤ ይሁዳ 5
ዘኁ. 14:38ዘኁ 14:30፤ 26:65፤ 32:11, 12፤ ዘዳ 1:35, 36፤ ኢያሱ 14:6
ዘኁ. 14:40ዘዳ 1:41
ዘኁ. 14:42ዘሌ 26:14, 17፤ ዘዳ 1:42
ዘኁ. 14:43ዘኁ 13:29
ዘኁ. 14:432ዜና 15:2
ዘኁ. 14:44ዘዳ 1:43
ዘኁ. 14:44ዘኁ 10:33
ዘኁ. 14:45ዘኁ 21:1, 3፤ ዘዳ 1:44
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘኁልቁ 14:1-45

ዘኁልቁ

14 ከዚያም ማኅበረሰቡ ሁሉ ድምፁን ከፍ አድርጎ ጮኸ፤ ሕዝቡም ሌሊቱን ሙሉ ሲጮኽና ሲያለቅስ አደረ።+ 2 እስራኤላውያንም በሙሉ በሙሴና በአሮን ላይ ያጉረመርሙ ጀመር፤+ መላው ማኅበረሰብ እንዲህ አላቸው፦ “ምነው በግብፅ ምድር ሳለን ሞተን ባረፍነው፤ ወይም ምናለ በዚህ ምድረ በዳ በሞትን! 3 ይሖዋ በሰይፍ እንድንሞት ወደዚህ ምድር ያመጣን ለምንድን ነው?+ እንግዲህ ሚስቶቻችንና ልጆቻችን ይማረካሉ።+ ታዲያ ወደ ግብፅ ብንመለስ አይሻለንም?”+ 4 እንዲያውም እርስ በርሳቸው “መሪ እንሹምና ወደ ግብፅ እንመለስ” ይባባሉ ጀመር።+

5 በዚህ ጊዜ ሙሴና አሮን በተሰበሰበው በመላው የእስራኤል ጉባኤ ፊት በግንባራቸው መሬት ላይ ተደፉ። 6 ምድሩን ከሰለሉት ሰዎች መካከል የነበሩት የነዌ ልጅ ኢያሱና+ የየፎኒ ልጅ ካሌብ+ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ 7 ለመላው የእስራኤል ማኅበረሰብም እንዲህ አሉ፦ “ተዘዋውረን የሰለልናት ምድር እጅግ በጣም ጥሩ ምድር ናት።+ 8 ይሖዋ በእኛ ከተደሰተ ወተትና ማር ወደምታፈሰው ወደዚህች ምድር+ በእርግጥ ያስገባናል፤ ደግሞም ይህችን ምድር ይሰጠናል። 9 ብቻ እናንተ በይሖዋ ላይ አታምፁ፤ እንደ እንጀራ ስለምንጎርሳቸው የምድሪቱን ሕዝቦች አትፍሯቸው።+ ጥላቸው ተገፏል፤ ደግሞም ይሖዋ ከእኛ ጋር ነው።+ ፈጽሞ አትፍሯቸው።”

10 ይሁን እንጂ መላው ማኅበረሰብ በድንጋይ ሊወግራቸው ተማከረ።+ ሆኖም የይሖዋ ክብር በመገናኛ ድንኳኑ ላይ ለመላው የእስራኤል ሕዝብ ተገለጠ።+

11 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ይህ ሕዝብ የሚንቀኝ እስከ መቼ ነው?+ በመካከላቸው ይህን ሁሉ ተአምራዊ ምልክት እያሳየሁ የማያምኑብኝስ እስከ መቼ ነው?+ 12 እንግዲህ በቸነፈር እመታቸዋለሁ፤ ደግሞም እደመስሳቸዋለሁ፤ አንተን ግን ከእነሱ ይልቅ ታላቅና ኃያል ብሔር አደርግሃለሁ።”+

13 ሙሴ ግን ይሖዋን እንዲህ አለው፦ “እንዲህ ካደረግክ ይህን ሕዝብ በኃይልህ ከመካከላቸው ስታወጣ ያዩ ግብፃውያን መስማታቸው አይቀርም፤+ 14 እነሱ ደግሞ የሰሙትን ነገር ለዚህ ምድር ነዋሪዎች ይናገራሉ። እነሱም ቢሆኑ አንተ ይሖዋ በዚህ ሕዝብ መካከል እንዳለህና+ ፊት ለፊት+ እንደተገለጥክላቸው ሰምተዋል። አንተ ይሖዋ ነህ፤ ደመናህም በላያቸው ላይ ቆሟል፤ ቀን ቀን በደመና ዓምድ፣ ሌሊት ሌሊት ደግሞ በእሳት ዓምድ ከፊት ከፊታቸው ትሄዳለህ።+ 15 እንግዲህ ይህን ሕዝብ በሙሉ በአንዴ ብትፈጀው* የአንተን ዝና የሰሙ ብሔራት እንዲህ ማለታቸው አይቀርም፦ 16 ‘ይሖዋ ይህን ሕዝብ፣ ሊሰጠው ወደማለለት ምድር ሊያስገባው ስላልቻለ በምድረ በዳ ፈጀው።’+ 17 አሁንም እባክህ ይሖዋ እንዲህ በማለት ቃል በገባኸው መሠረት ኃይልህ ታላቅ ይሁን፦ 18 ‘ይሖዋ ለቁጣ የዘገየ፣ ታማኝ ፍቅሩ* የበዛ፣+ ስህተትንና መተላለፍን ይቅር የሚል፣ በደለኛውን ግን በምንም ዓይነት ሳይቀጣ የማያልፍ እንዲሁም አባቶች ለሠሩት ስህተት በልጆች፣ በሦስተኛና በአራተኛ ትውልድ ላይ ቅጣትን የሚያመጣ ነው።’+ 19 ይህን ሕዝብ ከግብፅ አንስቶ እስካሁን ድረስ ይቅር ስትለው እንደቆየህ ሁሉ አሁንም እባክህ፣ የዚህን ሕዝብ ስህተት ታላቅ በሆነው ታማኝ ፍቅርህ ይቅር በል።”+

20 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለ፦ “ባልከኝ መሠረት ይቅር እላቸዋለሁ።+ 21 በሌላ በኩል ግን በሕያውነቴ እምላለሁ፣ መላዋ ምድር በይሖዋ ክብር ትሞላለች።+ 22 ይሁን እንጂ ክብሬንና በግብፅም ሆነ በምድረ በዳ የፈጸምኳቸውን ተአምራዊ ምልክቶች+ የተመለከቱት ሆኖም አሥር ጊዜ የተፈታተኑኝና+ ቃሌን ያልሰሙት+ ሰዎች አንዳቸውም ቢሆኑ 23 ለአባቶቻቸው የማልኩላቸውን ምድር ፈጽሞ አያዩም። አዎ፣ የናቁኝ ሰዎች አንዳቸውም ቢሆኑ ያን ምድር አያዩም።+ 24 አገልጋዬ ካሌብ+ ግን የተለየ መንፈስ እንዳለው ስላሳየና በሙሉ ልቡ ስለተከተለኝ ሄዶባት ወደነበረው ምድር በእርግጥ አስገባዋለሁ፤ ዘሮቹም ያቺን ምድር ይወርሳሉ።+ 25 አማሌቃውያንና ከነአናውያን+ በሸለቆው ውስጥ* ስለሚኖሩ በነገው ዕለት ተመልሳችሁ በቀይ ባሕር መንገድ ወደ ምድረ በዳው ሂዱ።”+

26 ከዚያም ይሖዋ ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦ 27 “ይህ ክፉ ማኅበረሰብ በእኔ ላይ እንዲህ የሚያጉረመርመው እስከ መቼ ነው?+ እስራኤላውያን በእኔ ላይ የሚያጉረመርሙትን ሰምቻለሁ።+ 28 እንዲህ በሏቸው፦ ‘“በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ይሖዋ፤ “እናንተው ራሳችሁ ስትናገሩ የሰማሁትን ነገር አደርግባችኋለሁ!+ 29 ሃያ ዓመትና ከዚያ በላይ ሆኗችሁ የተመዘገባችሁትና የተቆጠራችሁት ሁሉ አዎ፣ በእኔ ላይ ያጉረመረማችሁት+ ሁሉ ሬሳችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃል።+ 30 ከየፎኒ ልጅ ከካሌብና ከነዌ ልጅ ከኢያሱ በስተቀር+ አንዳችሁም ብትሆኑ በዚያ እንደማኖራችሁ ወደማልኩላችሁ* ምድር አትገቡም።+

31 “‘“ለምርኮ ይዳረጋሉ ያላችኋቸውን ልጆቻችሁን+ ግን አስገባቸዋለሁ፤ እናንተ የናቃችኋትንም ምድር+ በሚገባ ያውቋታል። 32 የእናንተ ሬሳ ግን በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃል። 33 እንግዲህ ልጆቻችሁ በምድረ በዳ ለ40 ዓመት እረኞች ይሆናሉ፤+ እነሱም የእናንተ የመጨረሻው ሬሳ በምድረ በዳ እስኪወድቅ ድረስ+ እናንተ ለፈጸማችሁት ታማኝነት የጎደለው ድርጊት* መልስ ይሰጣሉ። 34 እኔን መቃወም* ምን ማለት እንደሆነ እንድታውቁ ምድሪቱን በሰለላችሁባቸው 40 ቀናት+ ልክ ይኸውም አንዱ ቀን እንደ አንድ ዓመት ተቆጥሮ፣ ለሠራችኋቸው ስህተቶች ለ40 ዓመት+ መልስ ትሰጣላችሁ።

35 “‘“እኔ ይሖዋ ተናግሬአለሁ። በእኔ ላይ ተባብሮ በተነሳው በዚህ ክፉ ማኅበረሰብ ላይ በእርግጥ ይህን አደርጋለሁ፦ መጨረሻቸው በዚህ ምድረ በዳ ይሆናል፤ እዚሁም ይሞታሉ።+ 36 ምድሪቱን እንዲሰልሉ ሙሴ የላካቸውና ስለ ምድሪቱ መጥፎ ወሬ ይዘው በመምጣት መላው ማኅበረሰብ በእሱ ላይ እንዲያጉረመርም ያደረጉት ሰዎች+ 37 አዎ፣ ስለ ምድሪቱ መጥፎ ወሬ ይዘው የመጡት ሰዎች በይሖዋ ፊት ተቀስፈው ይሞታሉ።+ 38 ምድሪቱን ለመሰለል ከሄዱት ሰዎች መካከል የነበሩት የነዌ ልጅ ኢያሱና የየፎኒ ልጅ ካሌብ ግን በሕይወት ይኖራሉ።”’”+

39 ሙሴም ለእስራኤላውያን በሙሉ ይህን ሲነግራቸው ሕዝቡ እጅግ አዘነ። 40 ከዚያም በጠዋት ወደ ተራራው አናት ለመውጣት ተነሱ፤ እነሱም “ኃጢአት ስለሠራን ይሖዋ ወደተናገረለት ቦታ ለመውጣት ይኸው ዝግጁ ነን” አሉ።+ 41 ሙሴ ግን እንዲህ አለ፦ “የይሖዋን ትእዛዝ የምትጥሱት ለምንድን ነው? ይህ አይሳካላችሁም። 42 ይሖዋ ከእናንተ ጋር ስላልሆነ አትውጡ፤ በጠላቶቻችሁ ድል ትመታላችሁ።+ 43 ምክንያቱም አማሌቃውያንና ከነአናውያን በዚያ ይገጥሟችኋል፤+ እናንተም በሰይፍ ትወድቃላችሁ። ምክንያቱም ይሖዋን ከመከተል ዞር ስላላችሁ ይሖዋ ከእናንተ ጋር አይሆንም።”+

44 እነሱ ግን በትዕቢት ወደ ተራራው አናት ወጡ፤+ ሆኖም የይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦትና ሙሴ ከሰፈሩ መካከል ንቅንቅ አላሉም።+ 45 ከዚያም በዚያ ተራራ የሚኖሩት አማሌቃውያንና ከነአናውያን ወርደው መቷቸው፤ እስከ ሆርማም ድረስ በታተኗቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ